Ethiopia ዘበናዊ ቤት በ320ሺህ ብር መስራት ይፈልጋሉ?እሄን ሳያደምጡ ለመስራት እንዳያስቡ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 249

  • @usmitube
    @usmitube  3 года назад +21

    አስገራሚው የወርቅ ዋጋ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ!
    👉ruclips.net/video/PDIEEYpLirQ/видео.html

    • @لبابةحسين-و5ي
      @لبابةحسين-و5ي 3 года назад

      ኧረ ወንድሜ ሲሚንቶ ስንት ገባ ቤት ላሳስር ነው አማናንገረኝ

    • @የኛከወሎ
      @የኛከወሎ 3 года назад +1

      ቀነሰ ከሆነ አዳምጣለሁ

    • @ethiopiafirst9993
      @ethiopiafirst9993 3 года назад

      በርታልን ወንድሜ

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 3 года назад

      ቀለል የለ ነው ....ወድጄዋለሁ ....

    • @hayatail6742
      @hayatail6742 3 года назад

      ወንደም በርታ ግን የሚሽጠዉ ዋጋዉ ስት ነዉ መልስልኛ በዛዉም በተሠብ አደረገኛ

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    ቦታ አለኝ ብርም አለኝ ግን ስደት አለም ለይ ነኝ በቅረቡ ሀገረ ልገበ ነው ምረጥ ቤት እሰረለሁ ብዮ አሰቤለሁ እንሻ አለህ አለህ ሷልህ ችክም ይውቅኝ

    • @usmitube
      @usmitube  3 года назад +3

      ሀቢቢ አሏህ ያሳክልህ ፍላጎትህን

    • @anshaali2742
      @anshaali2742 3 года назад

      ነይ አብረን እናጋጭ

    • @بنتإبراهم
      @بنتإبراهم 3 года назад

      ኢንሻ አላህ አላህ ያሳቃልህ ህልምህን እውን ይሁንልህ ሙቢየ የሀገር ልጅ

    • @firuzhussen3863
      @firuzhussen3863 3 года назад

      ያሳካልሽ

    • @bgdghffg5989
      @bgdghffg5989 3 года назад

      Alah yisakal

  • @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ
    @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ 3 года назад +15

    በርታ ወንድሜ የምታቀርባቸዉ ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸዉ

  • @girmazewdie370
    @girmazewdie370 3 года назад +1

    ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው እያቀረብክ ያለኸው አመሰግናለሁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ቁሳቁሶችን በመጠቀም (ከሲሚንቶ እና ብረት ውጭ) መስራት የሚቻልባቸውንም ዘዴዎች ብታጋራን ደስ ይለኛል፡፡

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወድም በርታ

  • @ፍሮዶስየቦረናልጅ
    @ፍሮዶስየቦረናልጅ 3 года назад +13

    እኔ 72ሁለት ቆርቆሮ አስጀምራለሁ ዱአድርጉልኝ እዳልቅልኝ

  • @ZainabEshetu-r5k
    @ZainabEshetu-r5k 13 дней назад

    ሽኩረን ጀዛከላህ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 3 года назад +4

    ማሻ አላህ

  • @fjggeghe4311
    @fjggeghe4311 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @tube2701
    @tube2701 3 года назад +5

    ማሸአላህ እኔም እያስራሁነው በሰላም ያብቃልሽ በሉኛ በላይክ ወድቤቱም ጉራበሉበሰብ

  • @ድብሎ
    @ድብሎ 3 года назад +7

    ላይክ ኮመት ልስጥ ብየ ገባቡግን የት ነው እኛ አገር ቦታ ብቻ 300ቶሺ እስከ 350 ሺ ወይም ከዚያበላይ ነው ማረሲያ ብሃርዛፍ ቆርቆሮ ብስማው ወዘተ ሲባል ወገብ ይቆርጣል እኔ ባህሬን ኮንትራ እየሰራሁ እንደዚ የማይታሰብ ነው ወይ ጠፍቸ ለመሰራት እሞክራለሁ ባህሬን ያላችሁ መረጃ ስጡኝ ለመጥፋት?

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 года назад

      ማማየ እኔ ባህሬን ነኝ አሁን ኮርና ነው አሰቸጋሪ ነው

    • @ድብሎ
      @ድብሎ 3 года назад

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ እሺ

    • @ፋጡማወሎየዊ
      @ፋጡማወሎየዊ 3 года назад

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አረኔም ለመጥፋት ፈልጌነበር ባህሬን ነኚ በወር መቶ ዲናርነው የምሰራው መረረኚ መላ አግዙኚ

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 года назад +1

      @@ፋጡማወሎየዊ ቁጥር ስጪኝ ችግር ላይ ከሆነሽ አወጣልሻለሁ ግን ጥሩ ከሆኑ ዝም ብለሸ ሰሪ ነው የምልሸ እኔ 70ነበር 4አመት 8ወር የሰራሁት አሁን ግን ጠፋሁ

    • @sasasadasada2672
      @sasasadasada2672 3 года назад

      አይዛችሁ ግን ውዳቼ አትጥፊ ካራነ በዝቷል

  • @صوفياحسين-ب6ز
    @صوفياحسين-ب6ز 3 года назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንኡሥሚ ለምታቀርባቸው ሥራወችህ ሁሉ ምሥጋና ከልብነው፡፡ኡሥሚ ጃዛካላህ ኸይር ኡሥሚ

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 года назад

    በርታ እናመሰግናለን

  • @በፍቅርእንኑርYouTube
    @በፍቅርእንኑርYouTube 3 года назад

    ማሻአላህ እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 года назад +2

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን በርታ 👍👍👍👍👍

  • @دارالسلام-د8ص
    @دارالسلام-د8ص 3 года назад +1

    እኔም ለወላጄች 70ቆርቆር ሰራሁኝ በዚው ዲዛይ ነው ብዙም ወጪ አላወጣሁም በቀላል ብር ነው የሰራሁኝ ሁለት ላማራ 3የመስኮት ላሜራ 20ሺ ነወ የገዛሁት

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 3 года назад +3

    አሪፍ ነው በርታ ወንድም እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርብ ቀን እሰራለሁ ብየ አስባለሁ 200 ካሬ አለችኝ

  • @zenabamama7739
    @zenabamama7739 3 года назад +1

    ወንደሜ በጣም ዉዲነዉ አሁን ለሚሰሩ ዛሬ ከቦታዉ መሰራትነዉ የሚጉደዉ መግዛት ያሻሪል እኔሰላያዉትነዉ ሰራቼ

  • @samerasaidi5284
    @samerasaidi5284 3 года назад +1

    መሻአላህትክክልነው

  • @Hassen-j1h
    @Hassen-j1h 3 года назад +6

    ለእርድ የቀረበ በግ ታውቃላችሁ?
    ሊያርዱት ቢላዋ እየተሳለለት፣ ሊቀቅሉት ድስት ተጥዶለት፣ ከሰከንዶች በኋላ ወደ ሞት ጉዞ መሳፈሩ ላይቀር እሱ ዘና ብሎ ሣሩን ይግጣል።
    የኛና የዱንያ ነገር እንዲህ ነው።
    መለከል መውት እያሳደደን፣ መቃብር አፉን ከፍቶ እየጠበቀን፣ የምናውቃቸዉም ሆነ የማናውቃቸው ሰዎች ዐይናችን እያየ ዱንያን ጥለው እየሄዱ እኛ ምንም እዳ እንደሌለበት ሰው ዘና ብለን እንኖራለን ።
    ኑ ወደ ቻናላችን

    • @ሀይከልዩቱብ
      @ሀይከልዩቱብ 3 года назад +2

      በትክክል ወላሂ አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ተኸይረኞቹ ያድርገን

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 года назад +1

      ደምሪኝ ማር እመልሳለሁ

    • @sadiaalsaegh8323
      @sadiaalsaegh8323 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀይከልዩቱብ
    @ሀይከልዩቱብ 3 года назад +2

    ኡስሚ ጀዛከላህ ኸይር እኔ ቦታ አለኝ 50ቆርቆሮ ለመስራት አስባለሁ 250ሺ ይፈጃል አሉኝ ቤተሰቦቸ በርግጥ ቤተሰብ አብሮ ነው የሚሰራልኝ ብዙም ወጭ ላያሶጣኝ ይችላል ብዬ አስባለሁ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 10 месяцев назад

      ቦታው ካለሽ አምሳቆርቆሮ በቂነው ብሩይሰራል የኔምአምሳሶስትቅጠልነው ስለዚህበቂሽነውበደብይሰራል

  • @fjggeghe4311
    @fjggeghe4311 Год назад

    ውሀ ልክ ይሰራል. ከዛ ከውስጥ ይመረጋል ከዛን ድንጋይ ገረጋቲ ይሞላል. ከዛን. ከውጪ ይመረጋል. ከዛን በግድግዳ ሽቦ ይወጠራል. ከዛን ይገረፋል ልስን በስሚቶ ይለሰናል. ከዛን ከውስጥ በጪቃ ይለሰናል ከዛን ልሾ ይደረጋል. ከዛን የግድግዳ. ጅብሰን ይደረጋል

  • @AhmedAhmed-of1zm
    @AhmedAhmed-of1zm 3 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    መሻአላህ ትክክል ነህ

    • @gkfj6594
      @gkfj6594 3 года назад

      የት አካባቢ ነው

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 3 года назад

    ማሻአልህ፣በጣም፣እናመስግናለን

  • @ahlam2718
    @ahlam2718 3 года назад +1

    በርታ ኡስሚየ

  • @eff7478
    @eff7478 3 года назад +4

    እኔ 3 ክላስ ቤት ስሩልኝ ብየ መሬቱ 250 ካሬ ነበር ግን ዝም ብለው ብልሽትሽት አርገው ስርትው ወጩ ደም በጭንቅላቴ ሌደፋኝ ነው በስማም

    • @ethiolove7219
      @ethiolove7219 3 года назад

      ክክክ

    • @elhamessa4104
      @elhamessa4104 3 года назад

      የት አካባቢ ነው እህቴ

    • @eff7478
      @eff7478 3 года назад

      @@elhamessa4104 ጎንደር ነው ከአዘዞ በታች

    • @elhamessa4104
      @elhamessa4104 3 года назад

      @@eff7478 አደል ማር እኔም 400መቶ ሺ የተባልኩት አንዱ ምኝታ እና አንድ ሣሎን ግን ቦታ አለው መሥሪያ

    • @بنتإبراهم
      @بنتإبراهم 3 года назад

      እኔን ማሚየ ለአዲንያ ኑሮ መታጠፍ እንጅ መሰበር የለም አይዞን

  • @nishadkinaloor6221
    @nishadkinaloor6221 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ነው ወላሂ

  • @SueyanIslam
    @SueyanIslam 11 месяцев назад

    አላህ ይወፈቀን ኢሻአላህ❤❤❤

  • @saliha2372
    @saliha2372 3 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاءالله إن شاء الله جزاكم الله خيرا اخي

  • @HdhHxhdj
    @HdhHxhdj 13 дней назад +1

    ቦታአለኝ ቤቱን ማን ይስራዉ😢😢😢

  • @firebekele
    @firebekele 3 года назад +1

    ሰላም ያገር ልጂ ሰለ ሱፐር ቀለም የሰራህ ላይ የመቀየጫውን ዎጋ እና ምን እንደ ሚባል አልነገርከንም እዛ ላይ ጠይቆህ አላየህውም መሰለኝ ለእያንዳንዱ ሰው መመለስ ይከብዳል ከቻል መልስልኝ ።ስሙን እና ዋጋውን ???አመሰግናለሁ 🙏

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    አሚንአላህይስጥን

    • @tigesttigest4741
      @tigesttigest4741 3 года назад

      ወንድሜ እኔ 25 ቆርቆሮ ልክ እደዝህ ሰርቸ አሀሉ

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 года назад +4

    *ላይክ ሸር አትርሱ*

    • @eluqueen7221
      @eluqueen7221 3 года назад

      ደምሪኝ ውዶቺ እንዳመር

  • @fjggeghe4311
    @fjggeghe4311 Год назад

    ከዛን ኮርኒስ ይሰራል ከዛን ቀለም ይቀባል. ከዛን የበረዳ ቋሚ ብረት ይደረጋል. ከዛን የበረዳ. ልሾ ይደረጋል

  • @seaditube2196
    @seaditube2196 3 года назад +6

    ቆርቆሮና እንጨት ቦታን ሳይወክል ስንት እንደሚፈጅብኝ አሳውቀኝ

    • @susu-uo4wq
      @susu-uo4wq 3 года назад

      የኔም ጥያቄነው

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 года назад +3

    65ቆርቆሮ ቤት ለመሥራት ሥንት ብር ይጨርሣል የእጨት ቤት ሥንት ክፍል ወድሜ

  • @hiwotkiya7612
    @hiwotkiya7612 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @safiyahassan294
    @safiyahassan294 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ

  • @FatihaFatiha-kd4fk
    @FatihaFatiha-kd4fk 3 года назад

    Masha allah betam harif newu

  • @ተዘግቷልቻናል
    @ተዘግቷልቻናል 3 года назад +2

    *በርታ የኔወድም*

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 года назад +2

    በጣም ምርጥ ተመጣጣኝ ነው ....ለሰደተኛው ተንከራታች ....ግን የት አካባባቢ ወይም (ሀገር)

    • @yeemariyamlijwsamayaat9983
      @yeemariyamlijwsamayaat9983 3 года назад

      Wandimee ibakii nigerenyii kenee sarbiz
      Yeteseraa bet magzat ifeligalew yet ketemaa new???????????????
      Malisilinyii aderaa??????

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 4 месяца назад

    እኔቦታአለኝ የሚሰራልኝ መሀኔስ አጣሁ ሀይቅነወቦታወ ቢተየሚሰራ ካለአሳዉቁኝ ዉዴቸ ❤❤❤❤❤

  • @fevengemeshu4736
    @fevengemeshu4736 3 года назад

    ወንድሜ እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ 150000 ብር የሚከራይ ቤት መስራት ፈልጌ ነበር ይበቃል ወይ ሰርቢሳት ምንያህል እንደሚጨርሱ ብታሳየን pelesssss

  • @aert2853
    @aert2853 3 года назад +1

    ቃለህወት ያሰሜአልን ወድማአችን የት አገረነወ ያለህወ እሲ ወደ እራአያ ቆቦ ገባበልህ አሳስበን ማለቴ ቤት ሰሩ ሰነላአችወ ትወዶአንነወ የሚሉን በናትህ አሰረዳነ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 3 года назад

    ማሻ አላህህህህህ በጣም ደስስስ ይላል ጀዛከላህ ኸይር

  • @kokobekoko2669
    @kokobekoko2669 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ወድሜ እናመሰግናለን የተሰራው ቤት ሰንት ይሆናል ይህሰ የት ነው

  • @zulfazulfa109
    @zulfazulfa109 3 года назад +4

    ወንድሜ፣እኔ፣60፣ቆርቆሮ፣ልሰረ፣ነበር፣ግን፣ምን፣የክል፣ክነስ፣ይዘል፣

  • @ዘህራYouTube
    @ዘህራYouTube 3 года назад +2

    በጣም ጡሩነዉ የምታቀርበዉ ወድም

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 года назад +1

      እንደማመር ማር

    • @ዘህራYouTube
      @ዘህራYouTube 3 года назад

      @@bintmohamed4323 ናይወድኔእማእደምርሻለሁ

  • @selamtilahun9404
    @selamtilahun9404 3 года назад +1

    የት አካባቢ ነው እኛ ሀገር ( ሀይቅ) መሬቱ ብቻ 6 ሺ ብር ነው

  • @ኢተቂላህነፉሴ
    @ኢተቂላህነፉሴ 3 года назад

    ካገኘህምንገርኝወንድም።ጃዜክላህኸይር ጥሩቦታአፍላልግልኝሀይቅ

  • @madinaendrisyoutube4165
    @madinaendrisyoutube4165 3 года назад +1

    ደሴ ቦታ ብቻ ስንት ይገኛል
    መሸአላህ በርታ ወንድሜ

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    እረአተለጂ ተበባረኚ እኔመሠራትእፈልጋለሁ ባሳብለሞትነው አምስት መቶ ሺብርአለኚ ግንምንም አይገዛልኚም እያለኩነወያለሁት

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 3 года назад

    Waeleykum selam werahmetulah webetekathu

  • @lijabina2393
    @lijabina2393 3 года назад +1

    40 ቆርቆሮ 3 ክፍል ብቻ ነው ወይስ 3 መኝታ ቤት እና ሳሎን ማለትህ ነው??

  • @Tube-sd4uh
    @Tube-sd4uh Год назад

    ወንድሜ አምስት ክላስ ስት ቆርቆሮ ይበቃኛል ብሩንም እስኪ ንገረኝ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 года назад

    ኡስሜ ባሁን ግዜ 30 ቆርቆሮ እና 30 ቆርቆሮ የሚያሰራ ሚስማር ሰንት ይጨርሳል እባክህ መልስልኝ

  • @hanahanafelkele4437
    @hanahanafelkele4437 3 года назад

    Wow good 👍👍

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Год назад

    Wawrwbኡሰሚበአላህየዋሳፔቁጥርነዉአማና00251909194531ነዉእንዳታልፈኝ🤲👌

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 3 года назад +1

    አሪፍ መሪጃነው

  • @صوفياحسين-ب6ز
    @صوفياحسين-ب6ز 3 года назад +1

    ኡሥሚ ጥያቄ ነበረኝ ወድሜ፡ኢፎርሜሺኑ ካለህ መልሥልኝ 4የየመር፡መሥኳቶች፡፡ባሁኑሥአት በሥትምር፡እየተሸጠ፡እዳለ፡ተባበረኝ፡ኡሥሚ፡ሌባሠርቆብኝነው፡በኔየደረሠአይድረሥባችሁ፡የኡሥሚ፡ቤተሠቦች፡እናተምታወቃችሁ፡ፃፉልኝ፡በኮመት

  • @CJ-xv6vw
    @CJ-xv6vw 2 года назад

    Can you us info of cost to build GPlus 2 on 36 Km2

  • @ቲያነኝየአማርአክስት

    ማሻ አላህ ወንድም በርታ እኔ ቤት ለመስራት አስቤ ነበር 3መቶ ሺህ ብር የቡለኬት ቤት ይሰራልኛን ወይ አማና መልስልኝ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ኡሰሚ በአላህ እኔቤትሰርቻለሁ ግርፍ ሊሾ ግርግርዳወ ሊሰን ጨረሰኩኝ አልሃምዱሊላህ ስለዝህ አሁንጀሶ ልቀባወ &ጀምሰን ላሰራወይ ማንኛው ይሻላል??እደገና ኮርኒሰ የትኛወይሻላል የውጩ አገርወሰጥ???75ቆርቆሮነወ 5ክፍልአለ ቀለሙ ጀሶ ኮርኒሰ ሰትብርይጨርሰብኝል በአላህ ንገረኝ ትሸሰለመመኝ አገርለመግባት አሰቢነወመልሰል??????????

    • @usmitube
      @usmitube  3 года назад

      ጂብሰን አሰሪው ኮርኒስ የውጩን ሂሳቡን የሰራሁትን ቪዲዎ ያድምጡ

  • @ghh1265
    @ghh1265 3 года назад

    ماشاءالله

  • @amina0099-h9k
    @amina0099-h9k Год назад

    የኔን 42 ቆረቆሮ 2ክላሥብቻነው ያደረገው አናጺው😢😢

  • @saydshakanah8804
    @saydshakanah8804 3 года назад +1

    የት አገር ነዉ ያለሀዉ እኔ በቅርቡ ልሰራ አስቤ አሎዉ እና አብራርኝ ወድሜ

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየ-ቐ7ኘ

    320ሺ ባሁን ሰአት በህልምህ ነው😂😂😂😂🤣

  • @seloomselam3807
    @seloomselam3807 3 года назад

    Woooow

  • @haleemha7797
    @haleemha7797 3 года назад

    ዋሊኩምሠላምትክክልነኽወዲም

  • @زينب-غ5ك3ز
    @زينب-غ5ك3ز Год назад

  • @عمرخالد-ك9خ7ر
    @عمرخالد-ك9خ7ر 2 года назад

    ቦታስትአገኛለሁጊራና አማራክልል ወድም ቢንትእብራሂምነኝ። አድቤትእና ኩሽናሀማም የሚሰራ

  • @munamohammad6044
    @munamohammad6044 3 года назад

    እስኪ ካየከው መልስልኝ እዚሁ ኤል ሸፕ የሚባለው ቤት 104ቅጠል ግማሹን ለኔ መኖሪያና ግማሹን ማከራየት ይቻላል ዘይ??ማለቴ ክላሱ የተወሳሰበ አይሆንም ወይ ?ወይስ 50ቅጠል ኤል ሼፕ ሰርቼ የብቻ ሰርቢስ ልስራ ሚከራይ እባክህን ንገረኚ

    • @usmitube
      @usmitube  3 года назад +1

      ለየብቻ ብትሰሪው አቅሙ ካለሽ አሪፍ ነው

    • @munamohammad6044
      @munamohammad6044 3 года назад +1

      @@usmitube ሹክረን🥰

    • @ኡሙአብደላ-ጘ7ቀ
      @ኡሙአብደላ-ጘ7ቀ 3 года назад +1

      አይውሰበሠብም እህቴ አንድላይ አሰሪ ሳሎንና ምኝታ ክላሥሽን በውስጥ አንድ ከቃ ቤት ጋር የምታከራይውን በውጭ ሁለቱን ክላሥ ወጭ አይበዛም ቦታም ይቆጥብልሻል

    • @munamohammad6044
      @munamohammad6044 3 года назад

      @@ኡሙአብደላ-ጘ7ቀ እሽ እማ🥰❤

  • @Rahdy-y1u
    @Rahdy-y1u Год назад

    ግን የት አገር ነዉ አናፁወቹ የምናገኛቸው

  • @ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ
    @ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ 3 года назад

    ስሞትላችሁ አዲሥነኝ ወ ባርበኛ በወርዲ ቀለም የተቀባችው ቤት ምዲነው ስሙ ንገሩኝ የጨትስነው የብሎኬት ወላሂ በጣም ነው ያማርችኝ

  • @SmilingBoardGames-rx3fr
    @SmilingBoardGames-rx3fr 7 месяцев назад

    የትአከባቢነው

  • @hdeueueu7rr717
    @hdeueueu7rr717 3 года назад

    ሌሾ የተሰራ ቤት ወለሉ ይሰነጣጠቃል ምክንያቱን አላወኩም ብትነግረኝ?

  • @chuchuchuchu1712
    @chuchuchuchu1712 3 года назад +1

    Hi

  • @ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ
    @ሀላሌንአፍቃሪ-ጠ5ጰ 3 года назад

    እኔ ይችቤት ፍቅር ሊደፍኝ ነው ወላሂ ባአላህ ስልክህን ስጠን እሚያቀው ካለ ወይም ስጡኙ በኮሜት የምጠይቅህን መልሥ አትመልሥም

  • @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ

    አህለንንንን የኔ ወንድም ማሻአላህ እንዴት የምረል አረ ለኔም በዝህ አይነት ዲዛይን አሰረልኝ

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    ሶስትክላስለመስራት ስትይፈጃል ኡስሚ በአላህመልስልኚቦታአለኚ

  • @rahmatbue5757
    @rahmatbue5757 3 года назад +1

    ይት ነው አለም ገቢያ ነው እኔ እዘ መግዘት ይፈልግለዉ??

  • @sirajahmed7990
    @sirajahmed7990 3 года назад

    እንሻ አለህ እንሰራለን

  • @fatmahff2923
    @fatmahff2923 3 года назад

    ወየት ነው ውድም

  • @muntah-h6z
    @muntah-h6z 3 года назад

    iእስከነ መርቱ ስንት ነው ምቸርሳ ok.ክፍላገር የት አካባቢ ነው

  • @paulsedamkeerabo6949
    @paulsedamkeerabo6949 3 года назад

    Waw

  • @ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ
    @ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ Год назад

    ቦታአለኝ ቆርቆሮም 90ቆርቆሮ ገዝቻለሁ ከነሚማሩ ጃሂዝነበር ግን ?😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln 3 года назад

    እኔ እምለው የጭቃ ቤት ከውስጥ አይገረፍምዴ

  • @safiyahassan294
    @safiyahassan294 3 года назад +2

    እስኪ ስለመካነ ሰላም ቤት የሚያወራ ይቱብ የለም

  • @kedijjamo9277
    @kedijjamo9277 Год назад

    የኔስ ቤት ያስጠላል ሊላ ለመግዛት እየፈለኩ ነዉ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ
    @አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ 5 месяцев назад

    አሠላማለይኩምወድም

  • @ኢተቂላህነፉሴ
    @ኢተቂላህነፉሴ 3 года назад

    ለመርጃህሺኩራንወንድም።እድኪሀቅቦታፍልግልኝ።ስደተኛነኝእንደራሴብሎየሚገዛልኝአጥቸነው

  • @habibamohammed4234
    @habibamohammed4234 3 года назад

    እረ እዚህ እንዴሚወራው አይደለም ወላሂ እዛ የሚጠየቀው ወጭ በጣም ከባድ ነው እኔ 115 ቅጠል ቤት ለመስራት 2 መቶሺ ፈጅቷል ለማቆምና ለማሳሰር

  • @rahmatbue5757
    @rahmatbue5757 3 года назад

    አሁን ይሂ ቢት ከና መሬት ስንት ይፈጀላ ወድም???

  • @EeEe-dc7zu
    @EeEe-dc7zu 3 месяца назад

    የት ነህ ወንድም ማለቴ የት ወርዳ መካነ ሠላም

  • @FatihaFatiha-kd4fk
    @FatihaFatiha-kd4fk 3 года назад

    Yet newu be allah

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 3 года назад +3

    ለሶስት ክላስ ለመስራት ስትብር ይበቃል

    • @usmitube
      @usmitube  3 года назад +2

      ቪዲዎውን ጨርሽው መልሱን ታገኝዋለሽ

  • @እሙቢላልዩቱብ-ዘ5ፈ
    @እሙቢላልዩቱብ-ዘ5ፈ 3 года назад

    ኡሥሚ87 ቆርቆሮግርፍለማሠራት
    ሥትኩታልሢሚቶ
    ስትጥቅልሽቦ
    ሥትባኮ ቢሥማር
    ሥትባጆዓሸዋ
    መልሥልኝባአላሕ
    ሢሚቶአሁንያለውዋጋሥትነው

  • @SaraSara-yi4wj
    @SaraSara-yi4wj 3 года назад

    እስኪ ከባህሬን ወደ ኢትዮጵያ የሞባይል ካርድ እደት እደሚላክ እምታዉቅ ከሆነ ቪድወ ስራልን

    • @hawi5630
      @hawi5630 3 года назад

      ጎጎል ወይም ዩቱብ ላይ ሰርች አርጊ ታገኛለሽ

  • @bretukane694
    @bretukane694 3 года назад

    Yeti nw gini inemi falige nw ba Hosana faligilinge ebaki

  • @kbintzaynuyahuralayntamari6008
    @kbintzaynuyahuralayntamari6008 3 года назад

    ላቤቱ አዲስ ነኝ እና ይህ ይሚሳራው አዲስ አባበ ላይነው ዋላ ካአዲስ አበበ ውጭነው እኔ ያባቴን ቤት ለማሳደስ 500 000ሺ ባላይነው ያታስባው ኦኦ