ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ!
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2024
- የሚወዳትን ልጅ ፍለጋ ሲዞር የተቸገሩ ወገኖቻችንን ያገኘው ወንድማችን ዳናኤል መስፍን ከእኔነር ቢች ዋሊያ ሲያትል ከሚገኘው ቡድን ተወክሎ የመጣው ያሰባሰቡትን ገንዘብ ለተቸገሩ እናቶች ሲያበረክት።
Our brother daniel Mesfin, who met our needy people while searching for his beloved Girl, was represented by the team from eniener Beach waliya, Seattle, and donated the money they collected to mothers in need.
ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ!
✅subscribe 👇
our Channel: / channel
Donkey tube: / @comedianeshetu
✅join us on
Facebook: / comedianeshe
Instagram: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytub...
TikTok : / comedianeshetu0
check our website
www.comedianes...
#ComedianEshetu #paralyzed#donkeytube #paralyzed children #charity #ethiopia #mother
መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈኝ
• መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈ...
የበርሊን ግንብ አያስቆምህም
• የበርሊን ግንብ አያስቆምህም | Co...
አመስግኑ
• አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
ከልብ እናመሰግናለን መልካም መስራት እዲህ ህሌናን ያረካል
5662dan 8
አሚንንንን ያረብ
አላሁም አሚን ያረብ
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
አለሁማ አሚንንን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Amen
amen
amen
Alahume aminn yarebb
በሰዴት ሀገር ውስጥ ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች
በመሉ ሰላማችሁ ብዝት ይብል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ።
አሜን
Amen
የት ነሽ እናት አለም!
የት ነሽ ኢ ት ጵ ያ ዬ!
የክብር መቅደሴ የመዳን መግቢያዬ!
የት ጋር ነው ፈገግታሽ...
የት ጋር ነው ያረፍሽው?
የት መጥቼ ልይሽ...
የት ጋር ነው ያለሽው?
የት ነሽ እናት አገር..
የት ነሽ ደጓ ምድር..
የት ነሽ የእኔ ፍቅር...
💚 💛 ❤
ለየት ያለ ፕሮግራም ተባረኩ!
በጣም
Ewunet new sanebewu siwunetan wurere eyargegn new yanebebkute
ይቅር በይኝ ኢትዮጵያዬ ስኖርብሽ እናትነትሽን አልተረዳሁም ነበር ለኔ ምድራዊ ገነት መስሎ የሚታየኝ የፈረጅ ሀገር ነበር።በስንት ፀሎትና ልመና አንቺን ትቼ ለአረብ ግርድና ተሰደድኩ እናትነትሽ የገባኝ ሀገር እንደሌለኝ ሲቆጥሩኝና ሲያጣጥሉኝ ነበር።ይቅር በይኝ እናት አለም ጥሪኝ እማማዬ እመጣልሻለሁ እዚህ እኮ ከሰዉ ጋር እየኖሩ ሰዉ ይናፍቃል በጣም ብቸኝነት ይሰማል ጥሪኝ ኢትዮጵያዬ💚💛❤ እንወድሻለን እናት ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሰራዊት ጌታ የቅዱሳን አምላክ ሰላምሽን ይመልስልን
😭😭😭😭 ayzosh
እህህ
እህህህ😭😭😭😭
ውይ እሼ እኔ ደግሞ መጀመሪያ ቪዲዮ ሳይ ለሴት የሚፅፉ መስሎኝ ደብዳቤውን ስስቅባችሁ ነበር ይቅር በሉኝ ልዩ አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ወንድሜ ተባረክ በወጣዉ እግዚአብሔር ይተካላችሁ ተባረኩ 😍
እሹየ አቦ ምችት ይበልህ አንተ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ ሁሌም የምትፈጥራቸዉ ነገሮች ለኢትዮጵያ አድስ ተስፋ ነው የሚሰጣት ምኞትህ እዉን ሁኖ በቅርብ ቀን ታያለህ ሁላችንም የምንጠብቃት ኢትዮጵያ ተነስታ ስቃ አምሮባት ለማየት ያብቃን ስደተኞች ወዳሀገር ተመልሰን የተጣላዉ ታረቆ የተበተነዉ ተሰባስቦ ያሳየን ፈጣሪ😥😥😥😥💚💛❤ ኢትዮጵያየየየ
እሸ ምረጥ ሰው ሰራህ እጅግ በጣም ደሰ ይላል በሰደት ሁናችው ወገናችውን የምትረድ ፈጣሪ ይባረካችው እኛንም አገራችን ሰላም ሆና ለአገራችን ያብቃን
በጣም ቆንጆ አቀራርብ ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ።
ኢትዮጵያን የገለፃችሁባት መንገድ በጣም ትክክል ነው ። አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ልክ እንደ ልጅቷ የውሸት አይን ፣ ቅንድብ ፣ ጥፍር ፣ ጥፍር ቀለም ፣ ፀጉር እረ ስንቱ ውስጧ አሮ በነጮች ዕቃ አምራ ደምቃ ደስተኛ ትመስላለች ግን ግን ኢትዮጵያ ይቺ አይደለችም በልዑል እግዚአብሔር ፀጋ በውበቷ ተማምና ምንም አይነት የባዕዳን ሀገር ውበት ሳይገባባት በእውነተኛ ማንነቷ አምራ ከሌሎች ዓለማት ተለይታ የምትኖር ውብ ሀገር ነች ።
እሸቱ አላህ ይጨምርላችሁ ከነግሩብህ። አንተ የሰው ማኛ🇪🇹🇪🇹❤💪💪
ሰለም ወንዲሞች በርቱ ጡሩ ስረ መስረት ለረስ ነው ልብ ለለው ሰው ትምህርት ይሆነል ይህ ነው ኢትዮጵያን መውደዲ
ይህን ፕሮግራም በጣም ነዉ የተመቸኝ እዉነት ለመናገር አሽየ መልካም ሰዉ እዲሜህ ይባረክ 💐💐💐💐💐💐💐💐
*_በውስጡ ቁም ነገርም ቀልድም አለው እስከመጭርሻው እዮትና ሼር ላይክ ኮመንት አድርጉላቸው😢😢😢😢🙏_*
እሸቱ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ እውነት የብዚወች ተሰፋ ነህ
እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🟩🟨🟥🌹🫶
እሼ ዘመንህ ይባረክ ለሰጣቹህ እግዚአብሔር ይስጣቹህ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ
የት ነሽ እናት አለም
የት ነሽ ኢትዮጵያዬ ....😥😥😥😥💚💛❤
እሼ🥰😂😂😂😂😂ግጥምህ እኮ እስኪለውዷ ለእናቴ ግጠምልኝ ለውድ አባቴ ግጠምልኝ ኮሜታተሮችም ግጠሙልኝ🥰😭
እናቴ
አንቺ እየከሣሽ እኔ መፋፋቴ
አንቺ አጎንብሠሽ እኔ መቃናቴ።
ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ
ባዶ እግርሽን ሁነሽ እኔ መጫማቴ።
አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ
አንቺ ሣትማሪ ተምሬ ማወቄ
ልፋትሽ ተረሥቶ እኔ መደነቄ።
እውቀትና ክብሬ ሥጦታ ውበቴ
ሽልማት ማሬጌ መልኬ ደም ግባቴ።
የእኔኮ አይደለም የአንቺ ነው እናቴ።
እማየ አግዚብሔር፡ዕድሜና አብዝቶ ጤናሽን ይሥጥሽ❤እማ እወድሻለሁኝ አለሁኝ
እኒም አለሁልሽ ገጣሚ ነኝ በመዳም ቤት ለሁሉም ሰው ግጥም ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር ግን አይደለም ስለእናት ልፅፍልሽ ነበር ግን እምባ ቀደመኝ እናት የለኝም
@@Nejat197 አይዞሽ የኔውድ ጠንካራኝ
@@Nejat197 አይዞሽ ማማየ
@@sarkysarky8388 ግሩም ነው ጎበዝ👏👏👏👏
ሜካፕ በዛእንጂ ቆንጆነች
ክክክክክክ ከተጎዳውና ከፈላጊው በላይ እሼ ተንገበገበኮ ለሷ ለመግጠም😀 ለማንኛውም ዘና ብለንበታል ።የተጠፋፋ ሰው መገናኘቱ አይቀርም እሼ እኮ ለሁሉ ልክ ነው የገባበት ኹሉ ያምራል ።
በጎ ማድርግም ለራስ ነው። 💚💛❤️
ክክክክ ለኢትዮጵያ ነው ግጥሙ
@@betselottadesse4391 😳👍👍👍
@@betselottadesse4391 እኮ
ከከከከከከከከ
ለኢትዮጵያ ነዉ ግጥሙ ለሤት አደለም
በጎስ ስራ ደስ ከሚል ግጥም ጋር ኢትዮጵያ ሰላሞሽ ይብዛልኝ የኔ አለም😢💚💛💝
Egzabere yestachu bawata yetaka tabarakuu egzabere yebarkachu baunta
Respect Eshe you are the African Great 👍 👏 🙌 👌 ke kifu yitabikilin 🤲🤲🤲💚💛❤
የኢትዮጵያ አምላክ ስራህን ይባርክ እሼ ወንድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💒👏
በጣምምምምምም ደሰሰ ሚል መልካምነታቹህ ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጣቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
እንዲ ነው ለተቸገረ መርዳት እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካላቹ እግዚአብሔር በስላም ላገራቹ ያብቃቹ በርቱ ወንድሞቼ ለታመሙት ሕፃናት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ይስጣቸው በርታ እሼ 💞💞💞💞
እግዚአብሔር ይስጥክ ወንድሜ ዋዉ ትችላላችሁ
አገሬ ሰላምሸ ይብዛ 😭💚💛❤️ ናፈቀኝ ሰላምሸ ብቻ ፈጣሪ በቃሸ በላት አብዝቶ ይባረክህ ተሸ ክክፎ ሁሉ ይጠብቅህ የሰጣችው በወጣው ይተካ
እናመሰግናለን እሸ መልካም ሰዉ ትልቅ መልክት አለዉ ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያምጣልን መለያየት መከፍፈል መሞት ይብቃን ለዝህ ላጭር ሂወት
ድንቅ ግጥም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራች ከሃቀኛ ልጄችዋ ጋር💚💛❤🙏🌷🌹🌺💕
እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ልዩ የመረዳዳት ባህል አለን ምኔ ዋጋ አለው ለማይረባ ፖለቲካቸው ያፋጁናል እንጂ ዋው እሼ ምርጥ አቀራረብ ግጥሙ በጣም ነው ልብ ሚነካው ለሰጣቹም በሙሉ ጨምሮ ይስጣቹ
እማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽን ይመልስልን ከሀገር እርቀን ያለነውም ለእናት ሀገር ያብቃን ለሰጣችሁ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ❤❤❤
አምላኬ ድረስ እሼ ትለያለህ The መመሰጥ 😂😂
አይኑ ይጥፋ ስደት 😥👌
መልካም መስራት ዞሮ ይከፍላል በወጣ ይተካ መልካም መስራት እንዲ ህሊናን ያረካል አመሰግናለሁ በርቱ የዶንኪ ዮቱቦች ስዳቹ 😍💚💛❤️🌹
መቸም አርእስቱን አይተን ብዙዎቻችን ሌላ አስበናል !!!ቁምነገረኛ ነህ ይመችህ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
KEMALET YISEWREN!!!
በቅኝ ግዛት ያልተያዘች
ለአውሮፓውያን ያልተገዛች
ሞሶሎኒን ያዋረደች
ሞሶሎኒን ብቻ ያይደለ ነጮችን ያዋረደች
ነጭ በጥቁር እንደሚሸነፍ ያሳየች
የጥቁሮች የኩራት ምንጭ
የነፃነት ፋና ወጊ የሆነች
አክሱም ላሊበላን ያነጸች
ደብረሊባኖስ ዋልድባን ያቀናች
ጀጎል ግንብን ያቆመች
ጎንደርን የከተመች
በብሔረሰቦች የተዋበች
በተፈጥሮ የታደለች
የሰዉ ዘር መገኛ የነሉሲ ምድር የሆነች
የአለም የተስፋ ምድር ከፈጣሪ የተቸረች
የቀንድ ሀገር የሆነች
ኢትዮጵያ የተባለች
አንድ ሀገር ነበረች....
KEMALET YISEWREN!!!
እግዚአብሔር የሀገሬን ክብር ይመልስ🙏🙏🙏
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት አላህ ሆይ ሰላማችንን መልስልን ሀረብ
Wwwwwooo ebifamaa waqayoo sinaa ebisuu dhuga bayee nattii tolee ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ የመዳም ቅመም ያለ ቀለም ከእሷ እባልጣለሁ😜😜እኛ የማዳም ቅመሞች እኮ ንፁህ ወርቅ ነን😂😂እሼ ግን አፍቃሪው አንተ ነህ እሱ😂😂😂ሰላምሽ ይመለስ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ💚💛❤😘😘ለሰጭዎች እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
kkkkkkkkkkkkkቅናት እዳይሆንጅ አወ እበልጣለን
@@janatmmm6876 😂😂😂
Kkkk
ቸሩ አምላክ የሠማይ ዋጋ ያድርግላችሁ!
4 ነገሮችን አታቆረጣቸው
1 ።ሰላት
2። ቁረአን
3 ።ዝክር
4 ።ዝምድናን
አቦቦ ተመቼኝ ደግሜ ላይክ ማድረግ ፈለኩ ግን አይቻልም ሁፍፍ እንዴት ድስ እንደሚል የፕሮግራሙ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ መውደዳችሁን
እኔ ሞኟ የእውነት ተፈቃሪ ሴት እጠብቃለሁ ፈጣሪ ያገናኝህ እያልኩ ከልቤ እየተመኘው።የትነሽ ኢትዮጵያየ ልብን የሚነካ ግጥም!!!
Thank you! Daniye yene awaki wondim. I’m proud of you.
You are doing great
ወይ እሼ ....🙏🏼ስራችሁ እኮ የልብ ያደርሳል ።
አዎ በፍቅር መንገድ ላይ ብዙ የፅድቅ ስራ ይሰራሉ ። ደስ እያለን እያዝናናን የተማርንበት ምርጥ ፕሮግራም ። የሰጣችሁ ሁሉ አላህ ገንዘባችሁን እድሜያችሁን ጤናችሁን ይባርክላችሁ። የእሼ ግሩፕ በረካ ሁኑ።
ሰላም እሸ ምርጥ ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ
አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣህ የምትሰራው ሥራ ድንቅ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣልን የኢትዮጵያ እናቶች ሺ አመት ይኖሩልኝ አገራ ሰላምሽ ይብዛ አንች የክርስቲያን የሙስሊም አገር
ኢትዮጵያዬ ሰላም ይብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለየት ያለ አቀራረብ ለሴት ስንጠብቅ ለሀገር እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን እኛንም ናፍቃናለች ኢትዮጵያችን
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ጦርነት ይብቃን 😭😭😭😭😭😭😭
የኢትዮጵያ አምላክ ስራህን ይባርክ እሼ ወንድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💒👏
*_እሽዋ የኢትዮጵያ እናቶች የኢትዮጵያ ህዝብ አብዝቶ ይውድሃል ብርታ ውንድምናት አላህ ከፊትም ከሃላም ይከተልህ ምርጥ ግጥም ነው ዋው ብያለሁኝ💪🇪🇹🙏😆😄🙈🙆_*
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹
ሰላሁወሠለም ወድም
Eshetu kkkkkkkkkkkk love funny word smart nachehu diverted lekekegn😃😂👍✍️
ክክክክ ሀይ እሼቱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍🥰🥰🌹🌹🌹
አንዱ ገዳይ አንዱ አፍቃሪ አንዱ አቃጣሪ ተዘበራረቀብኝ ዘንድሮ
ጥበብ ከነማተ ቁና ከረማመድ ግጥም ከስብእና ጋር መርዳት ከመልካምነት ጋር እንደት ደስይላል ፍቅር በነፃነት መለገስ ለሰወች ዋጋን ከፈጣር በእምነት መጠበቅ
እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ!!!!!
እንዳተ ያብዛው ወንድሜ
እሼ፣ፕሮግራምህን ፣በጣምነው፣ምወዶ፣woooowww.ብያለሁ ፣ግጥም
ሁለት ስልክ ነበረኝ በሁሉም ሰብስክራይብ እሼትዬ ፍቅር እመብርሃን ከጎንህ ትሁንልህ ትለያለህኮ።
እሺየ ሁላቺሁ እዲሚናጤና አገራቺንንስላምፈቅረ የረግልንን
በእውነት ግሩም ነው እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘለዓለም ኑሪ
ወይ እሼዬ 😍😍😍👍👍
ድንቅ ስራ ነው።
"ህይወት እንደምታየው ጥሩ ነው" አሉ። በምንም ሁኔታ ሆኖ ማመስገን ትልቅ ስኬት ነው።
wow eshe
ለሰጭው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥ ተባረኩ
ዋውውውውውው እኔ ልጅቷን መስሎኝ ነበር ለካ አገሬ ኢትዮጵያን ነው አዎ የት ነሽ?
Wey agere inkoanm kelibe wst norech fkre
bekrbu agegnatalehugn felige🌹🌹🌹
እሽቱ የህንድ ፊልም ይከታተላል ማለት ነው ክክክክክ
😂😂😂
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ አሼ
ከርቀት የebsዋን መቅዲ ትመሥላለች እሼ ገጣሚ ነክ እንዴ ገጠምከው እኮ አበባው ተንከራተተ 😳 እውነት እንደእዚህ ያሉ ወላጆችን መርዳት ምን ያህል ደስታ ከፊታቸው ይነበባል እናንተንም ፈጣሪ ባላችውበት በእድሜ በጤና ያቆያችው እሼንም ጨምሮ መጨረሻችውን ያሣምር ፈጣሪ
አጀብ የእሼ ግጥም እምዋ እናታለም💚💛❤️
እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ! እሼ ላይኩን በርግጫ ስትለዉ ነፈርኩኝ …
Wel come
እሽቱ አበባው ላንተ አይደለም ሲባል የደነገጠው ማነው🙋👍😀
እኔ
ፍጣሪ ሆይ እኔም ከመዳም ቤት ወጥቼ በሰላም ገብቼ ለሰርጌ ያሰብሁትን ሙሉ ውጭ እርድቼ አይው ይሄንንን እፍፍፍፍ ፀልዪልኝኝኝ እሰኪ በህይወቴ የምመኝው ቢኖር ይህ ነበር ያድርሰሸ በሉኝ🙏🙏🙏🙏
እወድአለው እሼ ትመቸኛለ ቀጥልበት
💕💕💕❤️❤️❤️👍👍
አምላኬ ሲሠጠን የማናማርርበን ልጅ ትዳር ወዘተ ይስጠን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏
ይህኮ በኔም ደርሷል በሽታ ነው ፍቅር አይደለም።😭😂
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለሰጪ ይስጥልን እግዚአብሔር የምሰጡት አያሳጣችሁ እማማ ኢትዮጵያ ዬ መጠራዬ ስሜ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤👈
እኔ ግን ጠርጥሬናለሁ መጀመሪያ ላይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲
አደኛ ነው ይመቻችሁ
Besmam leethiopia nebere abet agelalets uuuuuu eshetu
I'm 2nd peace for my country Ethiopia
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረብ
ምርጥ ሰው ነህ. እሼ. ክበርልን
እንዳዉ ኮሜቶች ሴት የመሰለቻችሁስ ነገርስ 😂😂😂😂😂😂
እናት ኢትዮጰያየ ሰላምሽ ይብዛልን እኔም ናፍቃኛለች😥😥😥😥😥😥
Kkkkkk ena rasu set yetabaku new
የሰጣችሁ የኢትዮጵያ እንቁወች እግዚአብሔር በወጣ ይተካችሁ የታመሙትን እግዚአብሔር ይማራቸው
እሽየ የኔ መልካም ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ምትገርም ሰው እኮ ነህ በቃ ትችልበታለህ ልዩ ነህ ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው እኝም ለዚህ በረከት ያድለን እሽየ ትለያለህ አንተ ጀግና ሁሌም ከፍ በልልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን❤
እሽዬ እንዲህ አሳስቀህ አጫውተህ በቀልድ በቁም ነገር እያዋዛህ ሰው መርዳትህ ማንም ሰው ብድግ ብሎ ሊያደርግ የማይችለውን እያደረክ አስደስተኸኛል።ተባረክ እሼ ያሉት ኮሜዲያን ቢደመሩ አይደርሱህም ስማቸው ብቻ ኮሜዲ።
ሰጭ እጆች የተባረኩ ይሁኑ እሸየ ትለያለህ ❤🙏
የደብረ ታቦሯ ጸሐይ በደብረታቦር ዋዜማ ወጣች!
👇
ruclips.net/video/Mpu3f3M5Nic/видео.html ውስጥ እንሙቃት❤
ግጥሙ ልብ ይነካል አስለቀስከኝ አሼ 😭
💖💖🙏🙏🙏🙏🙏ለሰጣችሁ ሁሉፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን
ውዷ እናቴ ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ የኔ ምስኪን ሀገሬ ሁሉ ነገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ይሁን🙏ጌታ ሆይ ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ😭🙏ፍቅርን አንድነትን ስጠን🙏🇪🇹እናታለም ሰላምሽ ናፍቀኛል እህህህ😭😭
Amazing!!
😍😍😍😍😍እንደው ምላርግህእሽየወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
Hgra.Emama
እረ እ ሸቱ አንድ ነገር ል ን ገ ርህ ከኤ ር ት ራ የመታቺው ን ምርጥ ልጅ እ ደ ጊ ማማዬ ብዬ ኮሜንት አደርጌ ብሎክ ተደረኩ አጥ ፍቻለሁ እንዴ??