ሙስሊም ሰባኪዎች ቁርአናቸውን ትተው መጽሃፍ ቅዱስ ለምን ይሰብካሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ሙስሊም ሰባኪዎች ቁርአናቸውን አልፈው መጽሃፍ ቅዱስ መስበክ ለምን ያዘወትራሉ?

Комментарии • 53

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 4 месяца назад +3

    ኢየሱስ ከድንግል ማርያም የተወለደ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው።

  • @monabonger
    @monabonger 4 месяца назад +1

    ወንድማችን ተባረክ በእወቀት ለይ ተመስርቶ የሚያስተምር መምህር ነህ ለሙስሊሞችም ጥሩ የሆነ እውቀት እንዳስጨበጥካቸው እናምናለን ደስ የሚለው ብዙዎች እውነቱ እየገባቸው የመጡ ስላሉ ደስ ይለናል

  • @munakedir62
    @munakedir62 4 месяца назад +1

    ሀይልዬ እባክህ ስለስላሴ ጊዜ ሰጥተህ አስተምረን እኔ በግሌ ማወቅ መረዳት እፈልጋለሁ እባክህ አስተምረን።በጣም በእውቀት ነው የምታስተምረው ግልጽ በሆነ መንገድ ተባረክ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ

    • @alemtsehayyihune9467
      @alemtsehayyihune9467 4 месяца назад

      “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
      - ዘካርያስ 14፥9

  • @destakeremela-pl4uh
    @destakeremela-pl4uh 4 месяца назад

    GOD bless you

  • @fkremaryamworke4588
    @fkremaryamworke4588 4 месяца назад

    እድሜ ልኬን ያልተረዳሁትን ዛሬ በአንተ ትምህርት አይኔን ከፈትከው ሀይልሽ ዘመንህ ይባረክ

  • @meseretmamo2768
    @meseretmamo2768 4 месяца назад

    U are blessed hailesha

  • @tesfayedinssa2680
    @tesfayedinssa2680 4 месяца назад

    ይህ ጉዳይ የሚመለከተው ስለ እምነት ነው። እምነት ደግሞ ሰው ወደ ፊት ስላለው ፍጻሜው በገባው ልክ ተስፋ በማድረግ የሚመላለስበትና ይህን ተስፋ የሚጠባበቅበት ነው።
    የእግዚአብሔርን ነገር የሚንረዳው፣ እራሱ እግዚአብሔር እራሱ ለፈጠረው የሰው ልጅ፣ በዘመናት ሁሉ መካከል መግለጥ በፈቀደበት ልክ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ሉዓላዊ አምላክ ነው። የማንንም ድጋፍ፣እርዳታና ምክር አይፈልግም።
    ሰው በዕውቀቱ፣ ከእግዚአብሔር አንጻር የተገደበ ብቻ ሳሆን እውቀትን ከመሃል የጀመረና የሚጀምር፣ ደግሞም ሳያገባድድ የሚሰናበት ነው። እግዚአብሔር ምድርን ጨምሮ፣ ግዙፍ ፕላኔቶችንና ግዙፍ ክዋክብትን አየር ላይ በትኖ ያለአንዳንዳች ድጋፍ እየተዘወሩ እስካሁን ማየት የምንችለውን ያክል እያየን ነው። ሰው የሚጠቀምባቸው ቃላቶች ከውሱንነታቸው በተጨማሪ፣ ውሱኑ የሰው እዕምሮ ተጨምሮበት፣ ወዲህና ወዲያ በማጨናበር፣ እውንትን ከማደብዘዝ ያለፈ ማስቀረት አይቻልም። ሰው- ሰራሽ ትንታኔ እና እዕምሮ-በቀል ምድር ላይ የመኖሪያ ፍልስፍና መመሪያ፣ ሁለንተናዊውን የእግዚአብሔር ችሎታና ፈቃድ ልገልጡ አይችሉም።
    አንዳንዱን የፈጣሪ አሰራር በቀላሉ እንረዳለን። ቀሎ የሚታይ ነገር ከሆነ ደግሞ ትንሽ ማራቅ እንፈልጋለን። እዚህ ላይ የጌታችንና የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ከመጸነሱ ትንቢት ጀምሮ፣ የመወለዱ፣ የዕድገቱ፣ የትምህርቱ፣ መከራን ስለመቀበሉ፣ መሰቀሉ፣ መሞቱ፣ ከሞት መነሳቱና ማረጉ ነገር ባጠቃላይ በምድራዊ እዕምሮ ስመረመር፣ የፈጣሪን ፈቃድና ችሎታ ትረሱና እንዴት ልሆን ይችላል ትላላችሁ። ላለማመንና ላለመቀበል፣ ጥቅሶችን ታሳክራላችሁ። የሚገርመው ይህን ሁሉ ብታደርጉና ብትፈላሰፉ፣ መቋጫ ሳታበጁ በጌታ ቀን ትሰናበታላችሁ እንጂ እውነቱን አትቀይሩትም።
    ይሁን ቢባል እንኳ፣ በአስተምሮአችሁ (እስልምና)፣ መካድና ማደብዘዝ በማይቻል መልኩ፣ የጌታዬና የአምላኬ የኢየሱስ ክርስቶስ አስተምህሮ ትክክለኛ መንገድ መሆኑን እያወቃችሁ እንኳ፣ እውነት ነው ከማለት ባሻገር፣ በግልጽ እንዲነገር፣ የክርስቶስ ስም እንዲነሣ አትፈልጉም። ስሙም ሲጠራ ትደነግጣላችሁ። ምንም እንኳ በምድራዊ እውነት ላይ በቆመ እውቀት፣ ተከራክራችሁ የምታሸንፉ ቢመስላችሁ፣ የፈጣሪን ውጥንና በጎ ስራ አትቀርሩትም።
    እግዚአብሔር ቀድሞ የተለመደውን እንሰሳ በሆነው የበግ ደም ይደረግ የነበረውን የስርኤት መንገድ ሽሮ፣ ላመነበት የሰው ልጅ ሁሉ፣ በነጻ ይድን ዘንድ፣ ውድ በሆነው ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተክቶታል። ጥቅሶችን በማጋጨት፣ ያላመኑትን ታስቱ ይሆናል እንጂ፣ ይህ እውነት ከምቀየር፣ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል።
    "እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።" ሮሜ 9÷16
    ስለዚህ ወንድሜ በማይረባ ክርክር፣ ጊዜህን አታባክን!

  • @meseretmamo2768
    @meseretmamo2768 4 месяца назад

    Wawe ❤❤❤

  • @melber7957
    @melber7957 4 месяца назад +1

    Nurelen brother tebarek!

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 4 месяца назад

    ሀይልሻ ተመችተህኛል ይቺ ቪዲዮ እያንዳንዱ ሙስሊሞች ቤት ትገባለች።
    ወንጌልን በጥበብ መስበክ እንዲህ ነው።

  • @zzz981
    @zzz981 4 месяца назад +1

    Thank you

  • @Sim17261
    @Sim17261 4 месяца назад +3

    እኛም ቁርዓንን አንብባችሁ ቻሌንጅ ብታደርጉን ደስ ይለናል። እኛ እስልምናችን የትኛውንም መፅሀፍ ማንበብ አይከለክለንም። ለምሳሌ እኔ የመፅሀፍ ቅዱስ እና የገድል መፅሀፍት ጥናት ተማሪ ነኝ።

    • @ChobaBa-kc9uf
      @ChobaBa-kc9uf 4 месяца назад

      😂😂😂 temeramari huneh muslim

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 4 месяца назад

      Eree"ree ebakachu kemuartachuna dgmt tinqolana ye fêtera wishetachu aselachen Ethiopia bewishet tarik wabech bewishet tarik ke menor sheshech Abeqa ye Ayishana Nebiu Muhammad ✋️🐺🤚giltisna giltis new bedemb anbibyea new minagerek who is Muhammad in Islam &Alahh ⁉️ yemeblna metet sex ametisa genet be ayinun yaye eza heado ke Adam jemro eske Yesussn asegedkuwachew yale😢 adegeniga fitur anbibu ebakachu beteley Ethiopiawian quanquawm enkuan bedemb madimet yematichilu nachu ✋️🐺🤚Islam Rasachew endeat endeminquwachuna endemitelwachu btateanu yishalachuhal 🦴🦷🪓🗡🪚👁🐉🫲gdelew quretew kalagenanigachu myageniganigachu fiqr weym zeretwlid weym tiqimatiqm yelem liul ye Alem FETARI bechernetu aynelbonachin yabra bemengedum yatisnan lenantem yibarikachu ❤⛔️✋️🐺🤚

    • @Sim17261
      @Sim17261 4 месяца назад

      ​@@remziremzi5829😅😂😂

    • @nebrettadesse7845
      @nebrettadesse7845 4 месяца назад

      In Wuran Jesus mom is Aron sister mary which is Mosses sister how about that ? Abrahm went to sacrifice Issac but quran said Ishmael .Which one is true quran came after 600 years

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404 4 месяца назад +1

    ወንድም ሀይሉ እኔ በጣም ከማከብራቸው እና እጅግ በሀሳብ በበላይነት ያምናሉ እንዲሁም በእውቀት ያምናሉ ከምላቸው ሰዎች አንዱ ወይንም በላጩ ነህ ብዬ አስባለሁ! ሀሳብህን በነፃነት የመግለፅ መብትህን ለመጋፋት ሳይሆን ግን ከተናገርኩው የተረዳሁት ሳኡድ አረቢያ ላይ መስበክ አይቻልም ብለሀል ይህ ልክ አይመስለኝም ምክንያቱም ሀገሩ የራሱ ህግ አለው እሡን የሀገሩ መንግስት እና ህዝብ ይመለከተዋል፦ ነገር ግን እንደ ሀገር ማለትም ኢትዬጵያዊ እስከሆን ድረስ የትኛውንም እምነት ማንበብ እና ውይይት ማድረግ ክፋቱ ምንድን? ክፋት አለው ብለህ እንደማታስብ አምናው ቀና አስተሰሰብ ያለህ ወንድም ነህ ይህን በደንብ እመሰክራለሁ አስታውሳለው አንተ እና ኡስታዝ ወሒድ ኡመር ያደረጋችሁት Comparison እጅግ በጣም ደስ የሚል ነበር እሱን ነገር ከፍ ብታደርጉትም ደስ ይለኛል ሌሎችም ይህን ሀሳብ ቢጋሯችሁ እና ስፋት ባለው ተደራሽ ብታደርጉት ደስ ይለኛል አክባሪህ አንድ ሙስሊም ነኝ አመሰግናለሁ

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 4 месяца назад +3

    አወ ሰዉ ነው!!!!

  • @meseretmamo2768
    @meseretmamo2768 4 месяца назад

    He is our profet

  • @user-zs8lm5uo5m
    @user-zs8lm5uo5m 4 месяца назад

    Mnm malat balichilim e.r indata aynatun deep understanding yalawun saw yabizalin halisha thanks you .

  • @ChobaBa-kc9uf
    @ChobaBa-kc9uf 4 месяца назад +1

    Jesus is lord

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 4 месяца назад +2

    በመጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ጌታ ኢየሱሰን መቀበልና በመንፈስ ቅዱስ መታተምና መሞላት ያስፈልጋል ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ ካላመኑ እግዚአብሄርን ስለማያቁ ነው ግራ ገብቷቸው ግራ ሊያጋቡ የሚጥሩት በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ስለሌላቸው ተረት ነው የሚሆንባቸው ፈፅሞ ሊገባቸው አይችልም ቃሉ ከነሱ ጋር ስለማይዋሃድ ይልቅ ፍርድን ያመጣባቸዋል ለሚጠፉት የሞት ሽታ ይሆንባቸዋል. እግዚአብሔር ይባርክህ ። መፅሐፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ቢፅፉትም እንዳልከው በሰው እጅ ስለተፃፈ ዋናውን ግን አድርሰውልናል የቦታ ስህተት የቁጥር ስህተት ለመዳናችን የሚጠቅመን አይደለም ።

    • @Sim17261
      @Sim17261 4 месяца назад

      አረ አይገባንም እንዴ?? የማናምን ሰወችን እንድናምን ለማድረግ ከመፅሀፍ ቅዱስ በላይ ምን ሊያስምነን ይችላል። ታድያ ለምንድነው የመፅሀፉ መኖር ያስፈለገው? 🤔😃

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 4 месяца назад +1

      @@Sim17261 ወገን አይገባቸውም አላልኩም ቅዱሱን መፅሐፍ ማነብነብ ትችላለህ ግን መረዳት የሚቻለው በእምነትና በየዋህነት ስትቀበለው ብቻ ነው ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ መሞቱን መነሳቱን አዳኝ መሆኑን ከሃጢያት ማዳኑን ተመልሶ ለመፈረድ መምጣቱን በእምነት ተቀብለህ በመንገዱ ብትሄድ መንፈስ ቅዱስ የመፅሃፉን ትርጉም ይገልፅልሃል አለዛ አይገባህም ሊገባህም አይችልም ዳግም መወለድና ልጅ መሆን ይጠበቃል ለማለት ነው አይገባም አላልኩም ጌታችን የሞተው ለሁሉም ሲሆን መዳን ግን ላመኑበት ብቻ የሚገኝ ነው። ።(አንድያ ልጁንሁ እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና)

  • @family5677
    @family5677 4 месяца назад +1

    ሀይልሻ ለምን ከአቦሃይዳር ጋር ቀነቀጠሮ አትዙም

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 4 месяца назад

    ቁራን መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ካልተንጠለጠለ ሟች ነው

  • @user-jr9et3tq4g
    @user-jr9et3tq4g 4 месяца назад

    የትኛዉንም መፅሀፍ ማንም ሰዉ ቢያነብ ምን ችግር አለው አንተም ቁርአንን አንብብ ይጠቅምሀል ወንድሜ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 4 месяца назад

    Torenettu tewahdone ke matfat mehonu gena algebahim ???

  • @elias2906
    @elias2906 4 месяца назад +1

    ክርስቲያኖች የምናምነው እውነተኛው ነብይ ለዓለም ሁሉ የተወለደው ደግሞም ተመልሶ የሚመጣው እና በአለም ሁሉ ላይ የሚፈርደው እውነተኛው ነብያችን ከውዳችን ከእየሱስ ውጪ ያለው ሁሉ ፌክ እና ፌከኛ እንደሆነ ነው!

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg 4 месяца назад

      ኢየሱስ ነብይ ስለሆነ ብቻ አይደለም ተመልሶ የሚመጣው እና የሚፈርደው አምላክም ስለሆ ነው እንጅ።

    • @elias2906
      @elias2906 4 месяца назад

      ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን እናምናለን ከዚህ በተረፈ ይሄንን ብቻም አይደለም በፍፁም ሰውነቱ መከራችንን ሁሉ ተቀብሎልናል ሞቶልናል ሊቀካህናታችንም ሆኖ አሁንም ይማልድልናል የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ሆኖ ደግሞ በዓለም ላይ ሊገዛ ይመጣል በአምላክነቱ ደግሞ ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ እኩል እግዚያብሄር ስለሆነ ይመለካል !
      አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለት አንድ እግዚያብሄር በሶስት አካላት የተገለጠ ማለት ነው !

  • @frefre2238
    @frefre2238 4 месяца назад

    Because they don't have confidence

  • @MinLihon
    @MinLihon 4 месяца назад

    ደንቆሮ ያገኝኸውን አንብብ ማንበብ ሠው ያደርጋል

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 4 месяца назад +1

    ኢሳ አለይ ሰላም ሰውና ነብይ ነው

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg 4 месяца назад

      አምላክም ነው መፅሐይ ቅዱስ ካጠናችሁ ይህን ታውቃላችሁ።

  • @Sim17261
    @Sim17261 4 месяца назад

    ተሳስተሀል መምህር በወቅቱ የክርስቶስን መሰቀል ራሱ ያልፃፉ ከ 10 በላይ ወንጌሎች ነበር። ለዛም ነው በመፅሀፍ ቅዱስ እንዳይካተት የተደረገው። ይህንን የኦርቶዶክስ ልሂቃን በግልፅ ተናግረውታል። በ 397 AD በካርቴጅ ጉባኤ የቶማስ ወንጌል፣ የይሁዳ ወንጌል፣ የጴጥሮስ ወንጌል፣ የያዕቆብ ወንጌል፣ የበርናባስ ወንጌል፣ የፊሊጶስ ወንጌል፣ የበርተሎሞዎስ ወንጌል፣ የመቅደላዊት ማርያም ወንጌል የተባሉትን አስወጥተው የማቴዎስ ወንጌል፣ የማርቆስ ወንጌል፣ የሉቃስ ወንጌልና የዮሃንስ ወንጌል ብቻ የቀኖና ወንጌሎች ብለው ሌሎችን አፖክራፋ ማለትም ድብቅ ወንጌሎች ብለው ደበቁአቸው። የኢየሱስ ሀዋርያቶች የፃፉት ወንጌል ተወግዶ ኢየሱስ የማያውቃቸው ሠወች ወንጌል በምን መሥፈርት እና በማን ፍቃድ ሊመረጥ ቻለ ?

    • @alias784
      @alias784 4 месяца назад

      🎉🎉🎉

  • @MinLihon
    @MinLihon 4 месяца назад

    ጴጥሮስ 285መፅሀፍ አንብቤአለሁ ብልህ ምንድን ነው ያነበበው ይህም በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ነው የተፃፈው አንብበህ ልክ አይደለም ብለህ አቃቂር ብታወጣ አደንቅህ ነበር

  • @family5677
    @family5677 4 месяца назад

    አሜሪካ የክርስቲያን ሀገር ከሆነ ግብረሰዶም በመፅሐፍ ቅዱስ ይፈቀዳል ወይ እንዴትስ ግብረሰዶማዊነት አመንጭ እና አሰረጭ ሀገር ሆነች እንደሁም ሌላ ሀገር ሰይቀረ በግድ ይጭናሉ ስቀጥል ሙስሊም ለምን መፅሐፍ ቅዱስ ይዞ ይወጣሉ ለምን ቁረኡን ይዞ አይወጡም ለምለው ጥያቄ ቁረኡኑን ስለሸመደዱ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እርስበርስ ስለምገጩ እየከከፈትክ ተሰየለ በሽምዳደ ብትነገር አይ ከፈተ አሳየኝ ልሉ ሰለምችሉ ዝግጁ ሆኔ ለመገኛት ነው።አንተ ሙስሊም ሀገር ብትሄድ ቸለንጅ መድረግ የለብ ከቁርአን ብሆን ለመግባባት ይረዳሃል በኛ እንደዚህ ይላል በናንተ እንደዚህ ይላል ብትል ይረዳል....?

  • @SeyfedinRedi-kx2vt
    @SeyfedinRedi-kx2vt 4 месяца назад

    እኛ ሙስሊሞችም እኮ ይሄንን ነው የምንለው! መፀሀፉ መለኮታዊ አይደለም የሰዎች ልብ ወለድ ነው። ለሰዎችም መመሪያ ሊሆን አይችልም የምንለው ለዚህ ነው።
    መፀሀፉ ውስጥ ያለውን ነውር ለመካድ ብለህ መፀሀፉን "በመንፈስ ቅዱስ" ተመርተው አለመፃፉን ማመንህ ትልቅ ስኬት ነው 😅
    ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው ለሰዎች መመሪያ ሊሆን የሚችለው? 😁

    • @melber7957
      @melber7957 4 месяца назад +1

      Yanchen leb weld kuch belesh anbebe! Atafrem setenterare???? Jel meselnesh ende be leb weld yemenenorew???? Dem tekflobetal eshi??? Defretachew demo!

  • @ameermohammed3665
    @ameermohammed3665 4 месяца назад +1

    አንተ ለምን ቁርአን አታነብም ?

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 4 месяца назад

    ታድያ ምን ችግር አለው ታድያ ክርስቲያኖች ለምን ቁርአንን አያነቡም እና ሙስሊሞችን change አታደርግም አንተ እንኩዋን ማንበብን ትፈራለህ ወዳጀ እስልምና መጀመሪያ አንብብ ነው የሚለው ስለዚህ ሙስሊሞች ማንኛውም ሀይማኖት ያነባሉ እውነት የት እንዳለ ይረዳሉ ስለዚህ ቁራአንን አንብብ እና አቡ ሀይደርን change አድርገው pls

    • @meazamuleta8170
      @meazamuleta8170 4 месяца назад

      ቁርነንኮ በመንግሰተ ሰማይ ( በጀነት) 72 ደናግል ይጠብቃቸዋል ይላልኮ ወዳጄ የዝሙት መፀሓፍ ( ቁርአን ) ምኑ ያኮራል❓😊

    • @zeyniahassan731
      @zeyniahassan731 4 месяца назад

      @@meazamuleta8170 መሀይም ሁሌም አይኑን ጨፍኖ ይወራል ስድብን ምን አመጣው

  • @SeyfedinRedi-kx2vt
    @SeyfedinRedi-kx2vt 4 месяца назад

    መፀሀፉ የታሪክ ህፀፅ ብቻ ሳይሆን ስለ አምላክ ማንነት ስለ እየሱስ ምንነት በራሱ አይስማማ እኮ 😅
    አረ ሀይልሻ እየተበለህ ነው 😅😅😅

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 4 месяца назад

    የኢትዮጵያ ታሪክ ለሪፍረስ አይሆንም ውሸት ይበዜዋል

    • @monabonger
      @monabonger 4 месяца назад

      ወንድማችኔ ወደ ፖለቲካው አትሂድ ብዙም እውነት አለው

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 4 месяца назад

    አንተማ ቁርአንን አላነብኩም አልከንኮ