Pastor Tamrat Haile | ፓስተር ታምራት ሀይሌ | " አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ "

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 186

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይገባሃል ስምህ ለዘላለም ይባረክ።

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy Год назад +2

    አሜንንን ሃሌሉያ እልልልልልል የምንጠብቀው ትልቅ ተስፋ ይህ ብቻ ነው ተስፋቸንን ኢየሱስ እንጠብቃለን አይዘገይም ይወስደን ዘንድ በቶሎ ይመጣል አሜንንን
    እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር 🙌

  • @KebereMegersa-w7e
    @KebereMegersa-w7e 4 месяца назад

    እንደ እናንተ አይይነት አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @softad7315
    @softad7315 Год назад +1

    እግዚአብሄር ዘመንዎን በሙሉ ይባርክልዎት የእግዚአብሄር ሀሳብና እቅድ ሲዘምሩለት መስማት በዚህ ዘመን ደስ ይላል እርሶም እድለኛ ነዎት ቃል ያወጣሉ

  • @talimosgoa7043
    @talimosgoa7043 2 года назад +2

    ዋው እጅግ የሚወድህ ስለ ኢየሱስ ፍቅር ያንተን መዝሙር ሲሰማ እግረማለሁ፣ እርዥም እድሜ አምላኬ ይስጥህ!

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 3 года назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንን
    ፀጋ በእጥፍ ይጨምራልክ የቃል ቅበት እሳት ኃይል ይጨምራልክ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 года назад +2

    ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ በጣም የምወድህና የማደንቅ አባቴ በጣም ተባረኩበት ቃሉ የታመነነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሎያሀሌሎያ😭😭😭😭😭😭😭አሜን ይገባሃል ይገባሃል አሜን ይገባሃል ያድናል ኢየሱስ ጌታ ዘመነ አገልጌሎትህን ይባረክው💞💞💞💞💞💞💞💞ur blessed man of God😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @abrahambaboro3866
    @abrahambaboro3866 Год назад

    ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜው ይባርክ

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 7 месяцев назад

    አሜን አሜን ተመስግን አምላኬ ሆይ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 8 месяцев назад

    ጌታ ይባረክ ባንተ ይህን ምሥጢር የገለጠ!
    ተባረክ ውድ ወንድማችን!

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 5 лет назад +2

    እራሴን ድጋሚ እንዳይ ረድቶኛል ፓስተር ተባረክ
    ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁንለት።

  • @nuhamnmegersa9052
    @nuhamnmegersa9052 6 лет назад +7

    አሜን አሜን ምስጋና ይገባዋልና አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባረክ አሜንንንን ምስጋና የሚገባው እግዚአብሔር እጠራለሁ ከጠላቶቼም እድናላሁ አሜን ልፍራህ ልገዛልህ ልንቀጥቀጥልህ በዚህ ቃል እኔም በእራሴላይ ሾምሁህ እሰይ አሜንንንንንንን ክብር ክብር ይሁንልህ አማን እሰይ ስሙ ይባረክ አባ ተባረክ ሀሌ ሉያ ፓስተርዬ ተባረኩ

  • @AmareGetahun-kr6vm
    @AmareGetahun-kr6vm Год назад +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @DanielAmale
    @DanielAmale 15 дней назад

    አገልግለህ ጨርስ ጋሽዬዬ

  • @adegeshmazengia5381
    @adegeshmazengia5381 2 года назад +1

    ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yaredyg6102
    @yaredyg6102 5 лет назад +1

    እውነት ነው ከድሮ ማንነቴ የለወጠኝ ጌታ እየሱስ ነው ተባረክ ፓስተር ታምራት ያብዛልክ ለምልም

  • @ephremouchula2685
    @ephremouchula2685 Год назад

    Be blessed pastor Tamirat. Revelation 11 says that God will raise two mighty witnesses from the Jews believers who come to faith during the Great Tribulation (cf. Rev 7:1-8; Rom 11:23-32). Remain blessed in Christ.

  • @mihretbestoligalyoutube9768
    @mihretbestoligalyoutube9768 3 года назад

    Ooooooohhhhhhh Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Beyesusime Ameeeeeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏Uuuuuuuufffffff Bezi Zemehn indez Yalewo Kali Benesimate bembarek Getayen Akebhralewo Paster Tamrat Segawu yibzalik❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @temesgengoshana717
    @temesgengoshana717 5 лет назад +2

    e እግዚአብሄር አባት ዘመንህን ይባርከው የቃሉ እውነት ባንተ ላይ እየጨመረ ያብራ ፀጋው ይብዛልህ በመዝሙሮችህ በጣም እባረካለሁ ብሩክ ነህ

  • @HoneCheru
    @HoneCheru Год назад

    እግዝአብሕር ይባርኮት

  • @kiduskaleb4005
    @kiduskaleb4005 5 лет назад +1

    ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄር ይባረክህ ሰላንተ እግዚአብሄር ይመሰግን.

  • @ያህዌይርኤ-ነ6ቘ
    @ያህዌይርኤ-ነ6ቘ 5 лет назад

    አሜን አሜን የህይወት እንጀራ የህይውት ምንጭ ፓስተር ፀጋው በግፍ ይብዛልክ

    • @ያህዌይርኤ-ነ6ቘ
      @ያህዌይርኤ-ነ6ቘ 5 лет назад

      Uuuuuuuuuuuuuuuu Essay Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen gets house kabara Hulu lanat bacha yihun Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @juddy908
    @juddy908 6 лет назад +27

    Pastor Tamrat haile እግዚአብሄር አባት ዘመንህን ይባርከው የቃሉ እውነት ባንተ ላይ እየጨመረ ያብራ ፀጋው ይብዛልህ በመዝሙሮችህ በጣም እባረካለሁ ብሩክ ነህ 🙏

  • @sultanabate571
    @sultanabate571 6 лет назад +3

    ፓሰቴረ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይበሪክህ
    እደዝ አይነት የክሪሰቶሰ ደግም ምጸት
    ትምሪት ጣፍቶት ነበረ በእውነት እግዘአብሔረ
    አሁንም ይበሪኮ የምአሰፈልገን ዋነ ነገረ የክረሰትነችን አለማ የተቻለሁን ቤት መሲረትና የተቻለሁን መክነ መግዛት ሰይሆን
    ሰማይ የሌሁን የሰው እጅ የልተሰረሁን ቤት በዝሁ በኖሪንበት ምድረ የክረሰቶሰን ሲረ ሰረተንህ መቃበል ነው ወነ ነገረ ሃሌሉየ አንድ ቀን እደረሰሎ የጠበቅኩት ጌታ በቅሪቡ ይመጣል እሰሰሰሰሰሰሰሰሰይይይ

  • @kkasik4990
    @kkasik4990 5 лет назад +1

    ዘበንህ ይባረክ በእጥፍ ፀጋ ተገልጽ

  • @yisihakertiro2162
    @yisihakertiro2162 3 года назад

    Amen tebareki paster

    • @baizab1715
      @baizab1715 2 года назад

      Haleluyaaaaa haleluyaaaaa

  • @mulubrhantsegay3641
    @mulubrhantsegay3641 6 лет назад +16

    ብልህ ነህ ማን እንደጀመረው ጭብጨባን እኔ እንጃ እውነትህን ነው ተባረክ

    • @Only1God777
      @Only1God777 5 лет назад

      ምኑ ነው ብልህ ግድ አጭብጫቢ ፍላጊ ካሚኒሰት ዲክታቶርነት ነው የሱሱ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 лет назад

      sina A algebagem Eyesusen new endeza yalkew mehretu yagegeh

    • @Only1God777
      @Only1God777 5 лет назад +1

      @@edenseyoum2096 አጭብጫቢ ነሸ ኤዴን?

    • @bililghasrasagh4827
      @bililghasrasagh4827 4 года назад

      @@edenseyoum2096 machabichabe. ya. parelama. sebisaba. naw. la. Geta. damo. komane. tamsgne. eyalie. mamogse. ziqe. bilne

  • @bergnash7446
    @bergnash7446 5 лет назад +1

    አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሀሌሉያ

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜንንንንን እግዚአብሔር አምላካችን ክብር ና ምስጋና ለአነተ ብቻ ይሁነ

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 лет назад

    Woow ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ታምራት ወንድሜ የግዛብሔር ቃል ከዚ በላይ መግለጽ ጸጋ ባርኮት ይስጥህ ያላወቁት አሳወከኝ የሱስ ክርስቶስ ለዘላዓለም ጌታ ነው

  • @workneshayana9230
    @workneshayana9230 5 лет назад +1

    እግዝሃብሐር አብዝቶ ይባርክ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን አሜን አሜን እስይ ክብር ለእግዝድብ ሐር ይሁን ድንቅ ትምህርት ተማርኩኝ

  • @lealemkebebushe819
    @lealemkebebushe819 5 лет назад +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ያጥግብህ

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል

    አሜንንንን ጌታ ይባርካችው አሜንንንን ሁሉ የእርሱ ክርሱ አሜንንንን ክምህርቱ ብዛት ነውሽያለነው አሜንንንን የኔ ውድ ኢየሱስ ባነተ ሁሉን አለፍኩ አባብይ ክብር ላንተ ይሆን አሜንንንን እስይ እልልልልልል ይገባሃል ይገባሃል

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን

    አሜን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ በአንተ ሁሉ ከአንተ ሁሉ ለአንተ ተፈጥሯልና
    ክብር
    ለአንተ ይሁን ሁለንተችን ያክብርህ፡ 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @TamiratMarkos-kz1sn
    @TamiratMarkos-kz1sn 3 месяца назад

    ❤❤❤Abba GOD BLESS YOU!

  • @wasyihunalemneh5486
    @wasyihunalemneh5486 6 лет назад +7

    ከአሮጌ ማንነት እ/ር ያላቅቀን::

    • @kiduskaleb4005
      @kiduskaleb4005 5 лет назад

      ክአድሱ ኦከሰትራ ባንድ አሮጌ ከቦርድ ይሻል ነበረ መብራት ሲጠፋ ቁሞ ግራ አይግባውም እያጨብጨበ እልል እያለ ያመልካል .

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 3 года назад

    Geta yebareke🙏

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 5 лет назад +1

    አሜን አሜን ከጨለማ ወደ ምደነቅ ብርን ያጠረን ጌታ ይባረክ
    ፐቴራ ተበረኩ ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @tagayyohanis5741
    @tagayyohanis5741 4 года назад

    pastor geta zamnhen yebarki

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 лет назад

    ተባረክ በዕውነት የሚኖር ፓስተር እንደዚህ ዓይነቶች አሁን ያስፈልጉናል።

  • @antounghazy9614
    @antounghazy9614 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ጌታ ክብሩን ይውሰድ ስለዝይ ቃል
    ዘመንህ ይባረከ ፓ/ር. ታምራት በጣም ይምይወዳውና የማከብራው አባቴ

  • @geatumohamed836
    @geatumohamed836 5 лет назад +1

    ኦዉዉ ጌታ ሆይ ተመስገን አዎ ይገባሃል 🙏🙏🙏

  • @abrehettsehai5573
    @abrehettsehai5573 6 лет назад +1

    Amen Amen ! Pastor Tamerat Geta yebarekeh abezeto !!!!

  • @zerihunlemu7818
    @zerihunlemu7818 Год назад

    God bless you pastor

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 6 лет назад

    Amen amen
    Geta hoy temsgan temsgan
    Elelelele elelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏 👏👏 👏
    Amen amen amen haleluyaa
    Geta Yibarkih pastor

  • @tarakadamibalo4227
    @tarakadamibalo4227 2 года назад

    Think God bless you paster

  • @tigist.gejatigist4626
    @tigist.gejatigist4626 3 года назад +1

    AMEEN AMEEN tebarkii 🤲🤲📖📖🔥🔥🛐🛐🙇‍♂️🙇‍♂️🔥🔥🔥🔥✝️✝️❤❤❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 лет назад

    መጋቢ: ታምራት ኃይሌ: መልካም ሰው!!!

  • @aklilutesfaye6117
    @aklilutesfaye6117 Год назад +1

    god bless you

  • @milkias3018
    @milkias3018 5 лет назад

    እንደ አንተ ያለ ሰው ዛሬም ከሃድያ ይነሣ ይሁን ብቻ ሁሉን ቻይ ጌታ ያውቃል

  • @dudum9358
    @dudum9358 6 лет назад +1

    Egziyabher abzeto yebarekeh pastor Tamirat, ende egziyabher fekad ande Ken endemageh amenalew be ante zimarewoich Geta atenantogal much blessings and long live pastor stay blessed!!!

  • @yyouapy4012
    @yyouapy4012 3 года назад

    Geta yibarikachuu tabarakuuu

  • @damkumallesa4868
    @damkumallesa4868 6 лет назад

    አሜን ጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት በጣም እውዶታለው ተባራክልኝ

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 5 лет назад

    Kale hiwot yasemaln yemengistu werashi yadrgen amen amen

  • @shawagetshawaget1775
    @shawagetshawaget1775 5 лет назад +1

    Amennnnnnnnn geta eyesus yekebre endesu yale mane aleh yegeta sewu zemeneh yebarek

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 6 лет назад

    አሜን ክብር ሁሉ ለዑል እግዚአብሔር ይሁን ፓሰተርዬ ተባረክ

  • @adegeshmazengia5381
    @adegeshmazengia5381 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadewosseyoum9910
    @tadewosseyoum9910 6 лет назад

    ፓስተር ጌታ በብዙ ይባርክህ kes bilo indemizenbina maretn indeyategb zinab yale kal. Tsegaw yibzalih. blessed.

  • @addisuashoro8514
    @addisuashoro8514 2 года назад

    Thank you GOD bless you mor

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 6 лет назад

    Amen amen amen Kibir yigebawali kiber kiber kiber geta Egiziabihar hoyi maderiyah yibareki Ameeeeen eseyiii

  • @kkasik4990
    @kkasik4990 5 лет назад

    አሜን አሜን እግዛብሄር ማስተዋልን ይስጠኝ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 года назад +2

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌haleluyaaaaaaaa Thank you lord Ur blessed😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @ararsoroba1586
    @ararsoroba1586 4 года назад +1

    አሜን !!!!👂

  • @a.z9309
    @a.z9309 5 лет назад +3

    Oh my Lord and my God, I love you Jesus for this message. God bless you pastor.

  • @sarondesta7453
    @sarondesta7453 6 лет назад

    Uuuuufffffff Ameen Ameen Ameen Ameen hallelujah Kebr le geta eyesus yhun tebarek gashe

  • @saramohamad6010
    @saramohamad6010 4 года назад

    Amen amen amen amen tabark wandem ye egzaber sawu 💚🧡❤️👏👏👏

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ኢየሱስያድናል-ፐ8ዘ
    @ኢየሱስያድናል-ፐ8ዘ 5 лет назад

    Amen amen amen ke geta ligenagn liben kefichelew bergt ymetal tebarek pasterye

  • @peterwondimu9015
    @peterwondimu9015 3 года назад +1

    May God bless you my beloved and blessed pastor & singer really I have been blessed with God's spreat in you..Stay blessed ever!

  • @jesusiswayjesusislifejesus1567
    @jesusiswayjesusislifejesus1567 6 лет назад +3

    Amen Lelelelelele tebarekuuuu hashuka tebarekuuuu hashuka

  • @dakoemako5114
    @dakoemako5114 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @tigistqsfqw9359
    @tigistqsfqw9359 6 лет назад +4

    ዘመንህ ይባረክ በጥፍ ፀጋ ተባረክ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 6 лет назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareku

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 6 лет назад

    Amen amen amen amen stegawn yabzalah pastoryee

  • @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
    @yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 5 лет назад +1

    Weyne የ እግዚአብሔር ሰው ዛሬ የጀመርያ ቀኔ ነው የርሶን ፕሮግራም የሰምስውት እኔም ቤተሰቦቼ ሁሉ ቃልቻ yamelkalu ዘሬ ጠቅላላ ግን ሞራሌ መጣ የርሶ አባት tekochtew ጌታን ስቀበሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔን አገነኑኝ ተፉኝ አመድ አይኔ ላይ ጨመሩ የ እርኩስ መዝሙር bete አታዘምር አሉ 😭😭😭😭😭😭😭 ለኔም ቀን ደርሶ እንዲ ታሪኬን inager ይሆን tselyulgn

  • @divoraolive722
    @divoraolive722 5 лет назад

    Bruk neh zemarie tebarek!!!

  • @SaraSara-xg5mf
    @SaraSara-xg5mf 5 лет назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @yonasabrahamlafebo7453
    @yonasabrahamlafebo7453 2 года назад

    አሜን

  • @tarakagnbediru151
    @tarakagnbediru151 3 года назад

    God bless you ! pastor tame

  • @asteraa8219
    @asteraa8219 5 лет назад

    Paseterye geta yibareko tabrakute

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 6 лет назад +4

    ክብር ለጌታ የሱስ ይሁን
    አዎ አምላኬን ለመገናኘትተዘጋጅቻለሁ

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 4 года назад

    Amen Amen Amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele thank to Lord

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክ በትምህርት ተባሪካለሁ

  • @smeera4669
    @smeera4669 5 лет назад

    amen amen amen amen

  • @wudenishjesuslove5289
    @wudenishjesuslove5289 6 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen amen

  • @tamiratalemu6286
    @tamiratalemu6286 5 лет назад

    Amen amen egzr yibarikot

  • @wasyihunalemneh5486
    @wasyihunalemneh5486 6 лет назад +10

    ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን አሻገረን.....

  • @bandrb7821
    @bandrb7821 6 лет назад +1

    Amen Amen Amem Kbr Legieta Yhun segaw yabzalacu

  • @lizelletamponi3184
    @lizelletamponi3184 3 года назад

    Pastor God place you

  • @eleninegash310
    @eleninegash310 4 года назад +2

    God bless you more , Pastor

  • @tamiratgetaekonew3279
    @tamiratgetaekonew3279 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይበርኮት አባቴ በትክክል ኖት ጠማማ ልባ ደንዳና ሕዝብ ሆኔን ሰሌን ኢየሱስ እንደ ወደደን ነው የሚገርመኝ ለኔ ።

  • @unknownunknown7772
    @unknownunknown7772 4 года назад +1

    God bless you paster tame! u are really blessed by God's word.

  • @almaztamirat1453
    @almaztamirat1453 6 лет назад

    Esay manifase kidus beta kirsetyane eya asamerke sila alhe! Ye geta barya zemanhe yibarake!

  • @sofimmmm4774
    @sofimmmm4774 6 лет назад

    Ameeeeeen maranata geta hoyi tolo naa

  • @AbiAbi-em5jc
    @AbiAbi-em5jc 5 лет назад

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ

    Woooooow Endet Dasi yemel timirit new God bless u pasteriyee

  • @asterasmorom3343
    @asterasmorom3343 5 лет назад +1

    Praise God bless you abundantly

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Год назад

    ኢየሱሰኢየሱሰኢዚብሔርሊጂአተነየሚቲማሌዲጌታኔኪ

  • @zenashzenu1689
    @zenashzenu1689 5 лет назад

    አሜን ይህባሃል