ቀኑን ሙሉ ንቅት ብርትት ብለን በሃይል እንድንውል እድሜን አለምላሚ የሆነ ይህን ቀላል ቁርስ አዘውትሮ መመገብ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • In this video we will discuss about vitamins and foods that are supper good for our body
    --------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    Visuals | elements.envat...
    Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ

Комментарии • 31

  • @FaithKebede
    @FaithKebede 21 день назад +2

    በጣም እናመሰግናለን Doctorye ሁሌ ጠቃሚ ትምህርት ነው ይዘህልን የምትመጣው ተባረክልን

  • @fekadu.woldesenbet8563
    @fekadu.woldesenbet8563 21 день назад +3

    እናመሰግናለን የምትሰራቸው ቪድዮዎች በጣም አስተማሪ ናቸው በርታ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 21 день назад +4

    ምርጥ ትምርት እናመሰግነለን❤❤

  • @abay5630
    @abay5630 20 дней назад

    ዶ/ር ሁሌም የምታቀርባቸው ት/ቶች አስፈላጊና ገንጊ ናቸው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Lublugn
    @Lublugn 21 день назад +7

    ያለምንም ጥርጥር ነው ያንተን ቪዶዎች በሙሉ ምተገብረው ለሰውም ሼር ማረገው አላህ እውቀትን ይጨምርልክ ዶክተርዬ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 18 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 21 день назад +1

    Thanks 🎉🎉🎉

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 21 день назад

    Thanks for your help and dedication ❤

  • @mekidesegebru4894
    @mekidesegebru4894 9 дней назад

    Selam Doctor
    I am glad you mentioned Thyroid and the vegetables connection. I was going ask you I had my goiter removed 30 years ago and taking medication. Now it going from Hypo
    towards hyper. But it is not high enough to take medication.
    My neck is getting bigger. I am eating broccoli, spinach sometimes cabbage 🥬.
    You advising us to cook it well not to affect our thyroid.
    I was thinking not to eat them altogether.
    Pls tell us more . Thank you

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 21 день назад

    እናመስግናለን ጥቅል ጎመን ደቀቅ አድርጎ ከትፎ በሺንኩርትና በኮርሪማ መጥበስ፣ትንሺ ሚጥምጣ መጨመር ለ10ደቂቃ ባልሞላ ግዜ አሪፉ ይሆናል!!

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 11 дней назад

    ድል ለመከላከያ በደንብ ተመገቡት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamf1101
    @selamf1101 21 день назад +7

    ከይቅርታ ጋር እንካን ሁለት አቮካዶ አንድ ብዙ ነው ። በቀን ግማሽ በቂ ነው

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 20 дней назад +5

      ከእርሱ የተሻለ እውቀቱ ካለሽ በሌላ ቪዲዮ ወይንም ማብራሪያ መስጠት ነው እንጅ የአንችን ፍላጎት ብቻ ማንጸባረቅ ተገቢ አንደለም

    • @mekidesegebru4894
      @mekidesegebru4894 9 дней назад

      ሰው የሚያውቀውን ቢያካፍል መጥፎ አይደለም
      ምክር ለመስጠት ዶክትሬት አይጠበቅብሽም !!
      አቮካዶ በጣም ቅባት አለው ሁለት በጣም ብዙ ነው ትልው ከሆነ ግማሽ ትንሽ ከሆነ ሙሉውን መጠቀም ይመከራል

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MhretGebremariam
    @MhretGebremariam 20 дней назад

    Nemesgn docter

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 20 дней назад

    ውድ ዶ/ር ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏
    የዛሬው የነገርከን ምግቦች በጣም ጠቃሚ ነወይ ነገር ግን ለኩላሊት ታማሚዎች የጎንዮሽ ጉዳት ከላቸው ወይ በእውነት እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  15 дней назад +1

      ጥቅል ጎመኑን ከቀቀልሽው በዋላ በደንብ አብስይው ምን አልባት እንቁላሉ ሊከብድሽ ይችል ይሆናል በተለይ ተጠብሶ ሲበላ:: የእያንዳንዳችን ሰውነት ለምንመገባቸው ምግቦች የሚሰጠው ግብረመልስ ይለያያል የኩላሊት ጠጠር ከሆነ ያንቺ ችግር ከፍ ያለ ፕሮቲን ስላለው ከእንቁላል ውጭ የጠቀስኳቸውን ምግቦች መጠቀም ትችያለሽ እንቁላሉን ተጠቀሚ አትጠቀም ማለት ይከብዳል የእያንዳንዳችን ሰውነት የሚሰጠው ግብረ መልስ ስለሚለያይ ጠብሰሽ ግን አትጠቀሚ ምን አልባት 1 እንቁላል ቀቅለሽ መጠቀም ላይከብድሽ ይችል ይሆናል እንደ አጠቃላይ ግን ያጋጠመሽ የኩላሊት ጠጠር ከሆነ እስኪወገድ ከፍ ያለ ፕሮቲን ይዘት ካላቸው እንስሳት እና የእንስሳት ተዋዕፆዎች መራቅ መልካም ነው

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 21 день назад

    የወይ ፀጅ ጥቅል ጎመን ይሆናል????

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  21 день назад +1

      ከይቅርታ ጋር ጥያቄሽ ግልፅ አልሆነልኝም

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 21 день назад

    ዶክተር እናመሰግናለን
    እስኪ አረ በ26 አመቴ ሽበት ወረረኝ እስኪ
    ሽበትን የሚያስቆም መፍቴ ካላቹ😢

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  21 день назад

      መፍትሄዎችን ከነማብራርያው ይዤ የምቀርብ ይሆናል

  • @AbebeNegash-w7e
    @AbebeNegash-w7e 20 дней назад

    ሪህ ስላለብኝ እንቁላል ለጠመቅ ምን ማድረግ አለብኝ?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  15 дней назад

      እንቁላሉ ሊቀር ይችላል ተጨማሪ ማብራርያዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል

    • @mekidesegebru4894
      @mekidesegebru4894 9 дней назад

      አስክዋልን (egg yolk) ትቶ ነጩን ብቻ መጠቀም ይቻላል

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 21 день назад

    ውይ ይሄ ሰውዬ

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 21 день назад

    አረደክተርበጀጠርህመልሰልኝ ከምሃልእራሴ ዝቅብሎ የሆላእራሴን አደማመምያረግና ልብምቴይጨምራል እጀንያልብኛል እግሬ ይቀዘቅዛል ምንንያመለክታል እሰቲመልሰልኝ
    ካሁን ቀደም በርአርግዝና የመጣ ግፊት ነረብኝ ግንታይቸውአላቅምአሁላይ የጨጎራ በከቴሪያ ያም አለብኝ ነበረ ሁሉኔም አልተከታተልኩት እናምኑይሆን እዴህየሚያረገኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  21 день назад +2

      መፍትሄዎችን ከነማብራርያው ይዤ የምቀርብ ይሆናል

    • @zaynbahzaynbah865
      @zaynbahzaynbah865 20 дней назад

      @@DRHABESHAINFO እሺዶክተር ያለሁትበሰዋገርነው በቤትውሰጥማከምእቺልደሁ ወይም ከፋርማሲየሚመጣደሁብትትባበረኝ ጨቆኛል እያመመኝነው የዋትሳብ ቁጥርካለህአሰቀሞጥልኝ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 19 дней назад

    Thank-you 🎉

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 20 дней назад

    ❤❤❤❤