ፓስተር ታምራት ሃይሌ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ያስተላለፉት አስቸኳይ መልዕክት - Urgent Message from Pastor Tamirat Haile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • Ethiopian Evangelicals , Urgent message from Pastor Tamirat Haile for the people and government of Ethiopia regarding the current situations.
    #ethiopian #mezmur #evangelical #message #prophecy

Комментарии • 115

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 4 месяца назад

    ተባረክ የዕምነት አባት እንዲህ አላፊነት ሲወስድ የዕምነት ዋጋውን ከፍ ያደርገዋል ዕምነቱን በስራ መግለጥ ይህ ነው

  • @user-ic8qq1fc4y
    @user-ic8qq1fc4y 8 месяцев назад

    እርስዎ የትውልድ አባት ኖት እግዚአብሔር ይባርክዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @amanichoazule2961
    @amanichoazule2961 10 месяцев назад +1

    ሰላም ጥሩ ነው ነገርግን አንተ መፀለይ ብቻ ነው የሚገባህ የችግሩ መንስኤ በማያገባን መግባታችን መንገር ያለብህ ለፈጣሪ ብቻ ነው።

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayepetros1106
    @tesfayepetros1106 5 месяцев назад

    ፓስተር ታሜ ፈጣሪ ይባርክ!!

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 Год назад +6

    ወንድሜ ፓስተር ታምራት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት፤ መልዕክቱን የሚመለከታቸው አካላት እንደሚያጤኑት ተስፋ አደርጋለሁ። እግዘብሔር አገራችንን ያስባት።

  • @mulugetasolomon4545
    @mulugetasolomon4545 Год назад +9

    አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክ ታሜ~ይህ እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በተለይም ከአባቶች እና ከእምነት አስተማሪዎች የሚጠበቅ ወቅታዊ መልህክት ነው።

    • @sanoyeidwez9275
      @sanoyeidwez9275 Год назад +1

      Open your eyes, you are in deeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeep slumber, seek the truth and you will find.

  • @Mamushose
    @Mamushose 2 месяца назад

    Paster god beles you

  • @user-wx9ul8oj6j
    @user-wx9ul8oj6j 11 месяцев назад +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንን በሙሉ እግዚአብሔ,ይባርክ አርጅም እድሜና ጽዓጋ ይስጥ

  • @solomongmichael2521
    @solomongmichael2521 11 месяцев назад +1

    እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ተባረክልን

  • @almaz5148
    @almaz5148 9 месяцев назад

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
    አባተችን ተባረክ በብዙ ፀጋ በረከት 📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 Год назад +1

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ምንግትንም እግዚአብሔር ማስተዋልንና ጥበብን ለመንስት ይስጥ🎉🎉🎉

  • @berhanusulito7256
    @berhanusulito7256 11 месяцев назад +1

    መልካም ነው እ/ር ያግዝህ
    ተባረክ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Год назад +1

    ጆሮ ያለዉ ይስ ማ ያሰተዉል ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ !!!ይህ ለኢት ሰላም ይሆን ዘንድ የሁልዮሽ መዲሃኒት ነዉ❤🎉

  • @HappyHealthyOutlet
    @HappyHealthyOutlet 11 месяцев назад +2

    As a person who grew up listening to your melodies, I wish you issued just one sentence against the war in Tigray. I would assume your silence at those darkest 8 months as complacency and, as such, not only have I given up on you but also all religious figures. In addition, 2 of your songs in the 13th album you've released during the Tigray war made me roll my eyes.

  • @RevBerhanuBalchaOfficial
    @RevBerhanuBalchaOfficial 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Год назад +6

    የርሶ ይሻላል ይህን በማረጎ እግዚእአብሔር ይባርኮ ነገር ግን ባለማሰተዎል በትግራይ ጦርነት ጊዜ ያሁሉ ደም ሲፈሰ እንደአእግዚአብሄር ሰው ወተው እንደመናገር ዝም ስላሉ ይቅርታ ቢጠይቁ እላለሁ ይህንን ስል በትህትና ነው

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Год назад

      አሁንስ መነገሩ ልክ አይደለም ማለት ነው እንዴ???????

    • @selambekele2023
      @selambekele2023 Год назад

      ምን ያልሞተ አለ ሲዳማ ወላይታ ቤት ይቁጠረው

    • @amarbasa9094
      @amarbasa9094 Год назад

      Yes..

    • @semotzemebelugn4003
      @semotzemebelugn4003 Год назад

      እኔ በገሃድ የታወጀውን ጦርነቶች አልኩ እንጂ እሱማ ቤቱ ይቁጠረው
      እግዚዬ መሀረነ ክርስቶስ እንበል አስራሁለቴ ብቻ ሳይሆን ሲነጋም ሲመሽም ያለማቋረጥ በፊቱ በመደፋት እግዚአብሔር ሆይ እጆችህ በኢትዮጵያውያ ላይ ትሁን እንበል

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 Год назад

      ​@@sineduayele6519awo zm bile yushal neber wana yetornetu degafi aleneberrm ende Abeye ke geta yeteseten belew twewerew aleneberem zmm aynekezm

  • @TesfuLamiso
    @TesfuLamiso Год назад +2

    ይህ የእግዝአብሔር ድምፅ ስለሆነ መልዕክት ለተፃፈላቸው አካለት ዕርቅን የሚሰሙበትን ጆሮ ይክፈትላቸው

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 Год назад

      Ye Tamera demes nw Egezeabher endenanet nw mimeselachehu adel

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Год назад +5

    ፓ/ር ስለ መልእክቱ ጌታ ይባርክህ ።ነገር ግን የአማራ ሕዝብ እንደ ከብት ኦሮሚያ ክልል ላይ ሲታረድ ማንም ግድ ያለው የሀይማኖት መሪ አልነበረም። አሁን ምሬት አንገሽግሾት የአማራ ሕዝብ ሆ ብሎ ሲነሳ የመግለጫው ጋጋታ ትንሽ ግራ ያጋባል ።በመሰረቱ አሁን ቀን ወጥቶለት ስልጣን የያዘ የሽፍታ ስብስብ እንጂ መንግስት የሚባል የለም።

  • @mariamameen8846
    @mariamameen8846 11 месяцев назад

    ፓሥተር ታምራት ሀይሌ እወድሀለሁኝ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ መልክትህን ሠምቼዋለሁኝ ተቀብየዋለሁ ለወንድሜ አብይ ጌታ መሪ ሰጠን ብዬ አጥብቄ እፀልይለት ነበር አሁን ግን አላደርገውም እንዲያውም አቃወመዋለሁኝ ጌታ እንዲያነሳው ነው ፀሎቴ ከሌሎች ሐይማኖቶች ጋር አጋጨን በፍፁም አያሥፈልግም የደም ሠው ነው ይሕን በማለቴ ወንጌል ያልገባኝ ደህንነት ያልተማርኩኝ እመሥል ይሆናለል ይምሠል አይገደኝም ሠውየው አይጠቅምም መነቀል አለበት

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 Год назад +3

    ሠላም ይሁን ለሁላችንም አሰተዳደር ና ሠላም ግርማ ሞጎሰ ከእግዚአብሔር ነው

  • @BojiamaJalala-uo9jy
    @BojiamaJalala-uo9jy 11 месяцев назад +1

    ጆሮ ያለው ነብስ ሁሉ ይስማ!

  • @ayantuabdulkareim1084
    @ayantuabdulkareim1084 11 месяцев назад

    ተባረክ አባቴ ባልከው እስማማለው ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን የልቦናችን አይን ይብራ አሜን

  • @lemlemworkalemahu3137
    @lemlemworkalemahu3137 Год назад +1

    God bless you Pastor Tamrat. This is a timely one if we are really willing to listen for our own existence. Religious leaders should come out like you with such a responsible advise.

  • @birukmammo940
    @birukmammo940 9 месяцев назад

    ሰሚ ጆሮ ያለው ሰው ይስማ
    ይድረስ ለአብያተ ክርስትያናት መሪዎች......አስቸካይ ሀገር አቀፍ የንስሃና የይቅርታ የንሰሃ ፕሮግራም በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች እንዲዘጋጅ ሃላፊነታችሁን ተወጡ

  • @yosefbemnet9232
    @yosefbemnet9232 Год назад +1

    ፓስተር ጌታዘመንህ ሁሉይባርክ

  • @eyerusalemayalew1247
    @eyerusalemayalew1247 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔርን ብቻ እንፍራ እንመለስ

  • @lete5671
    @lete5671 Год назад +2

    God bless you 🙏🏽

  • @UNIQUE-100
    @UNIQUE-100 Год назад +2

    ፓ/ር ታምራት ሐይሌ በጣም የማከብርህ አገልጋይ ነህ። ነገር ግን የዚህ ሃሳብ ይዘት ችግር ባይኖርበትም ጊዜውን ያለጠበቅ መሆኑ ግን ግልጽ ነው ። ማዘን : መተከዝና መጸለይ ቀድሞ ከነበረ አሁን የተሰጠውም መግለጫ/ማሳሰቢያ ቀድሞ መሰጠት ነበረበት ።

  • @DesalegnShogamo-tn4fm
    @DesalegnShogamo-tn4fm 11 месяцев назад

    ፓስ/ር ጌታ እድሜ ይስጥክ

  • @teshaletamirat4647
    @teshaletamirat4647 Год назад +2

    Our blessed pastor God bless you

  • @tsage9857
    @tsage9857 11 месяцев назад

    geta yibarkii paster tamirat tsaga yabizilki❤❤❤

  • @alayeyehualashet8662
    @alayeyehualashet8662 Год назад +4

    Pastor this is,a good message .but why aren't talking before 3 years .isn't it partial??

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 Год назад +1

    ይህንን የተስፋ ቃል እደለመዳችሁት አዉቃለሁ ነገር ግን እንደ ቃሉ ይሆንልናል ትንቢተ ኢዬኤል 2፥18_20👏👏👏አሜን ሀሌሉያ

  • @assefaabaineh9429
    @assefaabaineh9429 11 месяцев назад

    BE BLESSED.

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 11 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ የእግዚያብሔር ሰው በፈረሰ ቅጥር የሚቆም ሀይ ባይ በጠፋበት ሰዓት ቤተክርስቲያን ሀይ በማለቷ ተስፋ ይሰጣል ቤተክርስቲያን ከሁሉም አቅጣጫ ጣልቃ ልትገባ ይጠበቃል ዝምታው አሳዝኖናል ።

  • @helentadese6044
    @helentadese6044 11 месяцев назад

    Keber lersu yehun Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meserettadesse8519
    @meserettadesse8519 Год назад +2

    Pasteriye geta Eyesus idimena Tena yichemeri Le agerachin aspelagi sewu❤

  • @fes592
    @fes592 11 месяцев назад +2

    ፓስተር ታምራት የማከብርህ በጌታ ልጅህ ነኝ። መልክቱ ግን አብዛኛውን ብስማማበትም ሁሉንም አልቀበልም። ይሄ የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አይደለም። መንግስት አውቆ ህዝብ እያገዳደለ ነው። የአማራ ህዝብ ታግሶ ሀገር እንዳትበተን እያለ ያልደረሰበት መከራ የለም። በዛን ግዜ ማንም አልተናገረም አንተም ጭምር። አሁን የመንግስት ጥጋብ በዝቶ አማራ ቤቱ መኖሪያው ውስጥ ገብቶ ጦርነት ጀመረ የአማራ ህዝብ ዝም ብሎ ይይ? መወቀስ እና መጠየቅ ያለበት በሰላም የኖረውን ህዝብ እያባላ ያለው ብልፅግና እና መሪው አብይ ነው። እግዚአብሄር ይፍረድ። ይህን ክፉ መሪና አስተዳደር ነቅሎ መልካሙን ያምጣልን። አብይና ሳኦል አንድ ናቸው። ለክብራቸው ለስልጣናቸው ሲሉ እግዚአብሄርን የናቁ ያስናቁ። ዳዊትን ይሰጠናል አምናለሁ።

  • @jossidavi
    @jossidavi Год назад +2

    GOD BLESS YOU 🙌🏾

  • @tadessefaji9521
    @tadessefaji9521 Год назад +1

    ፓ/ር ታምራት ሐይሌ በጣም ጌታ ይባረክህ፡፡ የማከብርህ አገልጋይ ነህ። ነገር ግን የተሰጠው መልህክት ጊዜውን /ወቅቱን የጠበቀ ነው ለማለት እቸገራለው፡፡ አገራችን ውስጥ ግጭት ሲፈጠር ይህ የመጀመሪያ አይደለም ። ትግራይ እና ኦሮሚ ክልል በጦርንት ሲታመሱ ይህ መግለጭ ቢሰጥ ጥሩ ነበር፡፡ መግለጫው ዛሬ መሰጠቶ ወገንታዊ ኖት ሊያስብለል አይችልም ወይ?

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 11 месяцев назад

    I hope this resolution speech will make a huge diffence in Ethiopia and Ethiopian poletices

  • @dawitshagito
    @dawitshagito Год назад +1

    You Blessed pastor Tame,Great message

  • @AG-sm3tn
    @AG-sm3tn Год назад +10

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ባልከው እስማማለሁ። አንድ ነገር ግን እንዳልተረዳህ ይገባኛል እርሱም ጦርነቱን የጀመረውና አላቆምም ያለው መንግስት ተብየው እንጅ ሕዝቡ አይደለም። ብሄርን ያተኮረ የጥፋት ማዕበል ሲመጣበት ህዝብን አንገትህን ዝም ብለህ ስጥ ማለት ምናልባት ለክርስቶስ ተከታይ በእምነቱ ለሚመጣበት ስደት ትክክል ነው ብየ አምናለሁ። አንድ መንግስት አንድን ህዝብ እጨርሳለሁ ብሎ ሲነሳ ዝም ብለህ አንገትህን ስጥ ማለት ግን ተገቢ ምክር አይመስለኝም። የህዝብህና የሃገርህ ስቃይ ሲሰማህ የመሰለህን መናገር ትክክል አድርገሃል ግን ምናልባት ልብ ያላልከው ነገር ያለ መስሎኝ ነው። ብሩክ ሁን። ሃገራችንን እግዚአብሔር ያስብ።

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 Год назад +2

    ማርን እግዚአብሔር ሆይ መልሰን እኛም እንመለሳለን 😂😂😂😂😂

  • @gebeyaneshbeneberu2442
    @gebeyaneshbeneberu2442 Год назад +1

    God bless you, Pastot Tamrat . Thank you for this beautiful message. ❤️🙏🙏

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 11 месяцев назад

    Big resolution

  • @dawit204
    @dawit204 Год назад +1

    May God bless you !,Pastor.

  • @edenayele1720
    @edenayele1720 11 месяцев назад +2

    እርኩስ የበዛበት ዘመን የምንወደዉ ዘማሪ ደግሞ 3 ህዝቦች ሲጠፍ አንቀርቅሮ አሁን ምን አድርጉ ይላል!! ዝም እንዳልከዉ ዝም አትልም ወይስ ቤትህ አጠገብ ሲደርስ ገባህ

  • @user-rn7sp3xz5y
    @user-rn7sp3xz5y Год назад +1

    God bless you

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 11 месяцев назад

    Desire resolution that Ethiopia should excute he is telling things i have been thinking for years.his speech is like a big responsible political and religious leader,and best citizen .I support this speech to the fullest.God bleed Ethiopia and her people .ye kidane meheret lej.thank you.i hope this speech brings huge difference in Ethiopian poletices

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 11 месяцев назад

    ጉልበተኞች ወደ አልሆነ የጥቅም ግጭት ዉስጥ ገብተዉ የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ግራና ቀኝ ተቧድነዉ በለው በለው እያሉ ነገሩን በሚያጧጥፋበት አገር እንደርሶ ያለ ፈርሃ አምላክ በተላበሰ ርቱዕ አንደበትና ግልፀኝነት በታከለበት ሁኔታ በገላጋይ የሚል አባት ስለአገኘን የፈጣሪን እናመሰግናለን

  • @mekoyamamo8203
    @mekoyamamo8203 11 месяцев назад

    ግለሰቦች እየተነሱ መግለጫ መስጠት አይከብድም? ለራሳቸው ነው ወይንስ ለማነው?

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 Год назад +1

    ስካር በዛ !ኖህ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ። ኖህ ጻድቅ ነበረ። ለፈጣሪው ታዛዥ ነበረ። እግዛብሔርም በረከው ከጥፈት ውሃ ቡኃላ 350 ዓመት ኖረ። ኖህ ሰከረ። ከብዙ ጽደቅና መንገድን ከአግዚአብሔር ከአደረጉ ቡኃላ መስከር አለ። አኔ በዘር ሰክሬአለሁ በፖለቲካ ሰክሬአለው በዝሙት ስክሬአለው በሐሰተኝነት ሰክሬ አለው......ካልተሳሳትኩ ሰካር በዛ

  • @tateffer
    @tateffer 11 месяцев назад +3

    በእንደዚህ አይነት በፕሮቴስታንት እምነት የተሰገሰጋችሁ አታላይ ሌቦች እያንዳንዳችሁን እንድናውቃችሁ አረገን ጌታ። ክብርና ምስጋና ይገባዋል። ያ ሁሉ አማራ ህጻናትና ሴቶች አዛውንቶች በወለጋ በበልሻንጉል ሲገደሉ ምንም አላልክም። ዛሬ ግን ይህንን ሰይጣን የሆነ ሰውና ስርአቱን ልታድን ተነሳህ። ለእግዚያብሄር የቆምከው ሁሉ በዜሮ ተባዝትዋል እወቀው። ወይ የመጨረሻው ዘመን እንዲህ ፈጥኖ ይመጣል ያለ ማን ነበር። ጌታ ሆይ እባክህ በቶሎ ና። ላንተ እውነት የቆሙትን ጥቂቶቹን ብቻ እያየን ነው ና።

    • @yosefnigussie2146
      @yosefnigussie2146 6 месяцев назад

      That's true God bless u. may God open their eyes...🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Год назад +3

    ግዜው በጣም የዘገየ ለምን ዛሬ ? የወንጌላዊ ያሬድ መልክት ነበር በግዜው የቆረጠ ። እኛ አማኛች ወይ በትክክል ቀጥ ብለን በወቅቱ ፖሎቲካውን ለማራም እንሥራ ወይ ከዘገየ በኃላ ለእግዚአብሔር እንተወው በሥጋዊ ነገሮች እንዳንጠፋ ???

    • @fes592
      @fes592 11 месяцев назад

      ወንጌላዊ ያሬድ ያለው ነገር ነበር? ካለ እባክሽ ሊንኩን ላኪልኝ።

  • @birtukanali1218
    @birtukanali1218 11 месяцев назад

    TABARKE ZMNHI YATBRAK E YUNE

  • @user-en3rk4fh4d
    @user-en3rk4fh4d Год назад +2

    አድማጭ ካለ እግዚአብሔር ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የላከው ማሳሰቢያም ማስጠንቀቂያም ነው ወ/ም ታምራት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!!መልዕክቱ ወደ ሚመለከታቸው ሁሉ ደርሶ ምላሽ ይሰጡ ዘንድ እግዚአብሔርን እንለምናለን ።የክርስቶስ ሰላም ምድራችንን ይቆጣጠር ።

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 Год назад

      Sent neger enademet ???😮 Tinant Egezeabher nw yuhen sew yeshomew belew torenetun endegefslen hig masekeber nw belew aledegefutm ye Egezeabher fekad sew mecheres hono ? Sent neger sidereg ahun Egezeabher beckett nw yihe yetamerat nw Egezeabher tinantem aleneberebet zarem yelebet

  • @alemtolera2539
    @alemtolera2539 11 месяцев назад +6

    ይሄን አጭበርባሪ መንግስት እግዚአብሔር ያንሳልን

    • @yaredmegresa3534
      @yaredmegresa3534 11 месяцев назад +1

      አትሳሳት ባለስልጣናትን የሚሾመው እ/ግር ነው

  • @mulugetasolomon4545
    @mulugetasolomon4545 Год назад +2

    • @TesfuLamiso
      @TesfuLamiso Год назад +1

      ይህ የእግዝአብሔር ድምፅ ነው ::

  • @addistedla
    @addistedla 11 месяцев назад +1

    ንግግሩ ባልከፋግን ስትጀምር በይቅርታ ቢሆን ጥሩ ባስከፊዉ የትግራይ ጦርነት ዝም ስለላችሁ እና ስለደገፋችሁ ፍትሀዊ ነዉ ስላላችሁ

  • @frewainiwoldesilassie6166
    @frewainiwoldesilassie6166 11 месяцев назад +1

    የትከበሩ ፓስተር የትግራይ ሕዝብ ሲጨፈጨፍ የት ነበሩ? የዘገየ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Год назад +2

    ህዝብን እየጨፈጨፈና እያስጨፈጨፈ ላለው ሥርዓት ተናገር። ደግሞስ ዬት ነበርክ እስካሁን ድረስ?

  • @jesusthehealer1
    @jesusthehealer1 11 месяцев назад

    እንቅልፋም ጼንጠ የት ነበርክ እስከ አሁን? ለይቶ ማልቀስ 😢😢😢

  • @wushetyefratwutetnewu5439
    @wushetyefratwutetnewu5439 11 месяцев назад +1

    YE TIGRAY GIZE MINE ALKHE YE NEBERE MEGLECHA ASMESAY .
    Torinet huleme mekawome newu enji le hone zer sehone.
    zeregna nehe Tigray sechefeche zimebelehe tede ekehe be ejazur belewu eyalkehe zefagu Dishtagina torinet seqawome lezerhe yetemimal belehe selasebeke rikash achberbari leba torinetin mekawome be hulume hizibe lay sederege newu

  • @wondime
    @wondime 6 месяцев назад

    ሰላምን መመኘት መልካም ነው። ያንተ ምኞት ግን አስተዋይነት የጎደለው ነው። ክርስቲያንን በገዛ ምድሩ አሳርደህ ጸረ ክርስቶሱን የማንገስ ህልም ካለህ ቀጥልበት ። ያለዚያ ግ ን እጅህን አፍህን ሰብስብ ። ሶስቱንም ጥሪዎችህን አይቻቸዋለሁ ። ተጠንቀቅ ። አገሪቱ አኬልዳማ ናት ። ጳጳሳቱ የባአል ናቸው። ክመንግስት ተማክረው የውሸት ኦርቶዶክሳዊ ግርግር በእትዮጵያ ለማምጣት እየታገሉ ነው ። እንደ አድባር ቆሎ በያሉበት ሲደፉ አፋቸውን መሰብሰብ ዪማራሉ ።

  • @etchurch8827
    @etchurch8827 11 месяцев назад

    ገዥው ፓርቲና ተቃዋሚዎች ዓመቱን ሁሉ ሲሉት የኖሩት ነው። ፓስተር ታምራትን የወከለ "የኢትዮጵያ ወንጌላዉያን" የተሰኘ ማኅበር አለ ወይስ ፓስተሩ በግላቸው ተነሳስተው የተናገሩት ነው? ግልጽ መደረግ አለበት። እሰከ ዛሬ መቆየቱ ይገርማል።

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 Год назад +2

    አቤት ማንነታችሁ ተገለጠ እግዚአብሔር የትግራይን ህዝብ ደም ካንተ አይነቱ ዘረኛ ምንደኛ አገልጋይ ይጠይቃል
    አንተ ክፉ አገልጋይ ትላንት የትግራይ ህዝብ ደም ነጭ ስለነብር አልታየህም ዛሬ ያንተ ሲነካ ጥቅስ ይዘህ መጣህ ነውር ክብራችሁ ነው
    ለሁሁሉም እግዚአብሔር እንደ እናንተ ስላልሆነ ጦሩን ሻረ ቀስቱን ሰበር

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Год назад +1

    Egizabher melkam new !!

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z 9 месяцев назад

    አሁን ሰዉ ወጥቶ መግባት አቅቶት ስለ ወንዝና ሸንተረር ማዉራት ? ደም ማፍሰስ ም ደም ለሚያፈስ መተባበርም ያዉ መሆኑ አታዉቅም? መንሳዊ ሰዉ የአንድን ነገር ችግር ከሌላ ሰዉ ቀድሞ በመንፈስ የሚረዳ እንጂ ዉጤቱ እያየ አይደለም!"

  • @abatereta9944
    @abatereta9944 11 месяцев назад

    በጣም ለምናከብርህ ወንድማችን ሆይ!!!
    ይህ አንተ የምታስተላልፈው መልእክት ለተግፉት ንፁሀን ሳይሆን ከቤታቸው ለተፈናቀሉት ሚስኪኖች ሳይሆን ለግፈኛው ፋሺስት አብይ አህመድ ማዳኛ ጥብቅና ነው::
    አንተና ቶለሳ ጉዲና ለአብይ አህመድ ስትሉ በሆዳችሁ ወድቃችሗል::
    በጣም አዝናለሁ ህዝባችን እያናባ በለበት በዚህ ጊዜ ከአብይ ጋር መቆም ትልቅ ውድቀት ኪሳራ ነው::
    ንሰሀ ግባ::

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 Год назад +1

    The problem of Ethiopia is idol. God hates idol. No solution until this idol is removed. I am surprised and confused Pastor Tamirat suggests the Orthodox ark idol as one of the solutions.

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Год назад

    ❤❤❤📖😭💔💔💔🌻🌻🧡💫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌👐👐👐👐🖐🖐💝💝💯💢🙏🏼📖

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z 9 месяцев назад

    አነዛ ሁሉ በየጓዳዉና ጎድጓዳዉ እየገቡ ሰንቱ ሲያፅናኑና ለጌታ ሰዉ ሲማርኩ በነበሩ ዝማሬዎችህ ነዉ የፈረድከዉ ? ከዚህ በሗላ ማን ነዉ ያንተን መዝሙር የሚሰማ? እንግዲህ ሰራዎቻችሁ በእሳት የሚያልፋበት ጊዜ መጣ ! ወርቅ ሆነዉ አለፋ አገዳ ? ለጊዜ መተዉ ነዉ !

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z 9 месяцев назад

    ብዙ ጴንጤ "የደቡብ ክርስትና"እያለ ሲያጣጥል "እነ ታምራትና ተስፋየ ጋቢሶስ?" እያልኩ ለመከራከርያነት አጠቀምብህ የነበርክ ሰዉ..አንተ ግን ክርስቲያን በጦነት ምን ማድረግ እንዳለበት .እንኳ አታዉቅም .. በሱ ማፈር ሲገባህ ደግሞ በመግለጫ ላይ መግለጫ,.??

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 Год назад +2

    አትድከም። ከመንግስት ጋር ድርድር የለም። አብይ ደም መጣጩ ይታሰራል። ድል ለፋኖ።

  • @addistedla
    @addistedla 11 месяцев назад

    መርጦ መጮህ ይሉሀል ይህ ነዉ ይ ነበሩ 1.2 million ንፁሀ ሲሞት በትግራይ። መልእክቱ3አመት አልዘገየም?

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Год назад +1

    So why not protest killer devil Abiy the last 5 consecutive years millions people killed .turinafa servant of abiy pastor.

  • @abdilemu2018
    @abdilemu2018 Год назад +4

    Where have you been during Tigray n oromo genocide. Was ethiopia stable 50 yrs ago? Nonsense

    • @azebeshete7665
      @azebeshete7665 Год назад

      ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ህዝብ እያለቀ እንደአላዩ አይቶ ማለፍ ያሳፍራል ብዙ አገልጋይዎች ወይም የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ዝም ብለው እየታዘቡ ነው ስለዚህ ፓስተር ታምራት እግዚአብሔር ሀላፊነትህን እንድትወታ ስለረዳህ እግዚአብሔርን እናመስግን አለን

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 Год назад

      ​@@azebeshete7665Halafinetunema kedem belom le torenetu degaf bemasebasebm chimer tewetetoal

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 Год назад

      Abeye Ke geta yeteseten nw belachehu letorenetu degaf ke material eske moral eseke prayer deres setaketatelut kermachehu ante erase tesatafi neberk zare Demis eyasameru kalat eyemeretu ay torenet yibeka menamen were bicha torenetu ketejrmere eko 2 amet alefew hizb aleko ager ferso sent tebeteno endalaye endalesrma kermachehu Egziabher belachehu atemetu bians zm belu

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 Год назад

    ፋኖ መስሚያ የለውም4 ኪሎ

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 Год назад

    አንተ ሆዳም ስለ ራስህ እወቅ:who are you in first place?ወተ ስለ አገር መግለጫ?

  • @yoa4954
    @yoa4954 Год назад +1

    God is a God of Justice. Your message contradicts the ultimate word of GOD so this message is from yourself or from others. “He is the Rock, his works are perfect, and all his ways are just. A faithful God who does no wrong, upright and just is he” (Deuteronomy 32:4). You should be ashamed of your message.

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 Год назад +2

    ተበዳ

  • @leygeb7193
    @leygeb7193 8 месяцев назад

    This guy stole money from (California)secramento church and move to Ethiopian.
    I have a proof for that.

  • @leygeb7193
    @leygeb7193 8 месяцев назад

    This guy stole money from (California)secramento church move to Ethiopian.

    • @leygeb7193
      @leygeb7193 8 месяцев назад

      This guy stole money from (California)secramento church move to Ethiopian.

    • @leygeb7193
      @leygeb7193 8 месяцев назад

      This guy stole money from (California)secramento church move to Ethiopian.

  • @birukmammo940
    @birukmammo940 9 месяцев назад

    ሰሚ ጆሮ ያለው ሰው ይስማ
    ይድረስ ለአብያተ ክርስትያናት መሪዎች......አስቸካይ ሀገር አቀፍ የንስሃና የይቅርታ የንሰሃ ፕሮግራም በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች እንዲዘጋጅ ሃላፊነታችሁን ተወጡ

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Год назад

    So why not protest killer devil Abiy the last 5 consecutive years millions people killed .turinafa servant of abiy pastor.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Год назад

    So why not protest killer devil Abiy the last 5 consecutive years millions people killed .turinafa servant of abiy pastor.