meaza birru interview with andreas eshete, part 1. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 1| ሸገር ኤፍ ኤም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2023

Комментарии • 92

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +5

    እንድሪያሰ ባንዳ ነበር
    መሪ 😭😭😭
    የሕውኃት አሸከር ነበር

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Год назад +4

    እኝህ ስውዬ ነቸው አይደል ህገመንግስቱን ቁልፍልፍ አርገው ያስቀመጡት ደም የኔ ትውልድ ይላሉ

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Год назад

    Love and respect for Ms. Meaza Birru the producers of Shegger FM. Ms. Meaza voice tone's command of power and authority. She's the original Shewan dynasty empress Taitu Bitule bravery of bear foot's soldiers. Adowa pateriots victory anti-fascism world War ll veterans run through her veins and blood. She's authentic and admired by her Majestic looks , honesty and integrity in passing torches to the next generation. Weizero Meaza Birru.We the people's are thankful for genuinely focused interviews in transmission to your audience both at home and diaspora.

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Месяц назад +1

    መአዛ ከዚህ ከሀዲና የመጠጥና የሲጋራ ሡሰኛ ከሆነ ግለሰብ ምን ትምህርት እንድናገኝ ነው ያቀረብሸው?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +4

    ባንዳ ሕሊና ቢሰ ናቸው
    😭😭😭

  • @siab5476
    @siab5476 Год назад +3

    this guy is one of if not one who is responsible ,he came all the way to Ethiopia and enabled TPLF to create the situation what we are now ,if it was not with the people like him ,Ethiopia would have stand a better position than what we are witnessing right now.

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Год назад +4

    በቁሙ የሞተ አገር ገዳይ ምሁር የነመለስ አለቅላቂ( አማካሪ )፡ውሎው፡የሚያሳፍር ሰካራም፡እስካሁን፡አለመሞቱ፡ገርሞኛል!

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 Год назад +9

    የመለስ 5:01 አማካሪ፣ ሕገመንግሥት አርቃቂ ለዛሬው የኢትዮጵያ ምስቅልቅል ተጠያቂ ....

  • @shoppingpoint-ki4zt
    @shoppingpoint-ki4zt Год назад +11

    He was such arrogant like our leaders

    • @samggjudy7
      @samggjudy7 Год назад

      Arrogant, he is not. In fact, he is humble. Yet, passive aggressive.

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Год назад +4

    He is one of the few people I ever admire for their knowledge. You can't compare him with any habasha scholars of his time. He has his own philosophical stands and views we have to respect that.

    • @Raheluwa
      @Raheluwa Год назад +5

      He was instrumental in destroying Ethiopia’s education system during TPLF

    • @TADESDR3
      @TADESDR3 Год назад

      I agree ለጉዳይ ቢሮም ገብቼ አናግሬአለሁሰከን ያለ ነው 😮

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 9 месяцев назад +2

    ሴት ልጅ ለመጀመርያ ጊዜ በአላማ ልዩነት ብቻ የገደለ ትውልድ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Год назад +5

    ከእርኩሶች፣ ድራጊስቶሶችና ምግባረ ብልሹ ሆዳም ካድሬዎች ይሰውረን።

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 Год назад

    Great interview !! Thank you professor , just to give mr professor a little bit of my story I was born and raised at a house that is located right behind Romans and their family house your uncle which I can't remember the name right now and his wife . This is about a generation or more back. And I grew up hearing about you when I was very young. And I even remember seeing you when you first came to to visit . So basically it's a blessing!!✌️
    Thank you miss Biru 👍🏿
    Oh yeah Mr Eshete ! I had to call and ask my mom.
    You had left the country way before I was born and I remember when you first came back to visit. I would be very happy to hear back from you if you can , thank you

  • @temesgenterefe7699
    @temesgenterefe7699 Год назад

    plz upload z next part

  • @bx5831
    @bx5831 Год назад +2

    እዚአብሔር ማስተዋልክንም አካልህንም ሽባ አደረገው::አሁን ካልጠፋ ሰውይሄንን እርኩስ ባንዳ ይዛ የመጣች ጥፍጥፍ ድንፈፍ ሴትዮ::እግዚአብሔር ለሁሉም የስራውን ይከፍላል

  • @kd4512
    @kd4512 Год назад +1

    Can someone tell me the background music, please

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Год назад +2

    Knowing wht he did, I can’t even listen to it!

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Месяц назад +1

    ማሥረሻ። በተለይ ራሳቸውን ነቢይ ብለው የሚጠሩ ጴንጤዎች በሕዝባችን ላይ የሚያካሄዱትን ብዝበዛና የወያኔን አደገኝንት በሚመለከት የምታቀርበው ሀሣብ እጅግ ይስበኛል። አሁን ግን ወያኔን መቃወም ማቆም ይኖርብሃል። ወያኔ ኣሁን ወዳለበት ቁመና እንዲመለስ ያደረገውን አካል ማን መሆኑን ታውቃለህ። እኔ ያልገባኝ ምን ለማግኘት ነበር ያ ሁሉ ደም አፋሣሽ ጦርነት የተካሄደው?

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Год назад +1

    እሳቸውን አከብራለሁ በግሌ፣እርስዋ ደሞ ልብ ታንጠለጥላለች የፕሮግራሙ አጀማመር፣

  • @samggjudy7
    @samggjudy7 Год назад

    Talking about revolution times. "Yippee," says Abbie Hoffman...

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 Год назад +4

    This profesor is crmenal.

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад

    Thank you Meaza for the vivid traditional top popular music ever!

  • @markoseyohannes9219
    @markoseyohannes9219 Год назад +5

    ያሳዝናል ይህ የሀገር ሸክም ፣ ነው

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 Год назад +2

    የሚገርም ነው የምታቀርበው ሰዎች

  • @feedelband205
    @feedelband205 19 дней назад

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖዎችን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን በሰላም እንዳልቅም ነጅሰህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጀምራለች ዘፈንዎንም ይቅርታ መዝሙሯንም ቀንሳለኝ ቀሚሷ ውስጥ ገብቼ እንኳን እንዳልደበቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!ብር አንጡ ነጋም ተማሪ ላስመርቅ ሄጃለው ብሎ የወጥ ቤት ስራውን ትቶታል ገንፎ የሚቀ ቅልልኝ ባይጣፍጥም ያው ሳልጠይቀው ወዶ በፈቃደኝነት የተገረደልኝ ጋንኤል ክብሪት ነው እሱም እረፍት ፈልጋለው ለትንሽ ግዚ ወጥ ቤቱንእኔ ላይ ጥላችሁታል እያለ የሰማውና የደነገጠበት ነገር እንዳለ በየቀኑ በሚሰብራቸው ሸክላ ሲኒዎች ጠርጥራ ዝንዬ ሹክ ብላኛለች : ነገሮች አላማሩኝም እባካችሁ ከዚህ በሁዎላ ብዙ ሰው አላርድም ባንካችሁንም አልዘርፍም ቶሎ ድረሱልኝ ኡኡኡ....ፋኖ ቅንድቤን ሳይላጨው::

  • @onedrop33
    @onedrop33 Год назад +6

    ይህን ሰካራም ቦዘኔ ባንዳ እንደቁምነገር ታቀርባላችሁ:: ብዙውን ጊዜ ያሳለፈው ሰክሮ ነው::

  • @mohsenabdo3058
    @mohsenabdo3058 6 месяцев назад

    Ye seweye ke melse gare hono new aseben wedebe le Eritrea yestute yeh sewye tasero meteyeke albete Banda new

  • @leulmesfin2281
    @leulmesfin2281 4 месяца назад

    ጀዝባ

  • @mohsenabdo3058
    @mohsenabdo3058 Год назад

    Aye anderyase aseben f wedebe yaserekebe Adele k ye melse ashker adelem weye Ethiopian yeshetew

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 Год назад +4

    SIR, DERG , WOYANE , PP , IF YOU YOU CRUSH ALL OF THEM TOGETHER THEY WILL NOT MATCH O.5 % OF KING HILESILASE'S IQ. 😍

    • @bonihill5009
      @bonihill5009 Год назад

      Eyobyo , you should venture out of your cave.

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Год назад

      @@bonihill5009
      The cave you fear to enter holds the treasure you seek . So my dear boni
      I leave you with your favorite crown on your head " a fool according to his folly" 😂

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 Год назад

    ይህ ፍልስፍና ማለት እንዲህ ነው

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Год назад +12

    ለኢትዮጵያ ጉድጓድ ሲምስ የኖረና ዛሬ ኢትዮጵያ ላለችበት አዘቅት ተጠያቂ መሆን ካለባቸው ባንዳዎች አንዱ ነው። እስካሁን ካልሞተ ሞቶ ነብሱን በሲኦል ያኑርልን🙏 አሜን

    • @beithashingav5215
      @beithashingav5215 Год назад +2

      נכון מאוד 100% yes bor

    • @fesshawoldu4242
      @fesshawoldu4242 Год назад +1

      Yanten emnet silalyaze banda honei
      Min aynet hixon neh!!

    • @fevendaniel
      @fevendaniel Год назад +1

      ትክክል

    • @amam5874
      @amam5874 8 месяцев назад +1

      አህያ እንዳንተ መሀይም መሆን ነበረበት

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 8 месяцев назад

      @@amam5874 በሰለጠነው አለም አህዮች ካንተ የተሻለ ህይወት እንዳላቸው ታውቃለህ? መከራከሪያ ነጥባችሁ በአህያ ጀምሮ የሚያልቅ, ማንም ሆንክ ማን ባለፉት 35 አመታት ከዚህ አረቄያም እውቀት ያገኘኸውን ትርፍ ብቻ ንገረኝ። ለመንደርህ ያገኘኸው ባንዲራ ከሆነ እኔ የምኖርበት ሀገር የአህዮች መቀመጫ ፓርክም ባንዲራ አለው።

  • @estioflatta
    @estioflatta Год назад

    መአዛ አንቺ ስለጋበዝሻቸዉ በደላቸዉን ይቅር ብያቸዋለዉ

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 Год назад +1

    Very educated person but has very poor judgment.

  • @solocmc
    @solocmc Год назад +1

    I thought he is dead

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 Месяц назад

    ያልተማሩ ኢትዮጵያውያን እንቅስቃሴ ተብሎ ይታረም።

  • @feletasew762
    @feletasew762 Год назад +2

    ምናባቱ የህውሀት ጌኛ ነው።

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Год назад

    መቼ ደሞ አንድርያስ ሆኑ?

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 9 месяцев назад +1

    Generation of antagonism ,personal ego ,hate ,ignorance and stupidity

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Год назад +1

    አማራ በሀገሩ አይደራደርም!(ፕ/ር ዶ/ር አስራት ወልደየስ)
    አማርኛ ቋንቋ ከምድር ገጽ ማጥፋት!(ጌታቸው ርዳ)
    የአማራ ልዪ ሃይል ምትሀት አለው!(ህወሐት በ2013 ዓ.ም)
    የኢትዮጵያ ምሁራን በወገናቸው መከራ ደስታቸውን ይገዛሉ

  • @tibebuwoldetsadik9190
    @tibebuwoldetsadik9190 Год назад +2

    I hate the ground he walk on it. He is egnorant.

  • @samggjudy7
    @samggjudy7 Год назад +1

    እንዲህ፡ነው ... እንዲያ: ነው : ለማለት : የሚስቸግር : ሰው፡ነው . . . በኔ ፡ አመለካከት :: ፍልስፍና : ምንድነው : ብዬ : ብጠይቀው? Black label ሉን : ጐንጮ ት: ብሎ: filter less kamel ሲጋራውን ስቦ ... እኔ እንጃ: . . . የሚሳዝነው ... አንድ መጽሐፍ : የለውም . . . Publish or parish . .. እሱ፡ጋር፡ አሰራስም

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 Год назад +1

    የመለስ አማካሪ መባሉ በቂው ነው ሌላ ምንም አያስፈልግም

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Год назад

    ማአዙ የተከበርሽ ሰው

  • @leya8572
    @leya8572 Год назад

    የአራጅ ነፍሰ በላ ልጅ ደደቡ፣ ሰይጣኑ ልቡሰ ሥጋ አጋንንቱ የአረመኔ ከሃዲው የወሃቢይ እስላሙ አቢይ አሕመድ

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 Год назад +1

    What a dull host! Her tone is unpleasantly deferential. By the way, it is the late Fisseha Zewede who influenced my generation who concretely understand the historical situation in Ethiopia. Most significantly, he had an unimpeachable intellectual integrity unlike so many others who crawled into bed with Mengestou, Meles, among others. No amount of colorful lies can change the fact about Professor Anderi (Chikatilo) Esheti to refurbish his tattered debtera reputation since 1991.
    What is the big deal teaching enthusiastic freshmen in Berekely? when brilliant people like Ermias Dagahneh, Senaye Likki and Getachow Boldian declined a tenure professorship to help heart and soul Ethiopia. PLEASE STOP THIS CORROSIVE PR STYLE PROPGANDA.

    • @Daagg
      @Daagg Год назад

      Sorry that you're disappointed, Mr. Dula. I'm not his admirer but Meaza is a brilliant journalist. Sure, he's not OLF, though.

    • @paulosdula6922
      @paulosdula6922 Год назад

      That is, the solid case of the archetypal Monkey see, monkey do. Young lady, your crude assertion is wholly and solely incorrect. I live openly, and I dont live in the shadow. But it is your prerogative to build a small statue in your 3-inch mind for your "brilliant" chums, who has left nothing of permanent value or legacy. Sorry, I'm allergic to anything like inconceivable conceit or pretentiousness, which provoke in me a sense of moral repugnance.

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Год назад +2

    ወፍ የመሰለ ሥራ ፈት ውሻ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Год назад

    እንድርያስ ማለት ሆዳም አማራ ነቀር

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Год назад +7

    ይህ ሰው በህይወት አለ እንደ ከመለስ ዜናዊ ጋ አልተቀበረም ማለት ነው

    • @addis1395
      @addis1395 Год назад

      😂😂

    • @apuky
      @apuky Год назад +1

      Zim bel fesam

    • @absalatnoah4845
      @absalatnoah4845 Год назад

      በሂወት የሌለን ሰው የሚወቅስ ሰው እኮ መለስ የሞተ ይመስለዋል እንጂ የሞተው ራሱ ነው።
      0%የኚህን ሰው እውቀት ቢኖርህ ኑሮ በእውቀታቸው ባትማርም ጊዜው በትዝታ ይመልስህ ነበር።

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 Год назад +2

      @@absalatnoah4845 አንተም አልተቀበርክም እንጅ ጣወትህ መለስ ሲሞት አብረህ ሞተሀል

    • @antensayadmassu7217
      @antensayadmassu7217 Год назад +1

      ከነነፍሱ ነበር ከመለስ ስር መቅበር

  • @tkyohanes
    @tkyohanes Год назад +1

    መአዛ እንጀራሽ ይህን አረቄያም ጀዝባ መካብ ከሆነ አፈር ያስበላሽ:: አንቺ ግን ከሀረር በቅለሽ የሀረርን ጠላቶች እያወደስሽ ሆድሽን ትሞያለሽ:: እነዚህ የኢትዮጵያ ካንሰሮች ናቸው::ዛሬ ሀገሬ ያለችበት ስቃይ የነዚህ የጀዝቦች ውጤት ነው:: ወደፊት ታሪክ በልካቸው ይሰፋላቸዋል:: አንቺ ግን....

  • @antensayadmassu7217
    @antensayadmassu7217 Год назад +2

    አንተ የጠነዛህ
    ሃገራችን አሁን ላለችበት ማጥ አንዱ ተጠያቂ አንተ ነህ። መድህን ዓለም ዋጋህን ይስጥህ፣ መሞትህ አይቀር

  • @truthwins5804
    @truthwins5804 Год назад +5

    ሆዳም

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 Год назад

    ❌️❌️

  • @mamok3479
    @mamok3479 Год назад +1

    He is a prominent Ethiopian scholar, most of you who commented on this video have no clue about what you talking about. He used to teach at the world class universities famous for philosophy and critical thinking. You may disagree with his political views but he was a genius.

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад

    Who is he? a terrorist or racist advrrtiser?

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 Год назад +1

    ባንዳ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Год назад

    የወያኔ፡ዐቃጣሪ፡ደደብ፡ነው

  • @abiymekonnen386
    @abiymekonnen386 Год назад

    Self serving Arogant

  • @yoha1998
    @yoha1998 Год назад +1

    ሰው ጋብዘሽ ሞተሻል። አስቀያሚዎች ከሚባሉ የአፍሪካ ፍጡራን መካከል ናችሁ። ባለጌ።

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 Год назад

    Very educated person but has very poor judgment.