ተራራውን ንዶ ድንቅ አምልኮ ከዘማሪ ዮሴፍ አያሌው ጋር Worship with Yosef Ayalew NOV 22,2021 @MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 100

  • @user-sm4es9nk5l
    @user-sm4es9nk5l 12 дней назад

    የእየሱስ ጀግና ዘመንህ ይባረክ ለምልም
    የክርስቶስ ፀጋ ባትሆን ይሙላው

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Месяц назад

    አሜን ኢየሱስ አንተ ልዩ ነህ ለኔ ክብር ለአንተ ይሁን በሕይወት ዘመን ሁሉ ለአንተ እኖራለሁ

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад +15

    ተባረክ ኢየሱስ እወድሃለዉ 💕💕

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 года назад +7

    ተባረክ አንተ ብላቴና እረጅም አመት ወደኋላ ሄጄ የጌታን ቸርነትና ምህረት እነዚህን ድንቅ መዝሙሮች እየዘመርኩኝ ያለፍኳቸውን አስቸጋሪ አመታቶች በማሰብ ጌታን እጅግ አመሠገንኩት ዛሬም እየዘመርክ እያጠንክ በቤቱ በህይወት ስላየሁህ እግዚአብሔር ይመስገን የቀረውም ዘመንህ የበረከት ይሁንልህ!
    ብዙ ጊዜ ከሚዲያ ስላጣሁህ በጌታ ፊት አስብህ ነበረ አሁን ግን በተደጋጋሚ እያገለገልክ ነው ጌታ ይባረክ!

  • @wintaadamu2780
    @wintaadamu2780 2 года назад +8

    መስቀሉ ነው ዛሬም ጉልበቴ
    እየሱስ ነው ዛሬም ስብከቴ
    ኣልፈራም ልቤ ኣይሰጋም የሱስ ኣለ በልቤ
    ኣልዝለም እኔ ኣልደክመም
    መንፈሱ በልቤ ስላለ
    HALLELUJAH HALLELUJAH!!!!!!!!!!

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 2 года назад +13

    ዬስዬ ስወድክ እኮ! በእኛም ትውልድ , በልጆቻችንም ዘመን እንዲሁም ቀጥሎ በሚመጡት ትውልዶችም መዝሙሮችክ የሚደመጥ , የሚመለክበት ነው። ዝምብሎ ዜማ ብቻ አይደለም መንፈስ አለበት, አጥንት ውስጥ የሚገቡ ናቸው። ተባረክልኝ እጅግ አከብርካለው! እድሉን አግኝቼ ካንተ ጋር ማምለክ እፈልጋለው።

  • @etagegnemekiyegatalije293
    @etagegnemekiyegatalije293 2 года назад +11

    ዮሲ የአባቴ ብሩክ ፀጋው ይብዛልህ ጌታን በተቀበልኩበት ወቅት የተሰጠኝ የአንተ የዝማሬ ካሴት ነበር በህይወቴ የማልረሳው የተፅናናሁበትና የተባረኩበት ስሰማው ውዬ ባድር የማይሰለቸኝ ድንቅ ዝማሬ ነው የቀባህ ጌታ ይባረክ።

    • @samzhabesha
      @samzhabesha 2 года назад +1

      Tebareki

    • @etagegnemekiyegatalije293
      @etagegnemekiyegatalije293 2 года назад

      አሜን!!! ጌታ ይባርክህ።

    • @user-dv9ll1tj1g
      @user-dv9ll1tj1g 7 дней назад

      ውውውውውውል😅😅ልል።ውውውውውውል 😢😅ኤ😅😮🎉🎉ኤ 2:48 ። ኤኤምሲ ።😮😮።😮።😮 2:51 ።😮🎉😅😮።😅😮😅ሚ🎉ዪኴ 2:55 ዬዪዪኴዎሊሚአ 😊ቂ ​@@samzhabesha

  • @beziDad
    @beziDad 3 месяца назад

    Tebareklgn Josi tsegaw yibzalh

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency 11 месяцев назад

    ❤❤❤ josiyeee yetebarek um blessed ❤❤❤

  • @abiotmulu2777
    @abiotmulu2777 Год назад

    የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር እንደዚህ ይታወቃል ተባረክ ዮሴፍ

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 2 года назад

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Geta Jesus Zemenh Yebarek Josie Beruk . 🙌🙌🙌🙌❤💐💐💐💐💐💐

  • @Mogusha.
    @Mogusha. Год назад +1

    ተራራውን ንዶ ሜዳ ከአደረገው
    መራመድ ብቻ ነው ከእኔ ሚጠበቀው (፪x)
    ጐዳናዬ ቀንቶ ተራመድ ብሎኛል
    ከእኔ ጋር ስላለ ማን ይቃወመኛል (፪x)
    ማን ይቃወመኛል (፪x) የቱ ይይዘኛል (፪x)
    አልፈራም ልቤ አይሰጋ ጌታዬ አለ ከእኔ ጋ
    አልፈራም ልቤ አይሰጋ የጠራኝ አለ ከእኔ ጋ
    አይቆምም ምንም ከፊቴ እግዚአብሔር ነው ዛሬም ጉልበቴ (፭x)
    አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ
    መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x)
    አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x)
    ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝ
    ሰባሪው እግዚአብሔር ከፊት ወጥቷልና
    ሃሳቤ ተሳክቶ መንገዴም ተቃና (፪x)
    የነሃሱን ደጆች በስልጣን ሰበረው
    እኔም ሰባብሬ ከእርሱ ጋር አልፌያለው (፪x)
    ከእርሱ ጋር አልፌያለው (፬x)
    አልዝልም እኔ አልደክምም ስራዬ አያሰለችም (፪x)
    ቅባቱ በእኔ ስላለ ይሄዳል እየጨመረ (፭x)
    አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ
    መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x)
    አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x)
    ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ
    የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝ
    ታማኝ ነው የጠራኝ ጌታ
    ለምንም ትጥቄ አይፈታ (፪x)
    ብርቱ ነው በቃሉ የፀና
    ይመራኛል በድል ጐዳና (፭x)
    አዝ ሥራዬን የሠራህልኝ
    መንገዴን ያቀናህልኝ (፪x)
    አማኑኤል ከፍ በልልኝ (፫x)
    ኢየሱሴ ከፍ በልልኝ
    የእኔ ጌታ ከፍ በልልኝ
    ከፍ በል ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x)
    ተባረክ ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x)
    ተመለክ ብል ሁልጊዜ ይሄ መች ይበቃሃል (፫x)

  • @buzebuze4941
    @buzebuze4941 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta Eyesus abzto ybarkh tebareklgn bebzu tega

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 2 года назад +2

    My brother Jossiye more grace upon you!!! you are so blessed!!!

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 4 месяца назад

    tebarek geta abisto yibarekh amen amennnnn amennnnn❤❤❤❤❤❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад +1

    ተራራውን ንዶ ተራመድ ብሎኛል እግዚያብር ከኔጋር ስላለ ማን ይቃወመኛል ማን ይቃወመኛል አልፈራም አልሰጋም ጌታ ከኔጋር ቃሉ ከአኔጋር ኢየሱስሲ ኢየሱሲሲሲ ተ አማኑኤል ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ መንጌዲን የምታከቀና እግዚሐብሔር አባት አንተ ቅደም ከፍቴ ! ጌታ ፀጋውን ያብዛልእ ተባረኩ !!!

  • @yoseabiye4820
    @yoseabiye4820 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አንተ አገልግሎትህን ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርካችሁ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @user-kq2gd4iw9w
    @user-kq2gd4iw9w 11 месяцев назад

    Amen Amen god bless you

  • @meseretgetu2245
    @meseretgetu2245 Год назад

    Wow Ameeeeeeeeen Ameeeeeeen

  • @adaada6530
    @adaada6530 2 года назад +1

    አሜን ምሪጥ የእግ/ር ሰው ተባረኪህ

  • @raida5820
    @raida5820 2 года назад +2

    ጎዳናዬ ቀንቶ ተራመድ ብሎኛል
    ከኔጋር ስላለ ማን ይቃወመኛል
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ጆሲ ጌታ ይባርክህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnnnn Amennnnnn.haleluyaaaaa kibr legeta yihun josy tebarek betifu

  • @mihretabwolde9530
    @mihretabwolde9530 2 года назад +1

    wowwwwwwww Really you are Blessed!!! I love you so much!!!

  • @selbelay6014
    @selbelay6014 Год назад

    እግዚአብሔር ከኛጋ ከሆነ ማን ይቃወመናል።

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад

    ተራራውንዶ ሚዳ ካደረገው መራመድ ብቻ ነው ከኔ የሚጠበቀው አሜን አሜን
    ከፍበል ሁል ጌዜ ተባረክ ሁልጌዜ ይህ መች ይበቃል አሜን !አልዚልም መንፈሱ ከኔጋ ስላለ
    ታማኝ ነው የጠራኝ ጌታ ይመራኛል በድል ጎዳና ክብር ለሱብቻ ይሁን !!! ጌታ ፀጋውን ያብዛል ተባረኩሁ !

  • @itscmobile8067
    @itscmobile8067 4 дня назад

    Qale yalawu isu aye wodqeme😭😭

  • @tamiratyakob
    @tamiratyakob Год назад

    Amen amen amen❤❤❤

  • @SeniSeni-vo4hl
    @SeniSeni-vo4hl 6 месяцев назад

    ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @yshakberhanu30
    @yshakberhanu30 2 года назад

    Amen Amen Amen God bless you Joseph zeman yebarik 💚💛❤

  • @sinakhonyembe8240
    @sinakhonyembe8240 Год назад

    Wowowo how powerfull songs lovely man of God bless you More lovely

  • @changeseeker7163
    @changeseeker7163 Год назад

    God bless you My Dearest Big Bro❤

  • @felekechjuta2284
    @felekechjuta2284 2 года назад

    Amen Amen Amen Eyesus geta nawu lezelalem

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺

  • @sarajesus9259
    @sarajesus9259 2 года назад +1

    Ameeen tabarek ye igeziabehere sew

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎺🎺🎺🎺 ተባረክ በብዙ ❤❤🙏🙏

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 2 года назад

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe

  • @bezawitkiros2313
    @bezawitkiros2313 2 года назад +1

    Amen Amen tebarekulign

  • @burutukanibura4241
    @burutukanibura4241 2 года назад

    Ameeeen💞💞💞💞

  • @guzaraguzara2546
    @guzaraguzara2546 5 месяцев назад

    Ameeeen Ameeeeen yimeragnal bedil godana tebarek yosiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤inwodahlen

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 года назад

    አሜንንንንንንንንንን

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል ሰውድ ተባረክ

  • @tsehay.ifa.1450
    @tsehay.ifa.1450 16 дней назад

    Ameen Amen

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 2 года назад

    Amen Amen tbareki yhe mache ybeqahali

  • @elsag2834
    @elsag2834 Год назад

    ተባረክ የኔ ያባቴ ልጅ❤️🙏

  • @tamanichdade364
    @tamanichdade364 Месяц назад

    Ameeee🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 2 года назад

    ዮወሴፍ እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ጨማምሮ

  • @MazuSamu
    @MazuSamu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigstAlemayehw
    @TigstAlemayehw Год назад

    ዬስዩ፣ጌታ፣ጨምሮ፣ጨምሮ፣ይባረክክክክክ፣፣አሜን፣፣፣፣አሜን

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад +1

    ዘመንህ ይባረክ 👏

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 Год назад

    Amen

  • @jerosalem2022
    @jerosalem2022 Год назад

    💙

  • @mira-co3ji
    @mira-co3ji 2 года назад +1

    አሜንንንንኔ አሜንንንንንን ሀለሉያ 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke

  • @awetinobokre6255
    @awetinobokre6255 2 года назад

    Amen amen amen hallelujah

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 года назад

    አሜን አሜን እሰይ እልልልል👏👏👏👏👏 ተባረኩ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад

    ተራራውን ንዶ ሜዳ ካደረገው
    መራመድ ብቻ ነው ከኔ እሚጠበቀው
    የገረመኝ ሜዳ ካደረገው በሃላ በዉኑ እኔ የሚሳነኝ ነገር አለን? ማለቱ ምንም የለም አምላክ ሆይ
    ተባረክ የወሴፍ 🙏🙏🙏🙏

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад

    አሜን ተባረክ ጆስ

  • @merhawitbrhane4278
    @merhawitbrhane4278 2 года назад

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @phonecell790
    @phonecell790 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @jam7all270
    @jam7all270 2 года назад

    Amen! Amen, God bless you Jossy

  • @masaratphone693
    @masaratphone693 2 года назад

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @prophettinsaeephrem
    @prophettinsaeephrem 2 года назад

    ተባረክ ጌታ ይባረክ 👏👏👏

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 2 года назад

    ጆሲ ተባረክልኝ😘

  • @marydobamo7433
    @marydobamo7433 2 года назад

    አሜን አሜን ተባረክ 📖❤️

  • @amarechdana1783
    @amarechdana1783 2 года назад

    Amen Amen

  • @terefechabebe
    @terefechabebe 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @fithawisolomon451
    @fithawisolomon451 2 года назад

    ተባረኽ ኣምላኽ ምስኻ ይኹን

  • @uaekfn8560
    @uaekfn8560 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 tebarku 🙏

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 года назад

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል

  • @wintatekle389
    @wintatekle389 2 года назад

    Amen amen amen elllllllll

  • @samiangosom6789
    @samiangosom6789 2 года назад

    Taberk

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 2 года назад

    እሰይ እልልልልልልልልልልል ተባረኩ

  • @michuudhugaaiyesus2826
    @michuudhugaaiyesus2826 2 года назад

    Ameeen Ameeen Ameen 🙏🙏

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 Год назад

    You are blessed

  • @KebedeGebregiorgis-sd3sw
    @KebedeGebregiorgis-sd3sw Год назад

    Blessings!!!

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад

    God bless you more and more yose

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 2 года назад

    Ameen💖💖🙏📖📖haleluja

  • @merhawitbrhane4278
    @merhawitbrhane4278 2 года назад

    Uuuuûu yesusyyyyy!!!!1❤❤❤❤❤❤❤

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 года назад +1

    amenamen😘😘😘😍😍❤❤❤

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 2 года назад

    Amannn

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 года назад

    አሜን

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 года назад

    Blessings 🙏

  • @ayamitiku8867
    @ayamitiku8867 2 года назад

    እውነት ተበራክ አሜንንንንንንንን

  • @eskindermeki315
    @eskindermeki315 2 года назад

    blessed

  • @rty6049
    @rty6049 2 года назад

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeen Ameeeeeeeen gata,yibarikiiii maseame👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏📖📖📖📖📖✝️✝️✝️💔💔💔💔🛐🛐🛐🙏🙏💯💯💯

  • @user-kt5gv7vb4x
    @user-kt5gv7vb4x Год назад +1

    Y

    • @user-kt5gv7vb4x
      @user-kt5gv7vb4x Год назад

      Eshii Ethiopia and pthe will have invitedc vi
      Oh Vucku G😅ffi😅ćCBC

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 года назад

    🙏🤲🇪🇹🤲❤

  • @fatehafateha8820
    @fatehafateha8820 2 года назад

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹📖📖📖

  • @Messy-mc1fp
    @Messy-mc1fp 2 года назад

    AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @iloveyougod1239
    @iloveyougod1239 2 года назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻Ellllllĺlllllll🛐🛐🛐🛐🛐☝️🙌Tabarekiii Taga yecamire

  • @gadisegetu7340
    @gadisegetu7340 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 Год назад

    Amen

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mesemese1352
    @mesemese1352 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @shitabelachew3674
    @shitabelachew3674 2 года назад

    Amen