ሚልየን ሰው ሞ.ቶ.ም ሀገር ይቀጥላል l የኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ l ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 июн 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

Комментарии • 157

  • @eshamohammed5785
    @eshamohammed5785 22 дня назад +10

    ይሄንን ካሜት የምተነቡ በሙሉ እባላቸሁ ፅፋልን በመላው አለም የምተገኝ ደጉ ኢትዮጵያየቸ እንደኔ እዚህ ቸግር የገባቸው እባላቸሁን ምን እንዳደረ ስ ማወቅ ሰላምፋልን እባላቸው ተባበረኝ ጀሲ እባላህን ይሄንን ሰውዬ ደገመህ አምጥተህ ጠይቅልን ረሊስትት ግንባታ ሰርተን ቤታቸውን እናበረጋላለን ከሎ 2014 በፈረንጆቹ አቈጣጠር 250 ሺ ኢትዮጵያ ገንዘብ ከነገብረገባቸ ገንዘብ በልታል እኝ በወጪ አገር ለፍተን የመጣነውን ገንዘብ ወሃ በላው በጣም የሰዝናል ሞት አይቀም። በጌታ ፊት አብረን እንቀርባለን🙏

    • @redeatfitsum4684
      @redeatfitsum4684 16 дней назад +2

      እመነኝ ኤርምያስ ጋዜጠኛ በብር መግዛት ይችልበታል! ኢኮኖሚክስ የማያውቅ ጋዜጠኛ እያቀረበ ዝ ዝ እየተጫወተ ነው!

    • @eshamohammed5785
      @eshamohammed5785 16 дней назад

      @@redeatfitsum4684 እውነት ነው አርሜስ አመል 250 ደጋጋገ ኢትዮጵያ የቻን ብር ከነገብራበርቱ በራስ ስቴት ስም የበለ ነው አደገኝ ስወ ነው የሰው ሐቅ አንተ በላብህ ያለመጠሐው ገንዘብ ከተበላው እሳት ነው😭😭😭😭😭

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 19 дней назад +6

    ምርጥ የኢኮኖሚስት ትንታኔ

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 15 дней назад +4

    I have lived in Europe for the last 34 years so I know how their economy is working, and Ermias explained exactly how the economy in rich countries works. I also know that Ermias has many degrees in the USA and worked there in a high-economy position on Wall Street, so he knows very well how it works. So, as he said in economics, the most important two words are SUPPLY and DEMAND. Also, his advice on how to eradicate the black market is excellent. The economy cannot work if the government does not do these things, and what I understand is that in rich countries, the people are systemtically forced to work hard to live a good life. In Europe and America, most people have two or three jobs to live a good life, but the government does it systematically and not by forcing them. Ermi, you are such a smart person, and I thank you. Marta from Berlin.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 15 дней назад

      @martamarcha2850 what do you do for living in Berlin . It is just to learn your insight in economics. Thanks 🙏

    • @martamarcha2850
      @martamarcha2850 15 дней назад

      ​@@sweetman5249 I have my own real estate business, but I also studied IT and economics.

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @Dernaclips
    @Dernaclips 20 дней назад +1

    We need this man to be politician and we have to give him a chance to track our economy and also he should get an opportunity to push our economy and infrastructure

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 16 дней назад +2

    He knows what he is talking about.... i really love his ideas, his mind, his personality. ... in a perfect world , he should be a leader....

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @merhawigebreleul9174
    @merhawigebreleul9174 16 дней назад +1

    Good points

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @millionabraham8692
    @millionabraham8692 20 дней назад +2

    Ermias one the master minds of Ethiopias economy🫡 Meles was 50 years ahead of the people of Ethiopia no one can see was he was seeing.

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @kassahunfikre552
    @kassahunfikre552 23 дня назад +5

    ጠያቂው እና ተጠያቂው ይለያያሉ። ጠያቂው ስትጠይቅ በጥንቃቄ ጠይቅ ሰወየው ከባድ ሰው ነው?

    • @yonasgebre1250
      @yonasgebre1250 20 дней назад +1

      እኮ 😂😂

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 23 дня назад +2

    Perfect explanation 👌

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j 23 дня назад +3

    ኢርሚ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @user-si7wy1hc9l
    @user-si7wy1hc9l 22 дня назад +3

    Brave ermi

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 19 дней назад +3

    Jossy don't bring someone who you can't ask question. He is knowledgeable

  • @Korra-e2e
    @Korra-e2e 21 день назад

    Honesty and openness are appreciated. I don’t know much, so I can’t say more. One thing I noticed is that he needs to be wise and avoid overconfidence and selling himself too expensively. Your success is a cumulative effect of so many factors, and there are many smart people contributing to it.
    Talking about what you read does not make you smart, but using it to make meaningful change does.

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @temesgenalemu717
    @temesgenalemu717 13 дней назад +1

    321,949 views Nov 30, 2018
    ኤርሚያስ አመልጋ ከጆሲ ጋር ያደረገው ቆይታ ሙሉ ፕሮግራም
    5 Years Ago

  • @Dernaclips
    @Dernaclips 20 дней назад

    Jossy sir miss u a lot man please upload more vids please we beg you

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @funkyfunk9673
    @funkyfunk9673 22 дня назад +2

    He should led the country!

  • @addisunegeyaa2048
    @addisunegeyaa2048 17 дней назад

    Brilliant the iron man ❤❤❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 23 дня назад +1

    በጣም አሪፍ የውጭ ምንዛሪ ችግር መፍታት አለብን ይፈታል ብሏልና እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳዎት።ሰላም ፍቅር አንድነት ለአለማችን ይሁን።❤🎉

  • @bwodaje
    @bwodaje 15 дней назад +1

    የጻፋቸዉን ወረቀቶች የት ማግኘት አንችላለን?

  • @endalebaye8242
    @endalebaye8242 21 день назад

    Dear Ermias, Most privatization activities are simply ownership transfers with limited gain. So it needs to balance the current political consumption Vs total gain from the privatization.

  • @peter98834
    @peter98834 6 дней назад

    Develop Western countries do they have a foreign bank in their country ?? I doubt if they do.

  • @mullened
    @mullened 17 дней назад +2

    The interview was from 2018 before Abiy became PM

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @dgnegunegus4421
    @dgnegunegus4421 23 дня назад +2

    ዋናው The iron man! Amelka Bless him.

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 16 дней назад

    This is science. ....

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 23 дня назад

    i am 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @abinetshewa1377
    @abinetshewa1377 23 дня назад +2

    ermeyas!!he is brilient and gifted man I do not why he is suffering there he has a lot of choice the problem is his knowlsdge is beyond the country capital holding capacity for his he can manage world economy I wish he lectured those people govern the existing economic secter we will regeret if we lost him!!!

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 22 дня назад +3

    ምን አይነት የኢኮኖሚ ጥናት ሪፖርት ነው 1 ሚሊያን ህዝብ በማይሆን ምክንያት ማለቅ አለበት እያልከን ነው❓ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክንያት መሞት ይለያያል

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 23 дня назад +1

    Sheger midiya yemechenwi qalemeteyq newi

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o 22 дня назад +8

    የዛሬ 6 አመት የተደረገ እንተርቪ ነው

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 12 дней назад +1

    Internet አማራ ክልል 1 አመት ሙሉ ተዘግቶል። እረ ይለቀቅልን !!!! ተረሳሳን እኮ አማራ መሆን እስከ መች ወንጀል ሆኖ!

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @moke1502
    @moke1502 9 дней назад

    The invincible economist ermias amelga

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 14 дней назад

    Why the government use all this bundle of knowledge people

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 16 дней назад

    If Ermiyas create his own country, i will be registered as a first citizen. ... by the way i am a woman....

  • @issacnewton2648
    @issacnewton2648 13 дней назад

    If anyone has truth lacking the wisdom to implement in his generation to bring transformation, the truth is morally wrong.
    Either he has to adjust correct himself or leave peacefully.
    Otherwise the ending is not cool.
    As an example, many leaders ended tragically, do have the truth. Too sad not applicable to its generation due to lack of wisdom character, and misalignment with the divine ( God).
    Don't try to convince a generation that hate or gave you their back.
    If Ethiopia keeps on going like this with all the plans and good intentions, will become one of the most well-developed nations in the world.
    The vision and purpose needs a giant leader with a balance.
    Mortality
    ME
    True

  • @abnetzeleke5574
    @abnetzeleke5574 16 дней назад

    የዛሬ 6 ዓመት የተደረገን ቃለ ምልልስ እንደ አዲስ ማቅረብ ማሳሳት ብቻ ሳይሆን ያስጠይቃል። እባካችሁ ውሽትን እና ሌብነትን በጋራ እንቃወም፣ እናቁም !!?

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 19 дней назад +2

    ማብራት ቴሌ ኤርፖርት ውሃ ንግድ ባንክ የተለያየ የመንግስት ንብርት የባለ ስልጣን መበልጸግያ ነው ኢርምያስ አመርጋ እውነቱ ነው 🙏🏻🙏🏻

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @afb7030
    @afb7030 17 дней назад +1

    እንደዚህ የተማረ የኢኮኖሚ ማስተር ማይንድ የመንግስት የኢኮኖሚ አማካሪ ቢሆን አገር ትቀየር ነበር አሁንም አረፈደም መንግስት ይህን ሰው ተጠቀምበት እላለሁ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 11 дней назад

      ኤርሚያስ አመልጋ አንድም ነገር ለመናገር አንደበት ሊኖረው አይችልም። ኤርሚያ አመልጋ ማለት ፍጹም አይነደረቅ ሌባ ፣ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው። ምላሱን ተጠቅሞ የሰው ልጅን ደም የሚያስለቅስ እጅግ ጨካኝ ክፉ ግለሰብ ነው። ኤርሚያስ አመልጋ የህዝብን ብዙ ቢሊዬን ብር ሰብስቦ የውሸት ሆን ብሎ መንግስት አላሰራኝ አለ በማለት ህዝብን የዘረፈ ነው። ኤርሚያ አማልጋ ከድሮም ጀምሮ እየሰራ ያለው ከመንግስት ጋር ነው። እጅግ አደገኛ ምላስ ያለው ሰው በላ ግለሰብ ነው። ሲናገር ከልቡ መስሎህ በአነጋገሩ ትፈዛለህ፣ በጀርባ ግን ይስቅብሃል። የክፉ ሰዎች አሰራር እየቅል ነው።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 23 дня назад

    የዛሬ አመት አካባቢ 6 ቢሊዮን ዶላር ከአገኘች እስቴብል ታደርጋለች ብለህ ነበር ኤርሚ?በትክክል አሁን ደሞ ወደ 4 ቢሊዮን ዶላር አወረድከው በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው።

  • @jujusleshi843
    @jujusleshi843 14 дней назад

    yehe kale meteyk 6 amet honew what about now?

  • @berrez4985
    @berrez4985 22 дня назад +1

    DON'T OVER ACT BY SAYING ,"I HAVE WROTE A LOT RELATED TO ECONOMY."

  • @berrez4985
    @berrez4985 22 дня назад +1

    THE DEVELOPMENT OF A COUNTRY IS RATED BY THE STANDERED OF LIVING OF THE PEOPLE.FOR A COUNTRY WHOSE CITIZENS DON'T HAVE ENOUGH BREAD THREE TIMES A DAY YOU CLAIM ETHIOPIA IS LEADING ECONOMICALLY IN AFRICA.WHAT A LIE.

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu 17 дней назад

      If he tell the truth, he knows what he will face, that is why?

  • @fentax111
    @fentax111 21 день назад

    ቴሌ መብራት ንግድ ባንክ መላ ሀገሪቱን ተቆጣጥሮ ለተወሰኑ ሰዎች መበልፀጊያ የሆኑ ድርጅቶች ናቸው ድሀውን ካለ ተወዳዳሪ ግጠው የበሉ ድርጅቶች። ግል ድርጅት እንደዚ 120 ሚሊየን ህዝብ ቋሚ ተጠቃሚ ቢያገኝ 80 90 አመት ስራ አለም አቀፍ ተቋም እንደ ማይክሮሶፍት እንደ አፕል እንደ ጎግል በሆነ ነበር። ቴሌ መብራት አየር መንገድ ግን ኩራት እና ብቻ ይነፋሉ የሀገር ምልክት እያሉ የተወሰኑ ሰዎች እና የካድሬ ንብረት ሆነው ቀሩ።

  • @kuncho11
    @kuncho11 21 день назад

    This old film.

  • @mohammedali-yw6me
    @mohammedali-yw6me 22 дня назад

    ውሬ ውሬ

    • @user-jx2wj9hp8m
      @user-jx2wj9hp8m 20 дней назад

      እኔ ብቻ ላውራ የናንተ ዘመዶች

  • @tsegayeasefa7431
    @tsegayeasefa7431 9 дней назад

    2006 የኢትዮጵያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በህይወት የሉም ነበር ሲኦል ነዉ የፃፈላቸዉ ይጠየቅልኝ

    • @MegdelawitTadesse
      @MegdelawitTadesse 8 дней назад

      በፈረንጅ አይመስልህምም 😢😢

  • @sisayantalo6834
    @sisayantalo6834 10 дней назад

    Hy Ethiopia ye million sew mot keld yhonebat gudega Hager eko nech

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 22 дня назад +3

    👀 ሚሊዮን ሰው ሞቶ? አኔ ከሞትኩኝ እንዴት መልሼ ልቀጠል እችላለሁ? የሚሊዮኖች ሞት አንደ ተራ የቁጥር ፡ የስታስቲክስ ጨዋታ ተደርጎ እርእስ አንቀጽ ሆኖ መመጣት ጀመረ?

    • @iandi907
      @iandi907 22 дня назад +1

      ምነው ? አንተ ስላልሞትክ የሞተው ሚሊዮን አይሞላም ማለት ነው 😂😂😂 ሚሊዮን በላይማ በትግራዩ ጦርነት ብቻ ረግፏል

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 22 дня назад +1

      @@iandi907 በትክክል። እኔም ወእኮ የገረሙኝ ነገሮችየነዚህ ሰዎች ስለ ሃገርና ስለ ዜጎች ያላቸው አደገኛ አረዳድ ነው። እኔ ሞቼ በግፍ ተገድዬ በእኔ ከንቱ የሕይወት መስዋትነት ሃገር እንደምትቀጥል እርግጠኛ ሆነው የመናገራቸው ነገሮች ናቸው። የትግራይ ጄኖሳይድ አለም ያወቀው ነው።

  • @girmay9387
    @girmay9387 14 дней назад

    ,ትክክል አይደለህም የገጠር ሰው በጦርነት ህይወቱን እያጣ ነው እንዴት ከከተማ ይሻላል

    • @yareddejene462
      @yareddejene462 13 дней назад

      yihe yezare 6 amet yetederege interview new

  • @user-du7rm6ij1g
    @user-du7rm6ij1g 15 дней назад

    ባለሞያ የማይሰማ መንግስት ያጠፋናል!

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 23 дня назад +2

    አገራቷን የሚመሩት ይህን ችግር ይረዳሉ ወይ? አገርቲ እየሞተች ህዝቡም እየመተ መሆኑን ሁላችንም እያየን ገደል እየገባ ነው።

  • @sake7577
    @sake7577 11 дней назад

    I live in eu.
    USD and Swiss franc last 30 years there is no diffrent just small up and down..
    But USA economy amd swiss economy not equal to compare giant country ans small like swiss.
    I think all economist analizer to make free finacale secter and to invite those who rape poor country.
    Look kenya opens all secter so you see ppl life changes ?

  • @infinity325
    @infinity325 15 дней назад

    ይህን ያህል ካወክ እንዴት business ላይ successful መሆን አቃትህ ????????????????????????????…..

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 13 дней назад

    አብይ አህመድ አገር የመምራት አቅምም ቅንነትም የለውም

  • @amdtesfay1299
    @amdtesfay1299 20 дней назад +1

    አንድ ሚልዮን ሰው ሞቶ ሃገር ይቀጥላል የምትለው ሰውን ጉንዳን አረከውኮ።
    ያ ሁላ ህዝብ መጨፍጨፉ እርግጥ ነው ።
    እናም ከዚህ በኋላ ሃገር እንደ ሃገር ይቀጥል እንደሆነ እናያለን

  • @tamratgebretsadik9434
    @tamratgebretsadik9434 16 дней назад

    አዲስ interview ከሆነ ባላውቅም ሀገር እንደዚህ አዘቅት ውስጥ የገባችው በመንግስትና በመንግሥት በሌላ በማንም አይደለም አትፍራ አቶ ኤርምያስ።
    1ኛ.ማንም አይጠይቀኝም ብለው ከውጭ የተበደሩትን ዶላር ለፓርክ ያለገደብ አዋልን ብለው ትንሽ ሰርተው ሌላውን ዘርፈው በዱባይ ቤትና ንብረት አፈሩበት ዘርፈው ጨርሰው የዲያስፓራ ንብረት እንዘርፋለን ብለው አዲስ ህግ ለማፅደቅ እየተዘጋጁ ነው ግን አይሳካም ።
    2ኛ.ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ስልጣን ከመጣ ሀገሪቷ በጦርነት ላይ ነች የጠፋውን በሚሊዮን የሚቆጠር ነብስ አለቀ ምክንያቱም የውሸት ዶክተር ከሆንክ ካልተማርክ ተፅፎልክ ሸምድደህ የተማርክ ትመስላለህ በእግዚአብሔር የተፈጠረውን ሰው ትገላለህ ምን ያህል ሰው አለቀ ለዚህ ሁሉ ሚሊየን ሰዎችን ለማጥፋት ለዚያውም ምን ያህል ድሮን ፣መሳሪያ ከውጭ አስገባ በዚህ እዳ ውስጥ ገባ አሁንም ጦርነት ካላቆመ ሀገሪቷ ባዶ ትቀራለች ምክንያቱም ሰው ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ መስራት አልቻለም ትራንስፖርት የለም ፈርቶ ሀብታም በፕሌን መሄድ ጀምሯል።
    3ኛ. የሀገሪቷ ቱሪዝም መቶ በመቶ ቆሟል በጦርነት ምክንያት አይደለም ቱሪስት ሊመጣ ኢትዮጵያዊው አይመጣም በጦርነቱ ምክንያት ሰላም የለም ዲያስፖራ ሲመጣ ቀላል ሀገር የሚጠቅም እንዳይመስልህ ከAirport ጀምሮ ብዙ ነገር አድርጎ ይመለሳል ለቤተሰቡ፣ለሰፈሩ፣ለምግብ ቤት ፣ለሆቴል፣ለትራንስፖርት፣ወዘተ ይሄ ሁሉ ቀላል አይደለም ምንያህል በቀን አንድ ዶካር ቻሌንጅ እንደተሳተፉ በዚያው ቢቀጥል ኖሮ ምን ያህል በተለወጥን ግን ምን ያደርጋል ዘረኛ ስንል ከዘረኞች የባሰ መጣብን አሁንም ህዝቡ ተባብሮ ይሄንን ዘረኛ መንግስት ካላባረረው ለህዝቡም ወጣት ልጆቹም ያልቃሉ ጦርነቱ እስኪያልቅ ጠቅላይ ሚንስትሩ የፈጃቸውን ባለስልጣኖች አስቡት የተማሩ ለሀገር የሚጠቅሙ ጄኔራሎች ሳይቀሩ ጨርሶ እድሜ ልኩን ንጉሥ ሆኖ መቀመጥ ነው የፈለገው የራሱን ልጆች አሜሪካን እያስተማረ የሀገሪቷ ደሀው ተማሪ ሳይማር ትምህርት ቤት ያቃጥላሉ ስለዚህ ህዝብ ሆይ ይብቃን በል ልንሞት ነው ወይ ስልጣን ላይ ያስቀመጥከን በል ታገል በየአቅጣጫው ለራስህና ለወገንህ እንዴት 15 የማይሞሉ ባለስልጣን ተሳስተው 120 ሚሊዮን ህዝብ ይጎዳል ።

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 20 дней назад +2

    የኢትዮጵያ: ችግር: ደንቆሮው: የፋሽስት: ኦሮሙማ:(የጋላው)መንግስት: : ነው: ኢትዮጵያን:የሚያክል:ትልቅ:ሀገር:መምራት: እህያ: እንደመንዳት: ቀላል: እይደለም: ሀገሪትዋን: እወቀት:ላለው:ለተማሩት: ስዎች:ልቀቁት: ጨቅላው: እብይ: እንተ: እርፈህ: እበባህን: እየተከልክ:ፓርክ: ውስጥ: ከህፃናቶች: ጋር: ተጫወት: የምክትል: ከንቲባ: ስራ: እሱ: ነው::

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 18 дней назад

      ከዛስ ዶንቆሮው ዘረኛ😂 ውጣ ከዘር አዙሪት

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 18 дней назад

      ከዛስ ዶንቆሮው ዘረኛ😂 ውጣ ከዘር አዙሪት

  • @SemereMoges-hu3tc
    @SemereMoges-hu3tc 20 дней назад

    Mr Ermias…. I really appreciate you but I don’t think that you are discussing with right person in this regard.

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 22 дня назад +2

    ጆሲዬ እባክህን ይህንን ሰው ቶሎ ቶሎ አምጣው ሲናገር ያፈዛል

    • @amanuelzerue8001
      @amanuelzerue8001 21 день назад +1

      ለመፍዘዝ ከሆነ የምትሰማው ማደንዘዣ እጽ ወይም መድሃኒት መጠቀሙ ኣይቀልም። ከኣብይ በላይ ኣፍዝዝ ኣደንግዝ የለም።ግን ህዝቡ ፈዞ ገደል ሲገባ ነው ያየነው።

    • @mesfinbentiba5819
      @mesfinbentiba5819 21 день назад

      @@amanuelzerue8001 ምነው ልጅህን ብታሳድግ ከኔ ጋር ባትላተም እስቲ ዝም ብትል የኔን ንግግር የሚገባው ሰው እውቀት የገባው ሰው ነው

    • @amanuelzerue8001
      @amanuelzerue8001 21 день назад

      ​መላተም አልከው!??😂 ። ሀሳብን መሞገት ነውር የሆነበት ሃገር አዋቂ ስላይደለሁ ካንተ ካዋቂ መናገር ይቅርብኝ ​@@mesfinbentiba5819

  • @gixy2024
    @gixy2024 23 дня назад +2

    ስለማክሮ ኢኮኖሚ ከማውራት በፊት: መጀመሪያ ጦርነትን ማስቆም: የሰውን በሰላም የመግባትና የመውጣት ማረጋግጥ: ኮራፕሽኑን ማቆም ካልተቻለ: የዚህ መንግስ ነገሮችን የመቀየር አቅም አብቅቱዋል: ፕራይቤታይዝሽ ሴክቱሩም አቅም የለውም

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 15 дней назад

    የርምያሰን ሰታቃወም ከኤርምያሰ ተሸለህ
    መሆን አለብህ የኤርምያሰ እውቀት ሣይኖርህ
    ላሉባልታ አትነሤ ወዳጀ።

  • @eshamohammed5785
    @eshamohammed5785 22 дня назад

    ይሄንን ካሜት የምተነቡ በሙሉ እባላቸሁ ፅፋልን በመላው አለም የምተገኝ ደጉ ኢትዮጵያየቸ እንደኔ እዚህ ቸግር የገባቸው እባላቸሁን ምን እንዳደረ ስ ማወቅ ሰላምፋልን እባላቸው ተባበረኝ ኤርሚያስ አመል የተባለው ስወ የዘመን ባንለ መስራቱ ጀሲ እባላህን ይሄንን ሰውዬ ደገመህ አምጥተህ ጠይቅልን ረሊስትት ግንባታ ሰርተን ቤታቸውን እናበረጋላለን ከሎ 2014 በፈረንጆቹ አቈጣጠር 250 ሺ ኢትዮጵያ ገንዘብ ከነገብረገባቸ ገንዘብ በልታል እኝ በወጪ አገር ለፍተን የመጣነውን ገንዘብ ወሃ በላው በጣም የሰዝናል ሞት አይቀም። በጌታ ፊት አብረን እንቀርባለን

  • @muldin6052
    @muldin6052 21 день назад

    አየር መንገድ ትልቅ ታክሲ ነው? ?ምናለ እንደ ethiopian air lines ያለ ድርጅት አሰራሩን አማክሩኝ ብለህ ሄደህ ብትጠይቃቸው? ፋይናንስ ና አካውንቲንግ ማወቅህ የሁሉም ነገር አዋቂ አያደርግህም። ስለዚህ ጠቃሚ ምክር ከ ኢትዮጵያ ኤርላይንስ ባካበትከው የፋይናንስ እውቀት ላይ ሊጨምሩልህ ይችላሉና

    • @Fidel_Geez
      @Fidel_Geez 21 день назад

      አባባሉ ለምን እንንዳለ ደግመው ያጥኑ .. በ ቢሊየን እያወጣ አዳዲስ አይሮፕላን ስለገዛ ሀገር ኢትዮጵያን ያሳደገ መሰለህ .. መንግስት ነዳጅ እየደጎመው ነው :: በስነስርአት እና በ ቀጥተኛ በሆነ መንገድ ይዘው ባለው ቢሰሩ አየር መንገዱ እራሱን ቢችል መንግስት ሚደግመውን ብር ለ ሌላ ህብረተሰብ ባዋለው ነበር

  • @fyzy886
    @fyzy886 15 дней назад

    መንግስት የገዛ ህዝቡን መግደል ላይ ተጠምዶ በየትኛው ጊዜ ምሁር ይሰማል! ዶ/ር አብይ አልከው ልበል 😂😂😂7ኛ ክፍል መጨረስ?

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 7 дней назад

    ኤርምያስ እንደዚህ የወረደ ተንታኝነው ምንአድርጉነው የሚል ? እኔ ከስራያለሁ እናንተም ትከስራላቹ እያለንነው ። ጆስ ምነካው የከሰረሰው ለምን ያቀርባል

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j 23 дня назад +2

    አንተን የመሠለ ሠው ፈጣሪ ሠጥቶን በአንተ መጠቀም አለመቻላችን በጣም ያሳዝናል ኢርሚ

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 20 дней назад +1

    ለምንድነው: የኢትዮጵያ: አየርመንገድ: እንድሸጥ: የምትወተውተው:: በዓለም: ተወዳዳሪ: የሆነ: አትራፊ: ድርጅት: ነው በመንግሥት: ቁጥር: ሥር: ቢሆንም:: ችጋሩ: የመሸጥ: አለመሸጥ: ሳይሆን: የህግ: የበላይነት እና: የከረፋ: ሌብነት እና ሙሰኝነት: የገነነበት: ሀገር: መሆኑ: ነው:: ምክንያቱም: ብትሸጠውም: ገንዘቡ: ለታሰበ: ሥራ: ሳይውል: ይበላል:: የባሰ: ኪሳራ: ነው::

    • @NegalignAynaleme
      @NegalignAynaleme 17 дней назад

      Mawrat yefelegkutin neger new yaworakew....
      trillions dollar bimetam be balesiltan kiss new migebaw.

    • @user-cc4lm4gh6o
      @user-cc4lm4gh6o 4 дня назад

      የምን ተማሪ ነህ የ economics ተማሪ ከሆንክ ትረዳዋለህ privatization በአግባቡ ተጠንቶ ከተገባበት የትኛውም ሀገር ላይ ይህ ነው የማይባል economical advantage አለው 2012 ላይ world economic forum ላይ መለስ ዜናዊ የ privatization ጥቅም ቁልጭ አርጎ ነው የተናገረውም አግባብ እንደሆነ ያመነውም ግን በዛ ሰዐት privatize ማረግ ካለንበት technological advancement እና on controlling those private sectors ክፍተት እና አቅም አለመኖር እንጂ economy wise ሀገር ውስጥ ያሉ giants more competitive ena ጠንካራ እንዲሆኑ ያረጋል ኢኮኖሚውንም ያሳድጋል።

    • @NegalignAynaleme
      @NegalignAynaleme 4 дня назад

      @@user-cc4lm4gh6o endezih mengist balesiltanat bemizerfut hager yihe ayseram. It is not europe or america

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 22 дня назад +1

    የተውህዶ ልጆች በቤተክርስቲያን ማደሻ አሳበው የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ብር እየሰበሰቡ ነበር ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ ብሩ ለቤተርስቲያን ሳይሆን ለድሮን መግዣ የተዋህዶን ልጆች ለመግደል ነው

  • @nana2009able
    @nana2009able 21 день назад

    Instead of sitting and critising the current Ethiopian Economy why don't you go and support the government. It looks like you know how to play the game which the western civilization has dumped on us.

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 23 дня назад +7

    አራት ኪሎ ያለው ሰውዬ ስለ ኢኮንሚ ትምህርት የለውም:: ማንን ነው ግን የሚያማክረው ስለ ሀገሪቱ ኢኮኖሚ? የኢኮኖሚ ባለሞያ የሚነግረውንስ ይሰማል ወይ?

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 22 дня назад

    እንደ እኔ የረጅም ግዜ የውጭ ምንዛሬ እጥረት የፈጠረው ችግር በ4 ቢልዮን በ20 ቢሊዮን ዶላርም አይጠግ ነው ሞኤንኮ እና ኒያላ ሬስ ሊቀራመቱት የችል 4 ቢሊዮን ዶላር በዘይት ስሌት አይቶ የብር አቅም ቢቀንስም ያረጋጋዋል ማለት ጥናት አልባ አሳብ ይመስለኛል

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 16 дней назад +1

    ኤርሚያስ ምላስህ ቅቤ ያቀልጣል! ብሩህ አእምሮ አለህ። በግል ያልተቻለንም የpublic capital pool በመፍጠር ታሪክ ለመስራት የነበረኽን vision አምነን አብረንህ የሰራን ሰዎች አለን። መንገድ ላይ የሰበሰብከው steering commitee አበላሸህ፣ ከመንገድ ወጣህ። Zemen Bank ገና ሳይቋቋም መንገድ ላይ እያለህ የሰራኸውን ታውቃለህ! ብሔራዊ ባንክ ከቦርድ ሃላፊነት ሲያነሳህ ኖሮ ኖሮ መሠለኝ የፈፀምከውን ያወቀው። ስለሀገር እዳ ማውራት ትተህ ያለብህን የእምነት እዳ ታውቀዋለህ! ይኽን ጮሌ አፍህን በላቭሊ ብስኩት ዝጋውና ያለብህን እዳ ክፈል!

  • @HA-xe6ic
    @HA-xe6ic 22 дня назад +1

    Ante laba yemotke ante 2000.00 gedleh demo taweraleh ur criminal

  • @yemaneteame1375
    @yemaneteame1375 22 дня назад

    This is a copy! What a shame

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 16 дней назад

    Please say it that ' they are stupid '

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 22 дня назад +1

    ለኦነግ የዝርፊይውን መንገድ በደንብ እየነገርካቸው ለነሱ መሸጥ ቀላል ነው

  • @ashewubie3269
    @ashewubie3269 23 дня назад

    ኤርሚያስን ስሙት!

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 11 дней назад +1

    ሀገሬ በበለራዕይ አብይ አህመድ ጠንካራና ብልህ አመራር ወደ ብልፅግና ጎደና ላይ ናት

  • @user-gd1pj7cp5d
    @user-gd1pj7cp5d 22 дня назад +1

    ልማታዊ መግስት መለስ እያለ ሁሉም አብቅትዋል

    • @Tigestu-fn7rd
      @Tigestu-fn7rd 21 день назад

      You right he created a bunch of elementary schools drop out milliners overnight from the cursed land T….y .

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 22 дня назад

    ኤሪሚያስ ሃያ አራት አመት ኢትዮጵያ ገብተህ ትርፋማ ስራ ሰርተህ እንደ አንድ መሃይም ነጋዴ እንኳን ትርፋማ አልሆንክም ከሰዉ በፊት ብዙ ፕሮጀክት አመጣሁ ብለህ ተጋግጠህ ነበር በአደራ የተሰጠህን ቤቶች ሰርቶ ማስረከብ አቅቶሃልያችን ዉሃ ፋብሪካ እንኳን እድሜ ለድብቁ እንጂነር አዷ ቀርታሃለች አዎ ተምረሃል አልተጠቀምክበትም እስቶክ ማርኬት እያልክ አለም ላይ ቁማር እየተጫወትክ ዉጤታማ አትሆንም ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከማዉራትህ በፊት አንተ እንደ ብልጥ ጉራጌ ምን አለህ?ጉራጌ ነትህም እዉቀትህም አልሰራልህም እንደ ከሰረ አረብ በምኞት የፃፍከዉን መዝገብ ህዝብ ፊት ወጥተህ ስታገላብጥ ያሳፍራል መጀመሪያ እራስህን ሁን አንዲት የሞላች የነ ሸምሱ አይነት ኪዮክስ እንኳን አሳየን ባባዶ ትንተና ትን ብሎህ እንዳትሞት ሁለት መቶ አመትህን ሳትኖር ታስቀኛለህ ባላቅህ ጥሩ ነበር አመስተርዳም የመጣህ ጊዜ ያወራኸዉ ዛሬ ወፍ የለም ለማያቅሺ ታጠኝ ይላል የሃገሬ ሰዉ😂😂😂😂😂😂😂😂እፈር ወይ ከሚዲያ እራቅ እንዳትዋረድ

    • @user-cc4lm4gh6o
      @user-cc4lm4gh6o 4 дня назад

      wallstreet ላይ ስላለ ecinomical analysis የሚሰጥን ሰው እንዳንተ አይነቱ ስለመርካቶ ነጋዴና ስለሰፈር የሸምሱ ሱቅ reference ወስዶ አንድን economist personally ምን አለህ ለምን ሀብታም አልሆንክም የሚል ደንቆሮ የኤርሚያስን hard economic science ይረዳል ማለት የህልም እንጀራ ነው። how to be rich or rich dad poor dad or the psychology of money ብለው finance guide መፃፍን የፃፉ ሰዎች they are z way for z journey of financial freedom enji አለምን የሚመሩ ሀብታሞች አይደሉም ይሄኔ በ 10k ደሞዝ ቤተሰብ እያስተዳደርክ ይሆናል እንዲ አይነት ትችት የምትተቸው።

    • @aminaahmed470
      @aminaahmed470 4 дня назад

      @@user-cc4lm4gh6o ደደብ ነህ ኢኮኖሚስት እያልክ የምታላዝንለት የህዝብ ገንዘብ መብላቱን እየመሰከረ ጨንቅላቱ ትላለህ ከሱ ጭንቅላት የበግ ይሻላል ቢያንስ ቅቅል ይሆናል እሱ በሰዉ ሃገር ለፍተዉ አምነዉት የሰጡትን ጥሪታቸዉን በልቶ ገፅታ ግንባታ በየ ዩቱቡ አናግሩኝ እያለ ለምኖ ነዉሩን ለመሸፈን ቢጥርም ፈጣሪ አይለቀዉም ሸምሱ እኮ ታማኝ ጉራጌ ነዉ ኤሪሚያስ ግን የዚህ ሁሉ እዉቀት ባለቤት ሆኖ ሌባ ነዉ ዉሸታም ይልቅ መቶ ይሁን ሺ አመት እኖራለሁ ብሎ በፈጣሪ ስራ የገባ እብድ የሰዉ ሃቅ በልተህ ቀብር ሳትወርድ ይልቅ ፍልስፍናዉን ተዉና ክፈል ብለህ ምከረዉ እኔ አቅሜን አዉቄ የምኖር ጀግና ኢትዮጵያዊ ነን በባዶ ድምር የማልቃዢ ኤርሚያስን ከማንም በላይ በቅርብ ባላዉቀዉ ደደነገጥኩ ህልመኛ ነዉ አልልህም ህልመኛ ፍሬ ያፈራል ኤርሚያስ ቅዠታም ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZerihunBekele-kp6hy
    @ZerihunBekele-kp6hy 21 день назад

    ሳታዉቅ አታዉራ

  • @berrez4985
    @berrez4985 22 дня назад

    YOU GUY NO MEDICINE NO ENOUGH FOOD BUT IN THE CONTRARY ETHIOPIA IS LEADING ALL AFRICAN STATES.

  • @yonasb625
    @yonasb625 17 дней назад

    አንተ የሸገር ዳቦ አንኳን ሣምንት አንዲሸጥ ያላሥቀጠልክ ሠውዬ ኤርሚያሥን ትተቻለህ የመሬት ንጣፍ አርጎ ከፈለገ እያተረፈ ይሸጥሀል😅

  • @Rastefarii
    @Rastefarii 17 дней назад

    Setaset wendageredoch adebabay wetu 😢😢

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir2374 22 дня назад

    You failed to mention the effects of inflation & the country's choice to wage wars at the expense of our economy. Moreover, you made a statement about how the borrowed money was stolen without providing any proof & the responsible party for this stolen money. Were they charged & convicted/found guilty by an independent court? Or you're just repeating Abiy's propaganda & hate speeches against a certain ethnic group?

  • @fuadalsaify7888
    @fuadalsaify7888 9 дней назад

    This guy wants be a prime minister, just by talking the talk

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 15 дней назад

    የፈለገ ቢሆን ይህንን ሰውዬ አላምነውም በጣም. የኢንፔሪያሊስት ስሜት ነው ደሙ ውስጥ የሚርመሰመሰው አሁንም ሀገር ሸጦ ገንዘቡን ይዞ ሊሄድ ነው

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 23 дня назад +1

    ተናጋሪው ከሟቾቹ ሚሊየን ሰዎች ጋር ነው ወይስ ከቀሪዎቹ? ያዳንኤል የሚባልም ሰው ከሕዝቡ 10 ሚሊዮን ሞቶ ቀሪው ይበቃል ሲል ነበር። ሟርተኛ ሁላ!!

    • @th-ef6me
      @th-ef6me 20 дней назад

      ሆሆሆ የሚገርም’ኮ ነው ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው እግዝአብሔር ይፍረዳቸው

  • @abel8835
    @abel8835 22 дня назад +5

    ይቺ ስውዬ እንደ ከስር ኮረሪማ ነጋዴ መለፍለፍ ብቻ ወፍ የለም በተግባር what's wrong bro !😂

  • @tadiyos8797
    @tadiyos8797 23 дня назад +2

    አብይ ደንቆሮ ነው : ድሮን መግዣ ካገኘ ምንም ግድ የለውም

  • @tiktokcompilation3490
    @tiktokcompilation3490 12 дней назад

    ኤርሚ አንተ ምራን ወይ ከባለስልጣኖች ጋር ፊለፊት አታወሩም እባክህ አሳምንልን

  • @Rastefarii
    @Rastefarii 17 дней назад

    These guys are gebre sedimaweyan. Be careful

  • @Rastefarii
    @Rastefarii 17 дней назад

    Homosexual intellectuals 😂😮😂

  • @eshamohammed5785
    @eshamohammed5785 22 дня назад +2

    ይሄንን ካሜት የምተነቡ በሙሉ እባላቸሁ ፅፋልን በመላው አለም የምተገኝ ደጉ ኢትዮጵያየቸ እንደኔ እዚህ ቸግር የገባቸው እባላቸሁን ምን እንዳደረ ስ ማወቅ ሰላምፋልን እባላቸው ተባበረኝ ጀሲ እባላህን ይሄንን ሰውዬ ደገመህ አምጥተህ ጠይቅልን ረሊስትት ግንባታ ሰርተን ቤታቸውን እናበረጋላለን ከሎ 2014 በፈረንጆቹ አቈጣጠር 250 ሺ ኢትዮጵያ ገንዘብ ከነገብረገባቸ ገንዘብ በልታል እኝ በወጪ አገር ለፍተን የመጣነውን ገንዘብ ወሃ በላው በጣም የሰዝናል ሞት አይቀም። በጌታ ፊት አብረን እንቀርባለን

    • @ewunetnatsnat
      @ewunetnatsnat 22 дня назад

      ዕውቀት ያለውን ሰው የምትጠሉ ሰዎች፤ በፈጠራችሁ ዝም በማለት ተባበሩን።

    • @eshamohammed5785
      @eshamohammed5785 22 дня назад

      @@ewunetnatsnat ለመልስሽ አመሰገናለኝ ስለ እሱ አስረዳሽኝ ተምሮል 2500 ኢትዮጵያን ስለ ወስደው ገንዘብ ትንሽ ከተደረገ