AYEHUT SIREDAGN/አየሁት ሲረዳኝ/ ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው/ Singer Yoseph Ayalew New Song

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 575

  • @YosephAyalewOfficialChannel
    @YosephAyalewOfficialChannel  Год назад +198

    እግዚአብሔር ለእኔ ከምለው ከምዘምረውም በላይ ነው አባትነቱን ፍቅሩን የምትረክበት አቅምም የለኝም እውነቱን ለመናገር ግን በቅንነት ሁሌ በፊቱ መሆንን እወዳለሁ ደግሞ በእኔ ሁኔታ ራሱን ሲገልጥ በዘመኔ አይቻለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ከምንለው ከምንዘምረው በላይ በላይ ነው ወገኖቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመሰግናችኃለሁ በዚህ ቻናል ቀሪው ዝማሬ ይለቀቃል መሉ CD ላይ ያሉት ዝማሬዎች ስለተቀላቀላችሁኝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆናችሁኝ ተባረኩ እወዳችኃለሁ አከብራችኃለሁ

    • @wosagnassefa3706
      @wosagnassefa3706 Год назад

      Biruk Neh Josiye😍

    • @asteryemane9981
      @asteryemane9981 Год назад +1

      We love u jossye❤❤

    • @zewdnhebelete4972
      @zewdnhebelete4972 Год назад +1

      Pastor Joo ዘመንህ ይባረክ ቅን የእግዚያብሔር ልጅ እውነተኛ ስጦታችን ነህ እንወድሃለን

    • @jesuschrist15111
      @jesuschrist15111 Год назад +3

      ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
      “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

    • @lov3888
      @lov3888 Год назад +1

      የተወደድክ የእግዚኣብሔር ሰዉ ጆስዬ ስንወድህ ❤መዝሙሮቹህ ልዩ ናቸዉ ተባረክ🙏🙌

  • @ElEl-hd2ps
    @ElEl-hd2ps Год назад +10

    ዮሴፍ ዝማሬው ሁሌም ውስጤን ያድሰዋል አባቴ ሊሞት አካባቢ የሱን መዝሙር ሰምቶ ጌታን ተቀበለ ለኛም የመዳን መንገድ ሆነልን ዬሴፍ እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ይባርክህ ሁሌም በልቤ አመሰግንሀለው ተባረክ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Год назад +47

    ኸረ ኡኡኡኡኡኡ ማነው የኔን ታሪክ የነገረህ 😭😭😭 አልቻልኩም እናት አባት ሆኖ በምድረበዳ እኮ ነው ያሳደገኝ ሳላውቀው በብዙ ውጣ ውረድ አልፌያለው የሰው ፊት ገርፎኛል 😭😭
    ዛሬ ግን ታሪኬ ተቀይሯል ኸረ ስንቱን ልፃፍ 😭😭🙏

    • @timotiwostufa2535
      @timotiwostufa2535 Год назад +2

      Er sewun sitil alayehum alsemawum! Er chere new

    • @Vini.jr7741
      @Vini.jr7741 Год назад +2

      አይዞሽ። ትላንት አብሮሽ የነበረው ጌታ ዛሬም አቅም ሆኖልሽ ያኖርሽ ዘንድ እርሱ ታማኝ አባት ነው።

    • @hiwotmekonnen8251
      @hiwotmekonnen8251 Год назад +3

      እንኳን ጌታ እረዳሽ♥️እየሱስ ለማን ያልደረሰ አለ። እኛ እኮ በጣም እድለኞች ነን🙏

    • @yemsrachabebe7189
      @yemsrachabebe7189 9 месяцев назад +1

      እውነት ነው የእነም ታሪክ ነው ሰው ሁሉ አትችልም ተብሎ የተዘጋ መዝገብ😭😭 ዛሬ እግዚአብሔር ታምራት አድርጎኛል ስሙ ይባረክ🙌🙌🙌

    • @jesuschrisfourever719
      @jesuschrisfourever719 8 месяцев назад +1

      ኡኡኡኡኡ😢😢😢❤❤❤❤

  • @loved4412
    @loved4412 Год назад +49

    አየሁት አየሁት ሲረዳኝ
    አቅሜ ጉልበቴ ሲሆነኝ ......
    ስንቱን ያለፍኩብህ መሸጋገሪያዬ
    ...አሜን ለኔ አቅሜ ነው ኢየሱስዬ
    ❤በሄድኩበት ሁሉ ከእኔ ጋር ለነበረው ምስጋናዬን አበዛለሁ

  • @SamuelErmeco-qf9sn
    @SamuelErmeco-qf9sn Год назад +9

    😢 እንካን ኢየሱስ አምላካችን አባታችን ሆነን🙏

  • @user-sg4vb5vh3l
    @user-sg4vb5vh3l 3 месяца назад

    ለኔ ጉልበቴ ነው አባቴ ለኔ አቅሜ ነው እየሱሴ አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lifeofheaven1292
    @lifeofheaven1292 Год назад +3

    Ameennn Gulbete Yene GETA=Tebarek Yosiye!!

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL Год назад +8

    I can’t stop listening 😢you are blessed Josiye .

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 6 месяцев назад

    YES ! I AM SEEN THE LORD OF JESUS CHRIST ! THANKS TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @mronbenekemronmron4957
    @mronbenekemronmron4957 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እኔም አይቼዋለው ሲረዳኚ ማይቻለውን ሲያስችልኚ

  • @emebetgodie5054
    @emebetgodie5054 Год назад +3

    ትዝ ተዝ ይለኛል ከስንቱ እዳስመለጠኝ አባት አሳዳጊ መካሪ ኡኡኡ በጣም ሚገርም መዝሙር የተደረገልንን እንዳንረሳ እና ከምን እንዳስመለጠን እንድናስታዉስ ነዉ የሚየደርገዉ ብሩክ ነህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @girumalemayehuofficial7037
    @girumalemayehuofficial7037 Год назад +12

    ለኔ ጉልበቴ ነዉ ጌታዬ
    ለኔ አቅሜ ነዉ ወዳጄ
    ለኔ ጉልበቴ ነዉ ጌታዬ
    ለኔ አባቴ ነዉ ወዳጄ
    ጆሲዬ ተባረክልኝ ❤

  • @hiwotarega1282
    @hiwotarega1282 9 месяцев назад

    "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።"jis

  • @kurabachewabiyu5502
    @kurabachewabiyu5502 Год назад +3

    ጆሲዬ በታላቅ እምባ አድምጬዋለው ብደጋግመው አልረካሁም አባትነቱ ትዝ ሲለኝ😢❤ ዘመንህ ብሩክ ይሁን

  • @frehiwotgebrezgabher1517
    @frehiwotgebrezgabher1517 2 месяца назад

    እሄ መዝሙር አኔ የዘመርኩት እስኪመስለኝ ነው የውስጤን ሚገልፅልኝ ጆሲዬ በመዝሙርህ ሁሌ ነው ምትባርከን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤❤

  • @assefa_bedassa_official1651
    @assefa_bedassa_official1651 Год назад +32

    I wanted to take a moment to express my heartfelt gratitude for your beautiful new spiritual song. The depth and sincerity of your music have touched my soul and provided me with immense inspiration and solace. Your ability to convey profound spiritual messages through your lyrics and melody is truly remarkable. Your song has the power to uplift, heal, and bring peace to the hearts of those who listen. Thank you for sharing your gift with the world. Your song has reminded me of the importance of connecting with something greater than ourselves and finding solace and strength in spirituality. May your journey continue to be filled with passion, and divine inspiration.
    I look forward to hearing more of your enchanting melodies and meaningful lyrics in the future.
    With deepest appreciation and gratitude,
    May God Bless you!
    Assefa Bedassa

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Год назад +87

    አሜን አሜን በእግዚአብሔር ያልተረደ ማነው? ጆሲዬ ውድ ስጦታችን እንደዚህ ስለባረከን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ገና በጨለማ እያለሁ የክርስቶስ ብርሃን በሕይወቴ ሳይበራ ነው መዝሙሮችህን ስሰማ ያደግሁት እወድሃለሁ ተባረክ❤🙏

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 месяцев назад

    YES !!! AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @meseretendalew3635
    @meseretendalew3635 Год назад +2

    የልጅነት ዝማሬህን እየሰማሁት ነው ያደኩት ተባረክ።

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 19 дней назад

    when i was going to work,l heard this song,after that i have been searching seriously.now i got it&i'm Glad,thank you God❤

  • @wondesenabaynehoffical4042
    @wondesenabaynehoffical4042 Год назад +3

    አየሁት አየሁት ሲረዳኝ ❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጆሲ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 8 месяцев назад

    YES ! TRULY I SAW THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @abelshimelis
    @abelshimelis Год назад

    Ameeeeeee......nnnnnn!!!!!
    Yehen muzmur basemawti gaze helim alikisalw....

  • @mirtegebreamlak6816
    @mirtegebreamlak6816 Год назад +5

    በጣም በዙ ጊዜ አቅሜ ጉልበቴ ሲሆነኝ አይቼዋለሁ
    በሄድኩበት መንገድ ሁሉ
    ከኔ ጋራ ለነበረዉ ምስጋናዬን
    አበዛለሁ።......🙏🙏🙌🙌

  • @DagfaWolamo
    @DagfaWolamo Год назад

    amen amen amen geta yebarikeshi tabraki tsaga yeblishe tabarki

  • @felekesheferaw5364
    @felekesheferaw5364 Год назад +2

    I don't have enough word to express my filling josi...you are the best person ever

  • @amarelagase6939
    @amarelagase6939 Год назад +1

    አሜን ኢየሱስ ሁሌም አቅም ጉልበት የሆንከኝ እንኳን ያንተልጅ ሆንኩ

  • @mahderaddisu
    @mahderaddisu Год назад +3

    አየሁት አየሁት ሲረዳኝ አቅሜ ጉልበቴ ሲሆነኝ (2) እውነት ነው ጆሲዬ ተባረክ ፀጋው በእጥፍ ይጨምርልህ ከሁሉ በላይ የሆነው የረዳን ጌታ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 Год назад +2

    ዮስዬ ከህፀንናት እስከ ወጠትናት ዕድሜ በአንታ ዝመሬወች እጅግ ተበርኬዋለው እግዚአብሔር አሁንም አብዝተው ይበርክህ።

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye6444 10 месяцев назад +2

    ለኔም ጉልበቴም: አቅሜም: አባቴም: ሁሉ ነገሬም እርሱ ብቻ ነው:: ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ፀጋውን በአንተ የገለጠ ጌታ ይባረክ።

  • @MimiNegash-w3w
    @MimiNegash-w3w Год назад +2

    ኤል ሮኢ !!!! ጌታ ሆይ ምድረ በዳየን ስታለመልም ባዶ ሸለቆየን በዉሃ ስትሞላ እኔም እንደ አጋር የሚያየኝ አየሁት ብየ በፊትህ ለምስጋና ቆምኩኝ ስምህ ይባረክ !!! ጆሲ ዘመነንህ በዝማሬ ይጠቅለል !!!!

  • @ርብቃተካ
    @ርብቃተካ Год назад +2

    አየሁት አየሁት ሲረዳኝ
    አቅሜ ጉልበበቴ ሲሆነኝ
    አሜን የተባረክ ወድማች ወድማችን ጆሲ❤❤❤❤

  • @Feben353
    @Feben353 Год назад +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እውነት ጌታዬ ጉልበተነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼ተበርክ ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @bulchaitefafite
    @bulchaitefafite Год назад +2

    I am so blessed with this song!
    U are our bless God bless you !

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 Год назад +3

    አሜን ተባረኩኝ አንተም ተባረክ። ዘመንህ ይለምልም።ደስ የምል መዝሙር ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ🎉🎉

  • @user-wy6lz1yr6w
    @user-wy6lz1yr6w 3 месяца назад

    Amen amen geta yesusi yibarek 🥰🥰🥰

  • @boikishole6625
    @boikishole6625 4 месяца назад

    Ehenin mazmur sisama Bahiwote Egzabher yadaragalgn tiz yilayal ❤❤❤

  • @workufeyisa9775
    @workufeyisa9775 Год назад +2

    I listening repeatedly I can't stop it powerfully mezmur God bless you

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 месяцев назад

    GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR THIS DAY !!!
    THANKS FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 месяцев назад

    YES ! JESUS CHRIST IS NEVER CHANGED HIS FACE AT ME FOREVER !!!

  • @BeziBezi-ow7uu
    @BeziBezi-ow7uu Год назад

    Tebarekelgn yene wendim zemeneh hulu yetebareke yehun

  • @gracegrace104
    @gracegrace104 Год назад +1

    Amen 🙏🙌 Bless you Josiye! I'm really blessed!

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 2 месяца назад

    Yes Jesus is my provider!!!!

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 Год назад +6

    ለኔ አቅሜ ነው ጌታዬ
    ለኔ ጉልበቴ ነው ጌታዬ
    ለኔ አባቴ ነው ኢየሱሴ
    ዮሲዬ ያንተን መዝሙር ቁጭ ብዬ መስማት አልችልም። 🙏🙏🙏 ተባረክ

  • @markosmengesha8245
    @markosmengesha8245 Год назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ጆስ።።

  • @lalitola6558
    @lalitola6558 Год назад +1

    Hallelujah amen amen, God bless you jossye ❤

  • @mimitapeno100
    @mimitapeno100 3 месяца назад

    Ayehut Ayehut siredagn akime gulibate sihonegn😢😢😢😢ameen Ameeeeen geta eyesus simih yibarek,

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +4

    አሜን አሜን ከልጅነታች ጀምሮ የረዳን እርሱ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን የተባረክ ጆሲ ጸጋ ይብዛልህ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад +2

    ለእኔ ጉልበቴ ነው ጌታየ
    ለእኔ አቅሜ ነው ወዳጄ
    ለእኔ አባቴ ነው ኢየሱሴ
    አየሁት አየሁት ሲረዳኝ አቅሜ ጉልበቴ ሲሆነኝ
    አቅሜ ጉልበቴ ሲሆነኝ❤❤❤

  • @selamawitgetachew4395
    @selamawitgetachew4395 Год назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ😍😍

  • @selamyegetaliji5167
    @selamyegetaliji5167 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki be geta semi Ufff😢 Amen Amen Amen Tebareki Tebareki be geta 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betiteklehaimanot9280
    @betiteklehaimanot9280 Год назад

    ኡፍፍፍፍፍ ልቤ የሴፍ ኣየለው መዝሙር 🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Год назад +2

    አይተናል ሲረዳን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏 ተባረክ ዮሲዬ መዝሙሮችህ ለኞ ማምለጫችን ነበሩ ዛሬም ይህው በቤቱ አቁሞ አብረንህ ልናመሰግነው በቅተናል ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @asmeretyemane8935
    @asmeretyemane8935 Год назад +1

    ❤❤❤❤I cant stop listening to this song Blessyou .❤❤

  • @tsigeredatesfaye1831
    @tsigeredatesfaye1831 Год назад +1

    ትዝ ትዝ ይለኛል የልጅነቴ
    አሳዳጊዬ እርሱ ነው አባቴ

  • @tesfayatefera2338
    @tesfayatefera2338 Год назад +2

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ተጠነቀክልኝ አውሬው እንዳይበላኝ ኢየሱሴሴሴ ትዝትዝ ይለኛል ያሁሉ መሰናክል ያሳለፍከኝ ኢየሱስዬዬዬ ለዘላለም እልፍ ክብር ይሁንልህ
    የተወደድክ የጌታ ዘማሪ ጆሲዬ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ በዝማሬው ከጌታ ጋር ተጣበኩ ተባረኩበት❤❤❤

  • @ammybelay2776
    @ammybelay2776 Год назад +2

    ጆሲዬ ወንድሜ በረከታችን ሃሌሉያ የረዳህ ጌታ ይባረክ !!!! ለኔ ጌታዬ ነው ጉልበቴ ሃሌሉያ !!

  • @leeribkayitbarekofficial7814
    @leeribkayitbarekofficial7814 Год назад +3

    ለኔ ጉልበቴ ነው ጌታዬ
    ለኔ አቅሜ ነው ወዳጄ
    ለኔ አባቴ ነው ኢየሱሴ
    አየሁት አየሁት ሲረዳኝ
    አቅብሜ ጉልበቴ ሲሆነኝ
    ተባረክ ጆሲዬ በብዙ ተባረክ

  • @shalomhussen591
    @shalomhussen591 Год назад +1

    አሜን አሜን እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነዉ ጌታ ይባርከህ ለምለም ከዚህ የሚበልጥ ዜማ ቅኔ ይጨመራል

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 10 месяцев назад +1

    ዮሲፍዬ እግዚአብሔር። ዘመንህን ይባርክ ከልጅነቴም ጀምሮ መዝሙሮችህ ስደክም ሳዝን ስደክም ከዛም ስበረታ ሁሌም። እግዚአብሔር። በሠጠህ መዝሙሮችህ በዘመኔ ሁሉ ተፅናንቻለው አውን ደግሞ ሰምቼው በፀሎት መንፈስ ውስጥ ስፀልይ ወደ እግዚአብሔር ዙፍን ስር ያስቀምጠኛል የይወት ከፍታ ላይ ስቦ ይወስደኛል በእውነትም እግዚአብሔር። ለኔ ጉልበቴ ነው ብዙ ብዙ ያየውበት ነው ጌታ ይህ መዝሙር ደግሞ እግዚአብሔር። አምላክ ለኔ ነው የሠጠህ ሙሉው የኔ ሕይወት ነው መልህክቱ ሁሉ በዝማሬ ውስጥ እራሴን ነው የሰበከው እግዚአብሔር። ይመስገን በከፍታም በዝቅታም ያልተወኝ በሄድኩበት ሁሉ ከኔ ጋር ለነበረ ምስጋናዬን አበዛለው ተባረክ ወንድሜ በኢየሱስዬ ፍቅር እወድሃለው ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ሜስትህ መውጣት መግባትህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 Год назад +2

    ለኔ ጉልበቴ ነው ጌታዬ
    ለኔ አቅሜ ነው ጌታዬ አየሁት አየሁት ስረዳኝ የሚል መዝሙር የጋበዘን ወንድማችን ዮሴፍ አያለው ጌታ ይባርክህ ሞገስ ይስጥህ!!!

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 Год назад +1

    amen...amen. man alen kegeta wich.

  • @danieltame4823
    @danieltame4823 5 месяцев назад

    Lane Gulbate new getaye
    Amen hallelujah❤

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 4 месяца назад

    Siredang ayehut GETTA YESUS!!!

  • @kabodaklil
    @kabodaklil Год назад

    Josye be zimarehin betam tebarikialew zebenih yibarik lemlim wendime ❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 8 месяцев назад

    AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @hanadelga7254
    @hanadelga7254 Год назад

    Zemen yetbarek yhun amen amen ❤❤❤

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana Год назад +5

    Wow ለኔ ጉልበቴ ነው እየሱሴ ኣሜን i’m waiting for your album josi pls!! Thank you for this amazing mezmur God bless u with ur family!!

  • @ashenafidebele6642
    @ashenafidebele6642 Год назад +2

    አሜንንን አሜንንን, ጉልበታችን, አቅማችን እየሱስ ነው ለስሙ ክብር ይሁን, ተባረክ ጆሲ በረከታችን ::

  • @salamnu1448
    @salamnu1448 Год назад +1

    ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜንንንንንንንን

  • @zedbar7
    @zedbar7 Год назад

    ❤amen wed ante neh akme😊yose bless you😊

  • @medhanitbultiteffera8023
    @medhanitbultiteffera8023 Год назад +4

    ለኔ ጉልበቴ ነው ጌታዬ
    ለኔ አቅሜ ነው ወዳጄ
    ለኔ ጉልበቴ ነው ጌታዬ
    ለኔ አባቴ ነው ኢየሱሴ
    ኢየሱስዬ 😭😭😭
    ተባረክ ጆሲ 🙏🙏

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever719 8 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክክክክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelloNoker8-qx6ks
    @SelloNoker8-qx6ks Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤amen how powerful messengers

  • @AwetKifle-wn9ml
    @AwetKifle-wn9ml Год назад +3

    What a blessing song. He is my strength, Jesus is my Lord ❤

  • @danifisa4017
    @danifisa4017 Год назад +4

    Daniel 12 (ትግ) - ዳንኤል
    3: እቶም ጠቢባን ከም ምንጽብራቕ ጠፈር፣ እቶም ንብዙሓት ናብ ጽድቂ ዚመርሑ ኸኣ ከም ከዋኽብቲ ንዘለኣለም ኣለም ኪበርሁ እዮም።ጆሴየ You are highly blessed man of God.አየሁት አየሁት ሲረዳኝ !! ኣሜን ! Stay save and blessed.Your love brother from Eritrea.

  • @user-vs7pg4rq4r
    @user-vs7pg4rq4r 7 месяцев назад

    የናፈቀን አይነት አምልኮ

  • @BekiLove-xe4hy
    @BekiLove-xe4hy Год назад +7

    ጆስዬ my favorite
    መቼም አልረሳም በስድደት
    ሀገር ላይ ሆይኔ መጀመሪያ ግዜ
    በሚዲያ ላይ ማዳመጥ የጀመርኩት
    ያንተ መዘሙርች ናቸው
    አሁንም የዱሮ መዘሙሮችህ ሁላ
    ስያዳመጥ በእንባና በደስታ ነው ማዳመጣው
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ጆስዬ ፀጋዉን ያብዛልህ
    አሜን!!🙏❤️❤️❤️

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +2

    አሜን አሜን አየውት አቅመ ጉልበተ ስሆነኝ 😢😢 ለኔ አቅመነው ጌታየ ኡፈፈፈፈ አሜን ክብር ለኢየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ይሁን 🙌🙌 ተባርክልኝ ዘማር ዮስፍ ፀጋ ያብዛልህ

  • @ungamomichaeldaniel
    @ungamomichaeldaniel Год назад

    Well come jossy betame naw miwodik tabarak

  • @tsegeredaghebrhiwot7745
    @tsegeredaghebrhiwot7745 6 месяцев назад

    It's bless mezmur its frome heaven oils ...bless you brother

  • @TinaTesfaye-dd2me
    @TinaTesfaye-dd2me Год назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ስላንተ አመሰግነዋለሁ

  • @sifichasinara761
    @sifichasinara761 Год назад

    woow josye tebarekiling yante mezmur huli gize hiwoyten yadisilingal

  • @user-fk7pv8nh3l
    @user-fk7pv8nh3l Год назад

    ዮሲዬ አንተ ቅን እግዚአብሔርን የምትፈራ የጌታን ነገር የማትዳፈር ፈርሃ እግዚአብሔር ያለህ የተባረክ የጌታ ብሩክ ተባረክ ተባርከናል ።

  • @jamilajami5653
    @jamilajami5653 Год назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeen Waqayyoon humnaa kodhaa aleluyaa Waqayyoo bara kee Haa ebisuu ebifamii ebifamii ebifamii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassywedajo3077
    @kassywedajo3077 Год назад +1

    ጌታዬ እየሱስዬ ስምህ ይባረክ!!!! ታይልን ጉልበታችን!!! ሀለሉያ!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 Год назад

    Ameeen
    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @meazaeshetu3418
    @meazaeshetu3418 Год назад

    Josie tebaek dink zimare zemenik ylemili❤❤

  • @regentsofchristmission9289
    @regentsofchristmission9289 Год назад +1

    May God bless you abundantly my brother Jesy! Stay shine!

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 Год назад +4

    ጆሲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏 መዝሙሮችህ ሙሉ ተባርኬበታለው ተጽናንቼበታለው ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @genetabebe1475
      @genetabebe1475 Год назад

      Ameeeeen ameeeeeen yosiye tabarakilgn❤❤❤❤❤

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 4 месяца назад

    Amazing songs be ewunet 🙏 sewoch senbal GETTA YESUSin yikrta melemen alebin✝️🙏

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn blessed ❤❤ temesgn geta hoye

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 Год назад

    Geta abzetoo yebarek josi wedemee

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 месяцев назад

    AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @marteyirdaw8269
    @marteyirdaw8269 Год назад +2

    May the God who has given us power and strength bless us, Yose GBU

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Год назад +1

    Yes tebareklj yen wid lij wendm yegta jegna ahunm ytbkih tbareklj

  • @sofiyaaron1369
    @sofiyaaron1369 Год назад

    Josiye egziabiher kibatun yabzalh ante bereketachin neh.

  • @lov3888
    @lov3888 Год назад +2

    በልጅነቴ ባንተ መዝሙር ነዉ ያደግኩት መዝሙሮችህ ስሰማ ሁሌ ኣለቅሳለዉ ዉስጤ በሀይል ይነካል😢 ዘመንህ ይለምልም በ7እጥፍ ተባረክ ስትዘምር ገና ሉሲፈር ባለበት ቦታ ይናወጣል ክብር ለእግዚኣብሔር ይሁን🙏🙌ስንወድህ እኮ እኔና ቤተሰቤ ❤

  • @lyuimaganish761
    @lyuimaganish761 Год назад +1

    ጆሲዬ ተባረክልን አንተ በረከታችን ነህ በመዝሙሮችህ ብዙ ተጽናንታናል እንወድሃለን

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Год назад +4

    Amen. Praise the Living Jesus.