የተመልካቾች ጥያቄ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2018
  • የተመልካቾች ጥያቄ ምላሽ
    Jossy In The House Show intervew With Founder of Access Capital Ermias Amelga Part 3/C
    #JOSSY_IN_THE_HOUSE_SHOW
    #JTV_ETHIOPIA
    Jossy In The House Show intervew With Founder of Access Capital Ermias Amelga
    *Part One/A- www.youtube.com/watch?v=jv3RF...
    *Part One/B- www.youtube.com/watch?v=S1YZQ...
    *Part One/C- www.youtube.com/watch?v=MA85v...
    *Part One/D- www.youtube.com/watch?v=1COgn...
    *Part One/E- www.youtube.com/watch?v=ppewC...
    *Part One/F- www.youtube.com/watch?v=Hp3X4...
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------
    *Part Two /A-www.youtube.com/watch?v=li9BQ...
    *Part Two/B-www.youtube.com/watch?v=Oiuxq...
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------
    *Part Three/A- www.youtube.com/watch?v=G9O4N...
    *Part Three /B- • ''በአንድ ግለሰብ ትዕዛዝ ትገደላለ...

Комментарии • 571

  • @mekditenkir2593
    @mekditenkir2593 5 лет назад +191

    እኔ አቶ ኤርሚያስ የተናገራቸውን ንግግር ሁሉ በህይወት ላይ ተግባራዊ ለማድረግ እየተዘጋጀው ነው ምርጥ መምህር ነህ

    • @lamrof
      @lamrof 5 лет назад +1

      የዮቶር ልጅ YOTOR - ሃብታም ነዎት ማለት ነው::

    • @sinemeaza4905
      @sinemeaza4905 5 лет назад +2

      "ብቻ በ 24 አንዴ ነው የምበላው" ያለውን እንዳትረሺ !!!!!

    • @Dawitnegn
      @Dawitnegn 5 лет назад

      የዛሬው ላይ ግን ትንሽ ነርቨስ ሆኗል... ሞቅታ ይሆን እንዴ?

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 5 лет назад +6

      @@Dawitnegn ምኑ ላይ ነው ነርቨስነቱ ሰውዬው ምንም ብርቁ አይደለም በሁኔታዎች የሚሞቀውና የሚበርደው ቢሆን ይሄ ሁሉ ናዳ ወርዶበት በህይወት መኖር አይችልም ነበር

    • @tsedalemariam7920
      @tsedalemariam7920 5 лет назад

      የዮቶር ልጅ YOTOR, betam gobez berchi, ene aregew neber betam teru new. besamint 3 ken mond wednsay friday albelam neber, be ken 1 bemeblat neber yejemerkut. bezu tikim allew silemed betam kelal new. berchi

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 5 лет назад +58

    የሚገርም ነገር ነው እግዚያብሄር እረድቶህ ወደቀድሞህ ስራ ተረጋግተህ እንደምትስራ እግዚአብሄር ይርዳህ በርታ ፈተና ያለ ነው

  • @mereteworku4437
    @mereteworku4437 5 лет назад +27

    አቶ ኤድሚያስ አመልጋ ብዙ ኢትዮጵያዊያንን የሚቀይር ሀሳብ፣ እውቀት እና የካበተ ልምድ አለህ። የዚህ ተጠቃሚ እንደምሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ደግሞም እንደማግኝህና ልምድህን እና እውቀትህን እንደምካፈል አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኛለሁ። እግዜር ሀገራችንን ሰላም እኛም ጤናማ ያድርገን። በእውነት ካንደበትህ ማር ይፈልቃል!

  • @ephtube291
    @ephtube291 5 лет назад +12

    ጆሲ እውነቴን ነው ምልህ እስከ ዛሬ ከየውሃቸው እንግዶችህ በሙሉ በጣም የወደድኩትና ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ብኖር ይህ እንተርቭድ ነው።አቶ ኤርምያስ ረጅም እድሜ እመኝልሃልው
    ።የፆሙን ጉዳይ እኔም ጀሚሬያለሁ

  • @kinduchanei429
    @kinduchanei429 5 лет назад +54

    በጣም የሚገርም ስው ነው 27 አመት ከወበዴ ጋር ሲታገል መቆየቱ በጣም ሊደነቅ የሚገባው ስው ነው: ከዚህ በኃላ ጥሩ ዘመን እንዲሆንልህ መልካም ምኞቴ ነው

    • @petroseaklilu5009
      @petroseaklilu5009 5 лет назад +1

      ሃይ ክንዱ፡-
      ከልቤ ይህንን ፕሮግራም ተከታትዬዋለሁ እውነት ነው እምልህ እጅግ መሳጭና ትምህርት ሰጪ ሆኖም አገኘሁት፡፡ዋናው ነገር ግን እባክህ ከተቻለ ይህን ግለሰብ አባርረው በጉልበታቸውና ከጀርባቸው ባሉ ቱባ ባለስልጣናት ተመክተው ቢሮውን የቀሙትን ቤት ገዢዎች ሳይሆኑ የቤት ገዢ ወኪል በመሆን ሃገር ሲያምሱ የነበሩ ግለሰቦችንም በተቻለ አቅም አቅርበህ እሚሉትን ብንሰማ እሚል ሃሳብ አለኝ፡፡
      በመቀጠል ግን አቶ ኤርሚያስ ሁል ግዜ ሲወጣና ሲገባ መጠንቀቅ ያለበት ነገር ቢኖር በዚህ ኢንተረቪው ላይ ለሱ ውድቀት በዋንኛነት (ግንባር ቀደም )በመሆን ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ጥቂት ሰወች መካከል፡-
      1ኛ.ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ፣
      2ኛ.አቶ አክሎግ ስዩም (አክስቱ ቤት ገዝታ ውክልና ወስዶ እሚንቀሳቀስ)በአሁኑ ወቅት የአቶ ኤርሚያስን ቢሮ በጉልበት ነጥቆ በወር 25000 ብር ተከፋይ የሆነ ግለሰብ ፣
      3ኛ.ኮረኔል አብረሃም የቀድሞ ጦር አባል የሆነ ለጥበቃ ብሎ 25000000 ሚሊዬን ብር ካላመጣህ አስገድልሃለው ብሎ እሚፎክርበት ግለሰብ፣
      4ኛ.ከአቶ ኑረዲን ጀማል ንግድ ሚ/ር ውስጥ እሰራ ያለ ግለሰብ እና ግለሰቡ ያልጠቀሳቸው ቱባ ባለስልጣናት ሙሉ በሙሉ ተጠንቅቆና እራሱን ጠብቆ ከቆየ አዲሱ የዶ/ር አብይ ካቢኔ ይህን ችግር እንደሚፈታው እና ቤታችንን በቅርቡ እንደምናገኝ ሙሉ በሙሉ ተስፋ አለን፡፡
      እርግጥ ነው እኛ ይዘንው የነበረው አቁዋም አቶ ኤርምያስ ከተናገረው ጋር ፈጽሞ እማይገናኝና እንዲሁ አቶ ኤርምያስን ከቢሮው ያባረሩት ግለሰቦችን አምነን ለ3 ተከታታይ አመታት ግዜያችንን በከንቱ ስናጠፋ መቆየታችንን እያሳዘነን እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ወንጀል እንዲፈጠር ተባባሪ የሆኑ አካላቶችን መንግስት ተከታትሎ እርምጃ እንዲወስድልን፣አቶ ኤርምያስም በሚችለው መልኩ የተጎዳውን ህዝብ እንባ አብሶ ወደ ሌላ ስራው ቢገባ እያልኩ በአጠቃላይ ጆሲን ሳናመሰግን አናልፍም ብለናል፡፡

    • @mizanhailu1652
      @mizanhailu1652 2 года назад

      👍😘

    • @Gofla111
      @Gofla111 5 месяцев назад

      😂😁😂😁😂😂😂😂😂አሁንስስ
      ሙተሀል አለህ😁

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 лет назад +22

    *አስተውሉ ግን አነጋገር ዘይቤውን.... የ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ነገር እንኩአን ሲናገር በ አማርኛ ነው ሚገልፀው! እንደሱ የተማረና ብዙ ተምክሮ ያለው ሰው ብዙም የለንም ግን እዩት.* ሌሎች አወቅን ባዮች, አርቲስቶች, ፖለቲከኞች, አዲስ ሀብታሞች, TV ሰዎች (ጆሲንም ጨምሮ,ሰይፉም, ሄለን ሾ ) አስር እንግሊዘኛ ቃላት ስላወቁ አስሬ ያለአግባብ እየተጠቀሙ ያንገሸግሻሉ! የወቅቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ, ጋሽ አመልጋ!

    • @Andyadd
      @Andyadd 5 лет назад

      ጥሩ ምልከታ ነው።

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 лет назад +65

    ጆሲ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወቅቱን የጠበቀነው አቶ ኤርምያስም ብዙ ካንተ ተማርኩ ጠንካራነህ

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 5 лет назад +80

    ኤርሚ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ብትጀምር ብዙ እንማር ነበር። እስኪ ከጆሲ ጋር ተመካከሩ

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 лет назад +49

    የኔ ጌታ ኡነት ነው አገሩ ሁሉ ሌባ ነው ሌባ ያልሆንኩት እኔ ነኝ ያላትን ተመችታኝ አለች👌

  • @asterfantahun6417
    @asterfantahun6417 5 лет назад +25

    ቀሪው ጊዜህ የተቃና ይሁንልህ።። ለኢትዮጵያችን እጅግ ታስፈልጋታለህ!!! ከአብያችን ጋር ማውራት ይኖርባቹሀል።። ይመስለኛል ታስፈልገዋለህ።።።። ጆሲ ተባረክ እሺ!

    • @Andyadd
      @Andyadd 5 лет назад

      Aster Fantahun ምን ባክሽ ምን ይቃናል ይህን የመሰለ አገር የሚቀይር ሙያተኛ የተደራጁ የወያኔ ሌቦች አላሰራ እያሉት።

  • @SB-hp8ms
    @SB-hp8ms 5 лет назад +70

    I really love this man & He's completely up front and honest. I can tell Ermias is truly a scholar and gentleman, HE DESERVES JUSTICE!
    A country like Ethiopia must not be again where politicians go in poor and go out rich, and those who are honest and working their asses off remains poor! Ermias Amelga studied to be frank and honest with the Ethiopian people and government. Dear Ermi remember always: "An ambassador is an honest man sent abroad to lie and intrigue for the benefit of his country." and you for the benefit of your business and last but not least your life dear brother! I pray for you: the new revolution (Dr. Abiy's government) may bring a solution for you.

    • @harrerketema6889
      @harrerketema6889 5 лет назад

      He completely forgot that there are so many highly educated Ethiopians. He circle around the real topic. When he is uestioned, he does not answer directly. All he does BS, He is a street smart. Does not talk substance. Had he was in another country he would have been in prison. There is no law and order in Ethiopia. Keep on fooling everybody. You are a thief. If I were you, I would go and ask the government to help you pay back the money to the people. BS BS BS BS BS. Yemerkatto Leiba. Stop being philsophical. Give back the money. Give back the money. Return back the money. You are a criminal. Shame on you!!! Shame on you!
      .

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms 5 лет назад +1

      @@harrerketema6889 You don't need a religion or political ideology to understand this gentleman. My dear brother/sister, what you still don't understand is, the truth behind all the mess under the table. I advice you to lift up the table and see what is under there, and then you can ask those who hack, rob & make someone's life miserable.

    • @prix205
      @prix205 5 лет назад +1

      @@harrerketema6889 dont you get it ...he has made millions as a wallstreet guy has been there and done that ...money is not his motivation. you clearly are part of the problem ...or should i say was part of the problem.a new day has come for Ethiopia and you and the likes of you cant stop it. itsnt it beautiful to hear and see the real truth for the first time? its what is happening here. may God bless this Guy because if i were him i would be in a mental institute by now

  • @akemanu48
    @akemanu48 5 лет назад +5

    የምር ትልቅ ሰው!
    ይህን ሁሉ ህይወት ያሳለፈ ጠንካራ ሰው ነው። ምሁራን ብለን ከሰየምናቸው ይልቅ ያንተ ህይወት ብዙ አስተምሮናል።የሚገርመውና የተገለጠልኝ ነገር ቢኖር ጅቦቹ ይህን ያህል መከራውን ያበሉት እንደልማዳቸው ሌሎች ጭንቅላት አልባ ባለሀብቶችን እንዳቆሸሹት ሁሉ እሱንም ሞክረው አልነካካም ስላላቸው ነው።የሚገርመው ግን ከጅቦቹ መንጋጋ ማምለጥህ ነው። አይዞኝ ኤርሚ አሁን እንዳንተ አይነት ሀቀኛና ሙሉ ሰው እምዬ ኢትዮጵያ የምትፈልግበት ጊዜ ነው።ዶክተራችን ይህንን ሰው ዝም እንደማትል አልጠራጠርም።
    ጆሲ እናመሰግናለን።

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 лет назад +10

    ይኼ ሰው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ማለት ምርጥ እና እንቁ ለብዙዎቻችን ትንግርታዊ ምሳሌ መሆን የቻለ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ነው።
    ስለፈጠራችሁ ሰውየውን ባትረብሹት!!!
    ያለውን ችግር ሁሉ መንግስት እገዛ አድርጎለት ይቅረፍለት እና ተዓምር የሆነ አገሪቷን መጥቀም የሚችል ስራ ያሳየን።
    እድሜህ ይርዘም አቦ!!!
    ጆሲ አንተን ሳይ "አለባቸው ተካ" ን ያየሁት ያህል ነው ሚሰማኝ።
    ለበጎ ምግባርህ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ።

  • @betelhemtesfaye7838
    @betelhemtesfaye7838 5 лет назад +85

    I love this guy...we learn a lot from him. Jossy is becoming a real pro... I like the way he handled the dialogue.

  • @birukbeyen8730
    @birukbeyen8730 5 лет назад +11

    ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጥ ደባ ቢሠራብህም እንደ እባብ አፈር ልሰህ ትነሳለህ እንጂ ተስፋ አትቆርጥም ኤርሚ ካንተ ብዙ ቁም ነገሮች ተምረናል ተስፋ አለመቁረጥ ባለህ ዕምነት ቆመህ መገኘት ፅናትህ ለአሠብት ዓላማ ተስፋ ባለመቁረጥ ጠንክሮ መስራት ለአደገኛ ቦዘኔዎች ቦታ አለመስጠት እግዚሃብሄር ካንተ ጋር ይሁን!!!!!!!

    • @kidesttagey8182
      @kidesttagey8182 5 лет назад +1

      እንኳን በሠላም ተፈታህ የሜጠብቀው ፈጣራ ነው ውልደሀል ወይ፣ ?

  • @entisarhussien5930
    @entisarhussien5930 5 лет назад +75

    ዩኒቨርስቲ የሆነ ሠዉ ነው

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 лет назад +62

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ትንሳኤሽን ያሳየን አሜን💚💛♥️የኢትዮጵያና የህዝብ ጥላታችን እግዚያብሔር ያጥፋልን አሜን በሉ ሀገራችሁን የምትወዱ ወገኖቸ??💚💛♥️🙏

  • @ebrahimedris6735
    @ebrahimedris6735 5 лет назад +101

    I enjoy listening to Ermias ......honestly i wish it lasts to part 10...

  • @hiwotgashu9586
    @hiwotgashu9586 5 лет назад +2

    ምርጥ ቆይታ ነበር አቶ ኤርምያስ በጣም ጠንካራና ሊደነቅ የሚገባው ሠው አስተማሪም ነበር ቢሠሙት አይሠለችም ኢትዮጵያችን እንደነዚ ያሉ ሠዎች ነው የሚያስፈልጓት መልካሙን እንመኝልሀለን።ጆሲዬ እናመሠግናለን።

  • @ethiopiantube5890
    @ethiopiantube5890 5 лет назад +3

    አቶ ኤርሚያስ እውነት ጠንካራ ሰው ነህ ያልከው እንኳን ባይሆን
    ምን ያህል ፈተና እንደተቋቋምክ ለመላው ኢትዮጵያዊ መልዕክትህ ጠቃሚ ስለሆነ ያንተን ፅናት ይስጠን!! አመሰግናለው። ሰለሞን ነኝ ከለንደን

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 лет назад +33

    ትክክል የሚናገረው ነገር በዙ ነገር መማር ያሰችላል

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f 5 лет назад +5

    በጣም ጠካራ ግልጽ ሰው ነው የኔ የዋህ የኛ ሰው ምን ብታረግለት ከመተቸት አያልፍም

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 5 лет назад +5

    I don't think Ato Ermias said I don't make any mistakes, infact he accepted & moveon to try something new. Ato Ermias you are genius. You are a great example of strength. Continue to work so hard, the true Ethiopian will never forget you. Thank you

  • @derejekifle5019
    @derejekifle5019 5 лет назад +24

    Jossy በ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ዙሪያ ያቀረብከው ፕሮግራም በሙሉ ተከታትየዋለሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው አንተን በቅድሚያ አመሰግናለሁ::
    ክቡር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ውጭ አገር ተንደላቀው መኖር ከሚችሉ ኢትዮጵያውያን አንዱ ነው ይህ ሆኖ ሳለ ማንም ውጭ አገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወደ አገሩ እንኳን invest ለማድረግ ቀርቶ መኖር በማይፈለግበት ግዜ ወደ አገሩ የተመለሰና እውቀቱና ገንዘቡን ያፈሰሰ አገሩን የሚወድ ጥሩ professional ሰው ነው:: ምን ያደርጋል አገሩ ላይ ደግሞ መዝረፍ የለመደ: አጭበርብሮ መበልፀግ እንደስራ የሚቆጥር: ምቀኛ: ስግብግብ ለ አገር እድገት የማያስብ ባለ ስልጣን እንደ ሳምሶን ማሞ ያለ ህሊና ቢስ ገጠሙት
    በእነዚህም የቀን ጅቦች መከራንና ስቃይን አደረሱበት::
    በዚህ መሀል የ አቶ ኤርምያስ ቤተሰብ ምን ያህል ጭንቀት ውስጥ እንደነበሩ መገመት አያዳግትም::
    ለዚህ አገር ወዳድ ምርጥ ሰው መንግሥት አስፈላጊውን ትብብር በማድረግ ፍትህ እንዲያገኝ ለደረሰበት ኪሳራ ካሳ እንዲያገኝ መደረግ አለበት::
    ለ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አቶ ኤርሚያስ ጥሩ የ economy advisor እንደሚሆን አልጠራጠርም::
    በመጨረሻም ክቡር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ አገርህ ላይ ላበረከቷቸው ነገሮች ሁሉ አድናቆቴ ወደር የለውም
    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መልካም የስኬት ዘመንን እመኝልሀለሁ::

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 5 лет назад

      Addis Melikt
      ሳምሶን ተራውን እየጠበቀ ነው ከጌቶቹ ጋር ቂሊንጦ ሊወርድ::

    • @chiebelew8615
      @chiebelew8615 5 лет назад

      Addis Melikt Thank you!!!

    • @Andyadd
      @Andyadd 5 лет назад

      Addis melikt እናመሰግናለን። በትክክል ሀሳቤን በአስተያየትህ/ሽ አግንቻለሁ። ምንም አልኮምትም👍

  • @zerihuntesfaye8360
    @zerihuntesfaye8360 5 лет назад +1

    አቶ ኤርሚያስ በእውነቱ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነክ ካንተ ብዙ ልንማር ይገባል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 5 лет назад +15

    እኔ እሄንን ፕሮግራም ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ነው ያየውት ።ፈልም የመሰለ እዉነተኛ የሂይዎት ታርክ ነው እኔ በበኩሌ በጣም ነው ያደነኩህ! በመቀጠል ይሄ የ ኤርምያስ አመልጋ ይሂይዎት ታርክ አሳዛኝም አስተማሪም ጭምር ነው። ጆስዬ አንተንም እናመሰግናልን እንዳንቴ አይነት ምርጥ ሰው ስላቀርብክልን። አቶ በኤርምያስ እንኳንም ኖርክ ። የመኖር ትርጉም ብዙ ነገር ያሳያል ስለኖርክ ነው ዛሬ ላይ ሆነይ ትላንት ያሳለፍካቸውን የሂይዎት ታርክህን ቁጭ ብለህ የተናገርከው እና ፈጣርህን አመስግን። በተረፌ ለቀሪ እድሜህ መልካሙን ሁሉ ተመኜሁልህ በመቀጠል ለኛ ለስደተኞም አንድ ነገር በለን እስቲ?

  • @user-ng9sx1vy7x
    @user-ng9sx1vy7x 5 лет назад +1

    ኤርምያስ አፌን ከፍቼ እያዳመጥኩት ነበር ግን እድሜ እና ሐብት የሰጠውን ጌታ ማመስገን ዘነጋ

  • @Biruk34
    @Biruk34 5 лет назад +13

    A brilliant man. A lot can be learnt from this guy. If he opens a school I will definitely sign up.

    • @annamargieti2446
      @annamargieti2446 4 года назад

      I definitely agree. He is a treasure. Shame we don't appreciate such a genius mind

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 5 лет назад +5

    ጆሲዬ አስተዋይ ልጅ ነህ
    አቶ ኤርሚያስ በጣም አደነቅኩህ ጥሩ መምህር ነህ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 5 лет назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድም ኤርሚያስ ከጅቦች ጋር ፊት አድርገህ መሟገትህን በጣም አደንቅሃሉ እውነትን የያዘ ድሮም ደፋር ነው ጀግና ነህ ብዬሃለሀ🌹

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 5 лет назад +10

    ኤርሚዬ አትናደድ አንዳንዶቻችን ከእውነት አሉባልታን መቀበል እና ማመን እንወዳለን ። አንተ ብር አልበላህም የበሉት ደግሞ ይመልሶታል።

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 5 лет назад +3

    በጣም ምርጥ መሳጭ ቃለ-መጠይቅ ነው። ትልቅ ሰው ስላቀረብክልን ጆሲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ጆሲ ይችን ጥያቄ ለኤርሚያስ አመልጋ ጠይቅልኝ "ኤርሚያስ ትፆማለህ በጣም ግሩም ነው " ፀሎትስ ታደርጋለህ ወይ?ፀሎት ካደረክስ እንዴት ነው የምትፀልየው?" እንደምትጠይቅልኝ በመተማመን ነው የጠየኩት ።አመሰግናለሁ ጆሲ በርታ ።

  • @solvieiratube1477
    @solvieiratube1477 5 лет назад +4

    ይህ ሰው ትልቅ የሃገር ሃብት ሆኖ እያለ ብዙ ያልተጠቀምንበት ሰው ነው ተገርሜበታለሁ።

  • @welloculturalmusic6868
    @welloculturalmusic6868 5 лет назад +4

    ጆሲ እስከዛሬ የተጎዱ የተችእገሩ ሰዎችን ስትረዳ በጣም እየተደሰትኩት መልካምነትን ነበር የምማረው ዛሬ ደግሞ ወጣ ብለህ እንድህ አይነቱን የሂዎት አስተምሮ ያላቸውን ሰዎች ማቅረብክን ወድጄዎለው እኛም ከነሱ ብዙ እንማራለን በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን ወጣቴች እንድህ አይነት ትምህርት የሚሰጥ በተለይ በኑሮና በሂዎት መካከል ብሎም ስለ ቢዚዝነስ ሰፊ ትምህርት የሚሰጡ ሰዎችን እያቀረብክ እንድንማር በግሌ እፈልጋለው መበረታታት ያለበት ፕሮግራም ነው ወድጄዋለው በተረፈእኔ ከዚህ ሰውየ የተማርኩት ዝምሎ ተደላድሎ መኖር የሂዎትጣዕም እንደሌለው ተረድቻለው ህዎት ትግል ናት በትግል ካልኖርክ ሂዎት አትጣፍጥም እና በሂዎት ላይ የሚመጡ እያንዳንዱን ነገር በደስታ በፈቅር ተቀብሎ በሂደት እየታገሉ መኖር ነው ሌላው አባባሉ ተመቸኝ እንደ አይጥ ሺህ አመት ከመኖር እንደ አንበሳ አንድ ቀን መኖር በጣም ተመችታኛለች ኤርሚየ ሰፊ እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 лет назад +4

    በጣም የማክበርህ እና የማደንቀህ ሰው ነህ፣ ኢትዮጵያ አንድነት እና እንደ Dr አብይ ቅን ሰው ያስፈልጋታል ለዘላለም ኑሩልን ፡!!!!!!🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺❤️

  • @hebrawitbelay1769
    @hebrawitbelay1769 5 лет назад +4

    እውነት ነው ምርጥ መምህር ነህ ለውጠኧኛል ብርክ በል

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 5 лет назад +8

    This is the best interview I heard for a while. Jossy bring educated people like this for a change, who can change Ethiopia with their bright Idea.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад +1

      The idea is good to interview him... However the interviewer dont ask educated questions, jossy dont even understand half the things he's saying. Ermiyas' ideas are rocket science, jossy is still learning to walk, thats the difference here !
      Smart questions to ask:
      .Why are our leaders scared of smart educated people?
      .How did you start the businesses
      .Advise for the nation/young people
      .Whats wrong with us as people
      .Why do we hate our successful fellows
      .His prediction about Ethiopia
      .Advice for dr Abiy and the Gov.
      .Advise about Marriage and relationships ETC
      .

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 5 лет назад +1

    በጣም የሚገርም ሰው ነህ፡፡ ኮራሁብህ፡፡ ከአንተፐብዙ ተምሬአለሁ፡፡ አገሪቷን የመቀየር አቅምም እውቀትም አለህ፡፡ በርታና በመንገድህ ቀጥል፡፡

  • @user-ks4kp5kl6x
    @user-ks4kp5kl6x 5 лет назад +1

    በጣም የሚገርምና ስኬታማ ሰው ነው የምር ብዙ ነገር ተምሬአለው ግን ስለ ቤተሠብ ሁኔታ አልተጠየቀም ትዳር ልጆች አሉት ? 👏👏👏

  • @waffiki
    @waffiki 5 лет назад +6

    i am glad Ermias is saved and the good thing he is very clever and quick.

  • @hadramohammed9269
    @hadramohammed9269 5 лет назад

    ኤርሚያስ በጣም ታላቅ ሰው ነህ ብዙ ትምህርቶችን ካንተ ማግኘት ይቻላል አንድ ወሳኝ ነጥብ ግን ስተሀል እሱም ሰው በሶስት መንገድ ይሞታል ያልከው ሰው ዩሚሞተው በእንድ መንገድ ነው ፈጣሪ የሰጠውን እድሜ ሲጨርስ

  • @habeshatiktok4506
    @habeshatiktok4506 5 лет назад +1

    ሞክሼዬ ኤርሚ በጣም ነው ማከብርህ ስላንተ ብዙ ተብለሀል ብዙ ሆነሀል አንተ ግን ጠንካራ ንህ የህይወት ፍልስፍናን አደንቅልሀለው ኑርልኝ

  • @user-le7gl7wx7v
    @user-le7gl7wx7v 5 лет назад +1

    በእውነቱ ይህ ሰው በጣም ያሳዝነኛል እፍፍፍ ኢትዮጵያ መልካም ልጇቿን የሚገፉ ዳቢሎሶች ይዛ ኑራለች ወያኔወች እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ሃገር መገየር እሚችሉ ወገኖቻችንን እርቃን አስቀራችሁ ግን በፍፁም ሳለደቅህ አላልፍም ብርቱ ሰው አቶ ኢርሚያስ አመርጋ

  • @babeema
    @babeema 5 лет назад +10

    Haha Ermias is refreshing, honest and knowledgeable fella. Too bad that this shallow country has swallowed his ‘ideas, ventures’ that could have helped many people in the country. He is, sometimes, naive and far removed from the society - a type of life that’s almost perfect - and revolves in his world. Had only given a chance and a platform to deliver, he can still do many things! Good luck to him. And good on JTV as always!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 лет назад +5

    ዋዉ ጆሲ ኤርሚያአስን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል በሥራህ አድናቂህ ነኝ

  • @sisaytefera7191
    @sisaytefera7191 5 лет назад +15

    እኔ እኮ ማለት የፈለኩት የተቸገረ ሰው ቢሆን እሺ ምነው ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ ሀገሬ ላይ ልስራ ቢል የመሀይም መጫወቻ መሆኑ ገርሞኝ ነው.

  • @user-md6qd5go1z
    @user-md6qd5go1z 5 лет назад +3

    ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ ብዙ ትምህርት አስተማርከን በረታልን የቀን ጅቦች እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @Netsimuya
    @Netsimuya 5 лет назад +1

    ምርጥ ቆራጥ ጀግና ሰው ነው ለኔ ምንም ጥፉት እንደ ሰው ልጅ ቢያጠፋም የ ሚሰራ ሰው ሁሌም ይሳሳታል
    learn German in Amharic ጀርመንኛ በ አማርኛ

  • @awolnur182
    @awolnur182 5 лет назад +1

    የሚደንቅ ትምህርት ነዉ እድሜህን አለህ ያርዝመዉ

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 5 лет назад +1

    ይዚህ ሰው ንግግር ይሚገርም አሁን ከምናያቸው የትኛውንም ድራማ እንደዚ በስሜት እይቼው አላውቅም የሚገርም ነው በጣም አስገራሚና አስተማሪ ነበር

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 лет назад +11

    አድናቂ ነኝ ኤርሚያስ በርታ ወንድሜ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 лет назад +38

    ስንት አመት ትኖራለህ ለሚለው መልስ የሰጡት ትክክል አይደለም ::
    የሰውልጅ ሒወት ያለው በአንድ አምላክ በእግዚያብሔር ብቻ ነው አዳኝም ገዳይም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ነው ::
    እውቀት ሲበዛ ከእግዚያብሔር ጋር ያቀያይማል አሰተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን🙏

    • @yenabeza4462
      @yenabeza4462 5 лет назад +1

      በርግጥም ሁሉን ማድረግ የሚችል አንድዬ ፈጣሪ ብቻ ነው።
      ግን አንዳንዴ በስራው ጣልቃ እየገባን በራሳችን ላይ ብዙ ችግር እንፈጥራለን... እራሳችን በፈጠርነው ነገር እንጠፋለን ያለ ግዜ ው.....

    • @enegennegusenshomekugn4627
      @enegennegusenshomekugn4627 5 лет назад +2

      አዎ ልክ ነው የሰው ልጅ ሒወት በእግዚያብሄር እጅ ነው ግን እግዚያብሄር የድንግል ማርያም ልጅ አይደለም

    • @ethiopiainme23
      @ethiopiainme23 5 лет назад +5

      Ene Gen Negusen Shomekugnከመናፍቆች ጋር ምንም አይነት ወዳጅነት የለኝም🤦🏿‍♀️ድንግል ማርያም የእየሱስ ክርስቶስ እናት ናት አማላጄም ናት::

    • @user-te1ot3vs9f
      @user-te1ot3vs9f 5 лет назад +3

      አይ አለመታደል የልብ እዉር ማለተ እንዲዚህ ነዉ ማስተዋሉን ያደለን አር እያየን እየሠማን የእየተማር ጠፍተና የእመብርሃን ልጅ መድሀኔአለም ወደ ልባችን ይመልሠን

    • @enegennegusenshomekugn4627
      @enegennegusenshomekugn4627 5 лет назад

      ያብ ስራ ልጄ ጎበዝ እንደሱ እንድትይ ነው የፈለኩት ድንግል ማርያም የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ነች የሚገርመው ግን እርሷ የኔ ወዳጅ አንቺ የኔ ጠላት መሆንሽ ነው ለማንኛውም ተባረኪልኝ ኑሪልኝ ካስቀየምኩሽም ይቅርታ

  • @nebiy-bisratsolomon4304
    @nebiy-bisratsolomon4304 5 лет назад +1

    Jossi thank u to let us know this gentle man እውቀት ይፈሳል ከውስጡ የተማረ ያግኝ ያስተዳድር ለሌላው ብርሀን ነውና

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад +12

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው እናመሰግናለን ጆሲ እና አቶ ኢሊያስ መልካም የስራ ግዜ

    • @helensolomon886
      @helensolomon886 5 лет назад

      Ď/r Abiy+ Ermiyas= Mirt ye eþhiopia logisch. Very interesting.

  • @engidamengistu3598
    @engidamengistu3598 5 лет назад +3

    my godness we need such honest brave man for our beloved country!!

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 5 лет назад +2

    አቶ ኤርምያስ አንተ እውቅና ምርጥ ሰው ነህ: እግዛቤር ሀሳብህን ያሳካልህ።

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 2 года назад +3

    I learned a lot from this interview. Good stuff 👏 I moved back to Ethiopia 6 years ago from the US and experienced very difficult times in my life. The challenges to live and work in our country are enormous.

  • @hshsggsgsbdhdhbehsh5013
    @hshsggsgsbdhdhbehsh5013 5 лет назад +1

    የአይምሮ አባቴ ነህ አንቱ ማለት አልችልም አንተን ወድሀለውውውውውውው!👍👌

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 лет назад +17

    ጉዱ ነው ዘንድሮ
    ኤርሚያስ ሳይሆን መባል ያለብህ እዮብ ነበር መባል ያለብህ።

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 5 лет назад +5

    It is very innocent with a lot of information for the generation somehow by fasting along hours a day I wanted to say he found God God bless you mr. Brother

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 лет назад +3

    Ato ermyase you must open your own TV show. you are a university Thankyou josseya for interview .

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 5 лет назад +4

    ሀገሬ ስንት እውቀት እያላቸው ህዝባቸውን እንዳያገለግሉ የታፈኑ በየጓዳው ተደፍተው ይሆን።አቶ ኤርሚያስ ጥንካሬ ባይኖረው ኖሮ ይህችን ቀን አያያትም ነበር።ያንተን ጥንካሬ ያድለን የእውነት ጀግና ሰው ነህ።
    እውቀቱስ ቢባል ዶር አብይ ይህንን ሰውዪ ሊጠቀምበት ይገባል።

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад

    ምርጥ ሰው እንደናተ አይነት ሰወች ቢናገሩና ቢያወሩ ሀገር ባደገች ይህ ሰውየ ንፁህ ነው ከተደላደለ አሜሪካ ወጥቶ ሀገሩ ለመኖር ለመሥራት እሜያደርገው ተግባር ነው

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x 5 лет назад +2

    ጆሲ ይህ ሰው የእራሱ ሾው እሚያስፈልገው እና እኛንም ብዙ የሚያስተምረን ነው።

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 4 года назад

    "ረሃብን በእውቀት ትቆጣጠረዋለህ"፡፡ ይሄ አሁን ቀልድ አይመስልም? በጣም እውነተኛ ሃቅ ነው እኮ ሚያወራው!! ተባረክ። I have been experience it too.

  • @henokabraham3568
    @henokabraham3568 5 лет назад +1

    Thank you Jossy. it is because of the work you do that we were able to listen to and learn from Ermias Amelga. Keep it up!!!!!

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 5 лет назад +2

    ውይ አባታችን እድሜ ይስጥዎት በርቱ በናተ መስዋዕትነት ልጆቻችሁ ይደላቸዋል ዛሬ ባይሳካ ነገ ይሳካል አብሽሩ

  • @abebr69
    @abebr69 5 лет назад +4

    I enjoyed every second of this interview. Thank you Mr. Ermias and Jossey

  • @abdullahgoodys7545
    @abdullahgoodys7545 5 лет назад +1

    ጆሲ በጣም ደስ የሚል ነዉ
    ኤርሚ አንተም ለሰዎች አሉባልታ ወሬ ቦታ አትስጥ

  • @lulsegedabebe4227
    @lulsegedabebe4227 5 лет назад +34

    You are a hero!

  • @Sabityp
    @Sabityp 5 лет назад +12

    To heal yourself do hard dry fast ( dry fast you are not allowed drinking water or touching water) for 48-72 hrs and break your fast with raw beef and egg. Don't cook your egg with onions and oil if you can drink the egg or cook it with butter. After breaking your fast drink pink or sea salt water. Don't drink tap water if you do it will clean out your body microlight. ኤርሚያስ ያለው ነገር አዲስ ነገር አይደለም ለኢትዮጵያ ።ችግሩ አሁን የሚፃም ሰው ጠፍትዋል ።ለዛም ነው ሰብአዊነት ከኢትዮጵያ እየጠፋ የመጣው ።መፆም ለሰውነት ጤና ብቻ ሳይሆን መንፈሳፊ እርካታው በገንዘብ የማይተመን ነው ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ከውጭ እየታሸጉ የሚጠጡ: ታሽገው የሚመጡትን ምግቦች ገንዘቡን እዛ ላይ ማውጣት አቁሞ በየጓሮ የራሱን ካሮት እና ቆስጣ መትከል መሬት የሌላቸው መንግስት አትክልትና ፍራፍሬ የሚተክሉበትን ሸንሽኖ ቢያከራይ: ህዝቡ ወደ መፆም እና መፀለይ ቢመለስ የጥበብ ሁሉ ፍንጩ ይገለጥለታል። ቦርጭ ለማጥፋት አሁን ጅም ሂዱ ሲባል ያስቀኛል 24ሰአት እስፓርት መስራት አበላልን ሳያስተካክሉ ገንዘብን በፍቃደኝነት ለንግድ ሰዋች ማስረከብ ነው ። ፆም ፁሙ: መንገድ በግር ተጓዙ: ፀሎት አርጉ። በቀን 3 4 5እቴ መብላት አቁሙ።

  • @atseminelik5128
    @atseminelik5128 5 лет назад +3

    God Bless you Mr Ermiyas Amelga we didn't know you but now when we know you we fall in love with you. Long live for you.

  • @hailemichaelbelete2990
    @hailemichaelbelete2990 4 года назад

    እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው ስነስርዓቱ አወራሩ እራሱ ምን ያህል የዘቀጠ አመራር እንደነበረን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው የዚህን ሰውዬ እህምሮ መንግሥት ቢጠቀምብበት ጥሩ ነው

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 5 лет назад +23

    Wow ጆስ መልካም ሰዉ አድናቅህ ነኝ

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 5 лет назад +85

    ኧረ ሚገርም ሰው ነው ለአቶ ኤርሜያስ አመርገና በህዝብ ደረጃ ይቅርታ ልንጠይቀው ይገባል

    • @addiszewdie4850
      @addiszewdie4850 5 лет назад +1

      Abi Abenzer Temsgen seriously 😒

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 5 лет назад +1

      Degmo egna mn aderegin ena nw yekerta yementeykew !!!!!!

    • @petroseaklilu5009
      @petroseaklilu5009 5 лет назад +2

      ሃይ አቢ)፡-
      ከልቤ ይህንን ፕሮግራም ተከታትዬዋለሁ እውነት ነው እምልህ እጅግ መሳጭና ትምህርት ሰጪ ሆኖም አገኘሁት፡፡ዋናው ነገር ግን እባክህ ከተቻለ ይህን ግለሰብ አባርረው በጉልበታቸውና ከጀርባቸው ባሉ ቱባ ባለስልጣናት ተመክተው ቢሮውን የቀሙትን ቤት ገዢዎች ሳይሆኑ የቤት ገዢ ወኪል በመሆን ሃገር ሲያምሱ የነበሩ ግለሰቦችንም በተቻለ አቅም አቅርበህ እሚሉትን ብንሰማ እሚል ሃሳብ አለኝ፡፡
      በመቀጠል ግን አቶ ኤርሚያስ ሁል ግዜ ሲወጣና ሲገባ መጠንቀቅ ያለበት ነገር ቢኖር በዚህ ኢንተረቪው ላይ ለሱ ውድቀት በዋንኛነት (ግንባር ቀደም )በመሆን ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ጥቂት ሰወች መካከል፡-
      1ኛ.ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ፣
      2ኛ.አቶ አክሎግ ስዩም (አክስቱ ቤት ገዝታ ውክልና ወስዶ እሚንቀሳቀስ)በአሁኑ ወቅት የአቶ ኤርሚያስን ቢሮ በጉልበት ነጥቆ በወር 25000 ብር ተከፋይ የሆነ ግለሰብ ፣
      3ኛ.ኮረኔል አብረሃም የቀድሞ ጦር አባል የሆነ ለጥበቃ ብሎ 25000000 ሚሊዬን ብር ካላመጣህ አስገድልሃለው ብሎ እሚፎክርበት ግለሰብ፣
      4ኛ.ከአቶ ኑረዲን ጀማል ንግድ ሚ/ር ውስጥ እሰራ ያለ ግለሰብ እና ግለሰቡ ያልጠቀሳቸው ቱባ ባለስልጣናት ሙሉ በሙሉ ተጠንቅቆና እራሱን ጠብቆ ከቆየ አዲሱ የዶ/ር አብይ ካቢኔ ይህን ችግር እንደሚፈታው እና ቤታችንን በቅርቡ እንደምናገኝ ሙሉ በሙሉ ተስፋ አለን፡፡
      እርግጥ ነው እኛ ይዘንው የነበረው አቁዋም አቶ ኤርምያስ ከተናገረው ጋር ፈጽሞ እማይገናኝና እንዲሁ አቶ ኤርምያስን ከቢሮው ያባረሩት ግለሰቦችን አምነን ለ3 ተከታታይ አመታት ግዜያችንን በከንቱ ስናጠፋ መቆየታችንን እያሳዘነን እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ወንጀል እንዲፈጠር ተባባሪ የሆኑ አካላቶችን መንግስት ተከታትሎ እርምጃ እንዲወስድልን፣አቶ ኤርምያስም በሚችለው መልኩ የተጎዳውን ህዝብ እንባ አብሶ ወደ ሌላ ስራው ቢገባ እያልኩ በአጠቃላይ ጆሲን ሳናመሰግን አናልፍም ብለናል፡፡

    • @abiabenzertemsgen3105
      @abiabenzertemsgen3105 5 лет назад +1

      "ለሁሉም ጊዜ አለው" ይላል ቃሉ
      ለአቶ ኤርሚያስ ያለስማቸው ስም የሰጡት ሆዳሞች ለራሳቸው ጭምር ክብር የሌላቸው ስግብግቦች ናቸው። እሱ ግን በእውቀት ሆነ በንፅህና ከነሱ ሺ ጊዜ ይሻላል የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አሁን ከእውነት ጋር መቆም ይኖርበታል። እሱን መደገፍ ለሚሊዮኖች የስራ እድል መክፈት ነው። ለእውነተ እውቅና መስጠት ነው። መንግሥት ለአቶ ኤርሚያስ ትክክለኛ ካሳ ትክክለኛ ድጋፍ ትክክለኛ የሥራ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ይኖርበታል።

    • @petroseaklilu5009
      @petroseaklilu5009 5 лет назад

      @@abiabenzertemsgen3105 ትክክል ብለሃል ይቅርታና እነዚህ ግለሰቦች የቀን ጅቦች ቢባሉ ያንሳቸዋል ማለትም ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ነውና እንዲህ ያለ ወንጀል ፈጥረው ግለሰቡን በድለው፣መንግስትንም አሳስተው ተደላድለው የተቀመጡት እንዳልከው ፍርዱን ያገኙታል፡፡

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 лет назад +3

    😍😍😍 ጆሢ እናመሠግናለን በጣም ትልቅ መልክት አለው አባዬ ጥንካሬ ተምሣሌትነህ

  • @kalebtakele761
    @kalebtakele761 5 лет назад

    Sir u deserve every praise. you've passed through hard times .and it seems like ur leading a Buddhist life style.. which is pretty odd for our country but teaches a healthy way of life. I salute u for that.go Ermi!!

  • @thelalibelaboy541
    @thelalibelaboy541 5 лет назад

    What an intellectual guy he is. I would listen to him the whole day without getting bored.

  • @Ab-gy4fm
    @Ab-gy4fm 5 лет назад +9

    Ermie is really genius man, I wish most Ethiopian peoples are like you

  • @markospapi4493
    @markospapi4493 5 лет назад +2

    በመጀመሪያ ጆሲ ሰላምህ ይብዛ በመቀጠል ይችን መልዕክት ለጀግና(ለኔ ኢሮ ነው)እንደዚህ ያሉትን የተማሩ ሀገር መቀየር የሚችሉ ሰዎችን መንከባከብ ሲቻል ሀገሬን ላገልግል ብሎ የመጣን ምሁር እንዲህ ማድረግ ያሳዝናል የሰማው ቀን አዝኛለው ኤሪሚ ወርቅ በእሳት ይፈተና አይደል? አንተም ያ ማለት ነህ ሲለዚህ ማንንም እንዳትፈራ እውነት እውነት ናት አትበጠሰም ይህው እያየህ ነው ጤናና እድሜ ይሰጥህ ያሰብከውን ሁሉ አምላክ ያደርግልሀል እነሱ ሰላልተማሩ የተማረ ሲያዮ ሰኳራቸው ይነሳባቸዋል ሳምሶንን ትንሸ ቀን ጠብቅ ይሄ የወያኔ አሸከር ነው አንተ ላይ ለመድረሰ እላዮ ላይ ት/ቤት ቢሰራበት እንኳን 00000000000000000000 ኤርሚ እግዛቤር ይጠብቅህ የወደፌት ተሰፋችን ነህ ጆሲ ይችን መልክት በእግዛቤር ሰም እለምንሀለው አድርሰልኘ ማርቆሰ ነኘ ዋሸንግተን ዲሲ

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 5 лет назад +1

    ሁሉም የተናገርከው ትክክል ሊሆን ይችላል! ሰው የፈለገውን ያክል እራሱን ቢጠብቅ ነብሱ በእግዚአብሔር እጅ ናት ወንድሜ ከሞት በኋላም የዘላለም ሂወት አለ ለዛኛውም አለም አስብበት ተበረክ!

  • @salihibrahim562
    @salihibrahim562 5 лет назад

    Mr. Ermias appears very genuine so sorry for what he has gone through. I enjoyed his insight tremendously. Wish him many many happy years - May Allah protect him.

  • @ayalnehmenberu3200
    @ayalnehmenberu3200 5 лет назад +1

    very very smart business guy with a lot of ideas and very amaze by experience he has ,,, a lot to learn i heard from him from "teramaj" case before the factor was in my village area ,,,,,, i have learn from him a lot and used to read his articles during my economics education ,,,,, enjoy to listen

  • @meli6152
    @meli6152 5 лет назад +4

    Wow, he is a gold mind, a man like him would be treated like a king. Every single words what he says it has so much value. I can imagine how hard will be to understand him for those one who has dengay mined. I will be happy to invest in your project.

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад +1

    ይሔ ሰውየ ከደረሰበት ጉዳት አንፃር ቁሞ መሄዱ እጅግ ጠንካራ ነው
    ኢትዬጰያ እንደዚ አይነት ሰወችን ብትጠቀም የት በደረስን ግን የሚሰሩትን እና የሚጠቅሙትን ማሸማቀቅ እና ማውረድ ተገቢ አይደለም።
    እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥወት

  • @BA-gc4us
    @BA-gc4us 5 лет назад +1

    Big respect to you Mr Amalga,
    you are the man
    Humble and intellectual person
    A big inspiration to many of us
    God Bless
    And thank you Jossy for letting us share a bit of his endless life experience 🙏

  • @addisdavid2367
    @addisdavid2367 5 лет назад

    Jossy well done
    I enjoyed this interview
    It’s very educational relaxing stress free
    Ermias is a legend thrust worthy person
    Above all your interview skill is brilliant

  • @tewodrosbeyene1995
    @tewodrosbeyene1995 5 лет назад +1

    Thank you 🙏🏾 Jossy It was really interesting and learned a lot of things👏🏻👏🏻👏🏻

  • @tamiratzewde4368
    @tamiratzewde4368 5 лет назад

    He is the power house !!
    Happy to have such a true resource person !!
    Keep sharing your experience so that you would touch lots of youths !! HAT OFF

  • @yohannest.5455
    @yohannest.5455 5 лет назад

    So interesting from the beginning to the end! Thank you for sharing us you life experience! Good luck on everything 😊

  • @mehretsolomon6562
    @mehretsolomon6562 5 лет назад +2

    what an intelligent man I learn a lot from Ermias. all my life I learned from dietitians you should eat 3times a day and snacks in between. Yours it make sense and I am trying to eat healthy food ones a day and I like it. thankyou.

  • @redaitnegatu2145
    @redaitnegatu2145 5 лет назад +1

    Waww it’s interesting really love and respect Ato Ermiyas! I learn a lot from u I can tell ur honest and positive mind I’m happy Ethiopian to have like u person! You’re big role model for us Hopefully you’ll get justice soon God bless and long life also tnxs jossy!

  • @munirsaid6955
    @munirsaid6955 5 лет назад

    What an amazing interview jossy! Good luck Ermias you are really strong man!

  • @aklilualemayehu4474
    @aklilualemayehu4474 2 года назад

    Much respect for his brilliance, determination, and communication skill. Thanks, Jossy for creating this opportunity.

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 4 года назад +1

    This man is an extraordinary. wow. አሁን ለምን እንደሚያሳድዱት ገባኝ፡፡ እውነት ባለበት ውሸት መኖር ሰለማይችል ሁልጊዜ ያሳድደዋል፡፡

  • @amanuealgirma4599
    @amanuealgirma4599 5 лет назад

    He is Great and he will be greater!! He has done it for his country I hope he will continue his contribution Jossy keep it up your best doing..

  • @mertonstudent7919
    @mertonstudent7919 5 лет назад +1

    I love this guy he is so open smart minded!!

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 5 лет назад +1

    He is amazing person God bless u for ur honest !

  • @solomontessema8387
    @solomontessema8387 5 лет назад +6

    Ato Eremyase strong person God bless i lern a lot from you