Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትምህርትህ በሙሉ እንዲገባን አድርገህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኘ ግን ማስተዋሉን የድለን
እህትዋ ደምሪኝ
አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህአምላኬሆይ ማስተዋሉን ስጠን🤲🤲
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ
እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን ኃይለ ገብርኤል እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን እኛም በሰማነው 30,60,100 ያማረፍሬ እንዲናፈራ እግዚአብሔር ይርዳንእኔ በኃይለ ገብርኤል ትምህርት ብዙ ከማጠፋቸው ነገሮች ተቆጥቢያአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚያብሄር ሆይ ቀይረን ድንጋዩን ልባችንን ስጋ አድርገው ስጋውንም ቅዱስ መንፈስን ሙላበት
እህት በቅንነት ደምሪኝ
እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረትወራዊ በአል አደረሳቹ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልንበእድሜ በጤና ያቆይልን ። በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን🤲
ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በእውነት ግሩም ድንቅ ግልፅ ያለ ትምህርት ነው ሕጉን ጠብቀን በፈቀደልን መንገድ እንድንሄድ እግዚያብሄር ይርዳን የበደልነውንም ሁሉ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን::
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛለውት
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን ኃይል ገብርኤል እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን 😥😥
Amen.amen
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያሠማልንፀጋዉንያብዛህወድማችን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እኳንአደረሣችሁ አመታዊወርሐዊ ተከብረዉለሚዉቅዱሣንባላቶችእድሁምለናታችን ለቅድሥትኪዳነምህረት ወርሐዊ ክብረ በአል እረደትበረከቷ አማላጅነቷ አይለየንአሜንአሜንአሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሥማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክብር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤❤🎉🎉
አቤቱ ሀጥያት ይቅር የበለን፣እሚገረመው፣እኔ ከልጁነቴ፣ጀምሮ እቃወማለሁ ፣
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ ቤቴና ያቆይልን አሜን👏
እህት ደምሪኝ በቅን ልቤ
@@fasigayewollolejitube እሽ እማ😘
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የቅዱሳን አምላክ ተግባራዊ እንድናደርግ ይርዳን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤መምህር፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏👏👏
ቃልህወት ያሰማልን ፈጣሪ የንስሀ ጊዜ ስጠኝ ወይኔ እኔ እጠቀም ነበር አሁን ግን እተዋለው የፈለገው ይሁን ወደተቀደሰ ጋብቻ እሔዳለው
ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤❤
Kale hiwot yesamelan memirachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት የሰማውን ከልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ ብርታቱን ይስጥህ በረከትህ ይድረሰን
እህት ደምሪኝ
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትያሰማልን መምህራችን ልቦና ይስጠንስቲ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ መህምራችን
ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን. ዎንድማችን ♥♥
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏👏
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን
እወነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ዉድመምህር፣እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ
ደምሪኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን 🤲🤲😭😭
Amen ,kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህሬ በአንተ ተለውጫለሁ በርታልን በእድሜ በጤና ያቆይልን😍🙏👏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
ቃለህይወቱን ያስማልን መምህራችን
እኔ መምህር ሁሌም በሰንበት ትምህርት ቤት ዙርያ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር አለ እኔም በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ማደጌ፩.የሰንበት ተማሪዎች የቆብ አሰራር ማለቴ ዲያቆናት በአገልግሎት ጊዜ የሚያደርጉትን ቆብ ነው ከመዝሙር ልብሱ ጋር ሚያሰሩት ይህንን ቆብ ከዲያቆናት ውጭ ማንም እንደ ማይጠቀመው ተምርያለው ግን በብዙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ላይ አያለው ሴቶችን ጭምር አድርገው ምስጋና ሲያቀርቡ፪.አንዲት የሰንበት ተማሪ ፀጉሯን በደምብ በሻሽ መሸፈን እንዳለባት እኔ በተማርኩበት ሰንበት ትምህርት ቤት በደምብ አውቃለው።በመፅሐፍ ቅዱስም ሴት ልጅ በፀሎት ሰአት ፀጉሯን ትሸፍን ይላል ነገር ግን አሁን ላይ ክፍለ ሀገር ሳይሆን አዲስ አበባ ላይ ያየውት ነገር ሴቷ ፀጉሯን ሳትሽፍን የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙር ልብሱን ለብሳ ያልተሸፈነ ፀጉሯ ላይ ቆቡን አድርጋ መድረክ ላይ ስትዘምር ይታያል ሲጠየቁ የራሷ ፀጉር እስከሆነ ድረስ ዊይግ ካልሆነ ችግር የለውም ይላሉ ይህ ነገርን እንዴት ነው የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮዋ ይፈቅዳል ወይ ሁሌም ጥያቄ ስለ ሚሆንብኝ ነው እባኮትን መምህር ቢመልሱልኝበነገራችን ላይ። ይህ ባዶ ፀጉር ሆኖ መድረክ ላይ መዘመር ከወደ አሜሪካም የሆነ ደብር ላይ በቪዲዮ አይቼዋለው ካጠፋው አርሙኝ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አቤል እንኳን በሠላም መጣህ🙏🙏🙏🙏
እህት ደምሪኝ በቅን ልቤ አበርታቸኝ
Amen kale hiywet yasemaln
Amenn memhirachin kale hiwet yasemalin tsegawn yabzalih
Kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota Memerachen
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለሄወት፣ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
ቃል ህይወት ያሰማል
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
ተባረክ 🙏
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
ቃል ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
Egezabeher yemesgen Amen memeher kale hiwote yasmalen erijem edeme tenah yesetelen
arif nw gin eko tiyaqew Yewlolid mekotataria eyetetekemku mekureb echilalelaw woy NW? enji tsis silemakuret ayidelem
አሜን ፫
ለመምራችንቃለህይወትያሰማልንአሜን አሜን አሜንበርሚይጠብቅልን
የኔ ወድም ጌታ ጨምሮ ፀጋውን የብዛልሀ
Amene kale hiwete yasmalne
Wandemachin bewunte Qale hiwot yasemalen tsegawun yabezalhe lehulachihum Fexari Lebona yisten
ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን ያልገባኝ ነገር ከመፀነስ ማለትም ግንኙነት ከማድረግ በፊት መቆጣጠሪያ መጠቀም ይቻላል ማለት ነው? ፅንሰ እንደገደልን አይሆንም?
Ewnte kale hewten yasemalen memherachen edemi ketena ga abzeto yeseteh lenga masetewalun yadelen
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ግን ይህ ጥያቄ ለኔ እራሱ ግራ ይገባኛል
ምንድን ነው ጥያቄው?
ፅንስ እንዳይፈጠር ማድረግም ከመጏደል እኩል ያዉም የባሰ ሀጢያት ነዉ። ብሏል ዩሀንስ አፈወርቅም ፍትሀ ነገስትም
Betam gobez memhr abel betam yemigerm tmhrt new
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የመምህር አድራሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል
አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ ጽንስ ከተፈጠረ በኋላ ያለዉን ባግባቡና በግልጽ አስረድተውናል ነገር ግን በመጨረሻ ወደ ካህን ሂዳችሁ ምክር አድርጉ በማለት ሸ ፈፈን አድርገው አልፈውታል አንድ ቆራቢ ወይም መቁረብ የሚፈልግ ቤተሰቡን እንደት ይመጥን የሚለውን ማብራራት አልቻሉም አባቴ እንደ አጠቃላይ በሰጡት ዝርዝር ሃሳብ ወሊድን ለመመጠን በህክምና መከላከል እንደሚቻል ተረድቻለሁ እርስዎ እንዳሉት ጽንስን ማስወገድ መከላከል ሳይሆን ግድያ እንደሆነ ተረድቻለሁ ሳይንሳዊ የወሊድ መከላከያወችስ ነው ዋናው ነገር ካልተሳሳትኩኝ በእነዚህ ጉዳይዎች ላይ ወደ ካህናት በመሄድ ምክርና ሃሳብ ማገኘት እንደሚቻል አባታችን አንስተዋል ለምን መሸፋፈኑ አስፈለገ ግልጹን መናገር አይቻልም ወይ? ስለ ዉርጃ ባጭር አገላለጽና ገለጻ ተሰጥቷል ፡ በወሊድ መከላከያ ላይ ግን በጣም እርጂም ዙሪያ ክብ መንገድ መሄዱ መጥፎ ባይሆንም መቋጫ የለለው ሃሳብ ይመስላል እላለሁ ፡፡ አበቃሁ… አባታችንን ቃለ-ሂዎት ያሰማልን::
የኔ እኀት ካሁን በፊት እንዴት ቤተሰብ መመጠን እንደምንችል አስተምረዉናል ስለ መቁረቡ ደግሞ እራስህን ለካህን አሳይ ስለሚል በንስሐ አባት እና ልጅ የሚፈፀም ነዉ በተፈጥሮ ደግሞ የሚረገዝባቸዉ እና የማይረገዝባቸዉ እለቶች አሉ በሳይንስ ተምረናል ያንን መጠቀም ይቻላል
@@ግእዝቲዮብ በሳይንሳዊ መንገድ እስኪ አስረጅኝ እህት? ስለማላውቅ ነው እሽ
ቃለ ህይወት ያሰማለን ወድ ወድማችን እኔስ የሰማሁት የነበብኩት ምንም ከልባናየ አይቆይም ምን ማርግ እዳለብኝ ግራ ገባኝ 😥ማርያምን ጭንቋኛን
የኔም ችግር ነው
1 እኔ ነኝ ግን አንድቀን በደሙ የገዛን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይረዳናል አልጠራጠርም
እረ እኔም ነኝ እህቶቼ ይሄው ሁሌም ስብከት ትምህርት መዝሙር ብቻ ነው የማዳምጠው ግን ምንም አይያዝልኝም ዛሬ ያዳመጥኩትን ነገ መልሰው ቢጠይቁኝ አላስታውሰውም እውነት ተቸግሪያለሁ ብቻ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን
QALEE HIYOTINA YASEMALINA BEXEGAWU BEXENA YAKOYILINA MAMIHIRACHINA INIKANA DEHENA MEXAH
አሜን አሜን አሜን
መምህርቃለሂወትንያሰማልንበእዉነትበጣምግልፅየሆነትምህርትነዉ
አቤቱ የአዋቂ አጥፊዎች ከመሆን አድነን
አንደኛዉን የወሊድ መከላከያ አልገለፁልንም አባታችን ይህም ምንድንፅንስ ክመፈጠሩ በፊት ወይም እሩካቤ ስጋ ክመደረጉ በፊት የሚወስዱ ታብሌቶች ወይም መርፋዎች አሉ እሱን በተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጡ
Bedenb semachew
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጥያቄ ነበረኝ እርጉዝ ሁነህ ፀበል መጠጣት. መጠመቅ. ይችላል. ኣራስ ሁነህ ውዳሴ ማርያም ማድገም ሌሎች. መፃሃፍት ማንበብ ይችላል
ወዴሴ ማርያም ፀበለ መጥጣት መጽሐፈ ትን ማንበብ ይችላል የለዉም መጥምቅ ግን ክልክል ነው
Kale hiewt yasemalen memeher
💚💛❤
እዴትኖትአባ
ከሰዉቤትነዉየምሰራዉተደብቄነዉየምሰማዉምላድረግል
Endemen walek enku memehire
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን
የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጥቀምኩ መቁሩብ እችላለሁ ?????
ኧረ ምን ይሻለኛል አተንና ልኡል ሰገድን ድምጻችሁን ስሰማ በጣም ነው የምናደደው በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተማሪያም ብላችሁ
እንዴ ትምህርቱን እንጅ መስማት ያለብሽ ቃለ እግዚአብሔር ን
አይዞሽ ፅሎት አድርጊ ስገጅ
ጥያቄየን መልስልኝ?????????
የታል ጥያቄው
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን
ትምህርትህ በሙሉ እንዲገባን አድርገህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኘ ግን ማስተዋሉን የድለን
እህትዋ ደምሪኝ
አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
አምላኬሆይ ማስተዋሉን ስጠን🤲🤲
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ
እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን ኃይለ ገብርኤል እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን እኛም በሰማነው 30,60,100 ያማረፍሬ እንዲናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
እኔ በኃይለ ገብርኤል ትምህርት ብዙ ከማጠፋቸው ነገሮች ተቆጥቢያአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚያብሄር ሆይ ቀይረን ድንጋዩን ልባችንን ስጋ አድርገው ስጋውንም ቅዱስ መንፈስን ሙላበት
እህት በቅንነት ደምሪኝ
እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረትወራዊ በአል አደረሳቹ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልንበእድሜ በጤና ያቆይልን ። በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን🤲
ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በእውነት ግሩም ድንቅ ግልፅ ያለ ትምህርት ነው ሕጉን ጠብቀን በፈቀደልን መንገድ እንድንሄድ እግዚያብሄር ይርዳን የበደልነውንም ሁሉ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን::
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛለውት
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን ኃይል ገብርኤል እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን 😥😥
Amen.amen
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
እህትዋ ደምሪኝ
አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያሠማልንፀጋዉንያብዛህወድማችን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እኳንአደረሣችሁ አመታዊወርሐዊ ተከብረዉለሚዉቅዱሣንባላቶችእድሁምለናታችን ለቅድሥትኪዳነምህረት ወርሐዊ ክብረ በአል እረደትበረከቷ አማላጅነቷ አይለየንአሜንአሜንአሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሥማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክብር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤❤🎉🎉
አቤቱ ሀጥያት ይቅር የበለን፣እሚገረመው፣እኔ ከልጁነቴ፣ጀምሮ እቃወማለሁ ፣
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ ቤቴና ያቆይልን አሜን👏
እህት ደምሪኝ በቅን ልቤ
@@fasigayewollolejitube እሽ እማ😘
@@fasigayewollolejitube እሽ እማ😘
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የቅዱሳን አምላክ ተግባራዊ እንድናደርግ ይርዳን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤መምህር፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏👏👏
ቃልህወት ያሰማልን ፈጣሪ የንስሀ ጊዜ ስጠኝ ወይኔ እኔ እጠቀም ነበር አሁን ግን እተዋለው የፈለገው ይሁን ወደተቀደሰ ጋብቻ እሔዳለው
ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤❤
Kale hiwot yesamelan memirachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት የሰማውን ከልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ ብርታቱን ይስጥህ በረከትህ ይድረሰን
እህት ደምሪኝ
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትያሰማልን መምህራችን ልቦና ይስጠንስቲ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
እህትዋ ደምሪኝ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ መህምራችን
ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን. ዎንድማችን ♥♥
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏👏
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን
እወነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ዉድመምህር፣እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ
ደምሪኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን 🤲🤲😭😭
Amen ,kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህሬ በአንተ ተለውጫለሁ በርታልን በእድሜ በጤና ያቆይልን😍🙏👏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
እህትዋ ደምሪኝ
ቃለህይወቱን ያስማልን መምህራችን
እኔ መምህር ሁሌም በሰንበት ትምህርት ቤት ዙርያ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር አለ እኔም በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ማደጌ
፩.የሰንበት ተማሪዎች የቆብ አሰራር ማለቴ ዲያቆናት በአገልግሎት ጊዜ የሚያደርጉትን ቆብ ነው ከመዝሙር ልብሱ ጋር ሚያሰሩት ይህንን ቆብ ከዲያቆናት ውጭ ማንም እንደ ማይጠቀመው ተምርያለው ግን በብዙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ላይ አያለው ሴቶችን ጭምር አድርገው ምስጋና ሲያቀርቡ
፪.አንዲት የሰንበት ተማሪ ፀጉሯን በደምብ በሻሽ መሸፈን እንዳለባት እኔ በተማርኩበት ሰንበት ትምህርት ቤት በደምብ አውቃለው።በመፅሐፍ ቅዱስም ሴት ልጅ በፀሎት ሰአት ፀጉሯን ትሸፍን ይላል ነገር ግን አሁን ላይ ክፍለ ሀገር ሳይሆን አዲስ አበባ ላይ ያየውት ነገር ሴቷ ፀጉሯን ሳትሽፍን የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙር ልብሱን ለብሳ ያልተሸፈነ ፀጉሯ ላይ ቆቡን አድርጋ መድረክ ላይ ስትዘምር ይታያል ሲጠየቁ የራሷ ፀጉር እስከሆነ ድረስ ዊይግ ካልሆነ ችግር የለውም ይላሉ ይህ ነገርን እንዴት ነው የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮዋ ይፈቅዳል ወይ ሁሌም ጥያቄ ስለ ሚሆንብኝ ነው እባኮትን መምህር ቢመልሱልኝ
በነገራችን ላይ። ይህ ባዶ ፀጉር ሆኖ መድረክ ላይ መዘመር ከወደ አሜሪካም የሆነ ደብር ላይ በቪዲዮ አይቼዋለው ካጠፋው አርሙኝ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አቤል እንኳን በሠላም መጣህ🙏🙏🙏🙏
እህት ደምሪኝ በቅን ልቤ አበርታቸኝ
Amen kale hiywet yasemaln
Amenn memhirachin kale hiwet yasemalin tsegawn yabzalih
Kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota Memerachen
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለሄወት፣ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
ቃል ህይወት ያሰማል
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
ተባረክ 🙏
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
ቃል ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
Egezabeher yemesgen Amen memeher kale hiwote yasmalen erijem edeme tenah yesetelen
arif nw gin eko tiyaqew Yewlolid mekotataria eyetetekemku mekureb echilalelaw woy NW? enji tsis silemakuret ayidelem
አሜን ፫
ለመምራችንቃለህይወትያሰማልንአሜን አሜን አሜንበርሚይጠብቅልን
የኔ ወድም ጌታ ጨምሮ ፀጋውን የብዛልሀ
Amene kale hiwete yasmalne
Wandemachin bewunte Qale hiwot yasemalen tsegawun yabezalhe lehulachihum Fexari Lebona yisten
ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን ያልገባኝ ነገር ከመፀነስ ማለትም ግንኙነት ከማድረግ በፊት መቆጣጠሪያ መጠቀም ይቻላል ማለት ነው? ፅንሰ እንደገደልን አይሆንም?
Ewnte kale hewten yasemalen memherachen edemi ketena ga abzeto yeseteh lenga masetewalun yadelen
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ግን ይህ ጥያቄ ለኔ እራሱ ግራ ይገባኛል
ምንድን ነው ጥያቄው?
ፅንስ እንዳይፈጠር ማድረግም ከመጏደል እኩል ያዉም የባሰ ሀጢያት ነዉ። ብሏል ዩሀንስ አፈወርቅም ፍትሀ ነገስትም
Betam gobez memhr abel betam yemigerm tmhrt new
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የመምህር አድራሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል
አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ ጽንስ ከተፈጠረ በኋላ ያለዉን ባግባቡና በግልጽ አስረድተውናል ነገር ግን በመጨረሻ ወደ ካህን ሂዳችሁ ምክር አድርጉ በማለት ሸ ፈፈን አድርገው አልፈውታል አንድ ቆራቢ ወይም መቁረብ የሚፈልግ ቤተሰቡን እንደት ይመጥን የሚለውን ማብራራት አልቻሉም አባቴ እንደ አጠቃላይ በሰጡት ዝርዝር ሃሳብ ወሊድን ለመመጠን በህክምና መከላከል እንደሚቻል ተረድቻለሁ እርስዎ እንዳሉት ጽንስን ማስወገድ መከላከል ሳይሆን ግድያ እንደሆነ ተረድቻለሁ ሳይንሳዊ የወሊድ መከላከያወችስ ነው ዋናው ነገር ካልተሳሳትኩኝ በእነዚህ ጉዳይዎች ላይ ወደ ካህናት በመሄድ ምክርና ሃሳብ ማገኘት እንደሚቻል አባታችን አንስተዋል ለምን መሸፋፈኑ አስፈለገ ግልጹን መናገር አይቻልም ወይ? ስለ ዉርጃ ባጭር አገላለጽና ገለጻ ተሰጥቷል ፡ በወሊድ መከላከያ ላይ ግን በጣም እርጂም ዙሪያ ክብ መንገድ መሄዱ መጥፎ ባይሆንም መቋጫ የለለው ሃሳብ ይመስላል እላለሁ ፡፡ አበቃሁ… አባታችንን ቃለ-ሂዎት ያሰማልን::
የኔ እኀት ካሁን በፊት እንዴት ቤተሰብ መመጠን እንደምንችል አስተምረዉናል ስለ መቁረቡ ደግሞ እራስህን ለካህን አሳይ ስለሚል በንስሐ አባት እና ልጅ የሚፈፀም ነዉ በተፈጥሮ ደግሞ የሚረገዝባቸዉ እና የማይረገዝባቸዉ እለቶች አሉ በሳይንስ ተምረናል ያንን መጠቀም ይቻላል
@@ግእዝቲዮብ በሳይንሳዊ መንገድ እስኪ አስረጅኝ እህት? ስለማላውቅ ነው እሽ
ቃለ ህይወት ያሰማለን ወድ ወድማችን እኔስ የሰማሁት የነበብኩት ምንም ከልባናየ አይቆይም ምን ማርግ እዳለብኝ ግራ ገባኝ 😥ማርያምን ጭንቋኛን
የኔም ችግር ነው
1 እኔ ነኝ ግን አንድቀን በደሙ የገዛን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይረዳናል አልጠራጠርም
እረ እኔም ነኝ እህቶቼ ይሄው ሁሌም ስብከት ትምህርት መዝሙር ብቻ ነው የማዳምጠው ግን ምንም አይያዝልኝም ዛሬ ያዳመጥኩትን ነገ መልሰው ቢጠይቁኝ አላስታውሰውም እውነት ተቸግሪያለሁ ብቻ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን
QALEE HIYOTINA YASEMALINA BEXEGAWU BEXENA YAKOYILINA MAMIHIRACHINA INIKANA DEHENA MEXAH
አሜን አሜን አሜን
መምህርቃለሂወትንያሰማልንበእዉነትበጣምግልፅየሆነትምህርትነዉ
አቤቱ የአዋቂ አጥፊዎች ከመሆን አድነን
አንደኛዉን የወሊድ መከላከያ አልገለፁልንም አባታችን ይህም ምንድን
ፅንስ ክመፈጠሩ በፊት ወይም እሩካቤ ስጋ ክመደረጉ በፊት የሚወስዱ ታብሌቶች ወይም መርፋዎች አሉ እሱን በተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጡ