ፓስተር ጌታቸው ፈይሳ | Pastor Getachew Feysa | ብርሃን የበራለት ሰው ምን ይመስላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 81

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 лет назад +3

    ጌታ ስምህ ይባርክ ሃቅ የሚሰብኩ ስህተታችን ብግልጽ የምያርሙን የጌታ ባርያዎች ስለ ሰጠህን ተመስገን በዚ ስብከት ተምሬአለሁ ጌታ ይባርክዎት ያምላካች የጌታች ብሩክ ባርያ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ሻሎም

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 5 лет назад +4

    ይመችህ. ይህ ትምህርት ተመቸኝ.

  • @hagosgebremedihin5969
    @hagosgebremedihin5969 6 лет назад +3

    እግዝኣብሄር ይባርክህ ውስጥ ልብ የምንውካ ትምህርት ነው ።

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 года назад +1

    Wow amazing teaching bless you

  • @LeluGhiwot
    @LeluGhiwot Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነዉ ተምሪባታለሁ

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 6 лет назад +8

    አረ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት የሚያንፅ ትምህርት ነው
    ክብሩ ለጌታ እግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @mG-ln1qy
    @mG-ln1qy 6 лет назад +3

    ይህ መልዕክት መሰረታዊና እጅግ ጠቃሚ ነው። ለኔ ጠቅሞኛል፥ የልቤም ምኞትና ሃሳብ እንዲሁ ነው። ባሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያዊ ባለበት ቤተ ክርስቲያን የመለያየትና መከፋፈል፥ ክፉኛ መከፋፋት አንዳንዱም በማያምኑት ዘንድ እንኳን ተሰምቶ የማያውቅ ጠብ ያልታየበት ቢኖር የታደለ ነው። ሰው ጌታ ኢየሱስን አዳኝ አድርጎ ተቀብሎ በማግሥቱ ከዓለማውያን በባሰ ጨለማ ሲባዝን ማየት የሚደንቅና የሚያሳዝን ኪሳራ ነው። በአውሮፓና አሜሪካ ደግሞ የባሰ ሆኗል። መጋቢ ጌታቸው ያልከው ሁሉ አንዷም ቃል መሬት ጠብ አትልም። ጆሮ ያለው ይስማ! አንተም በችግሩ ገብተህ መውጣትህ ደግሞ የባሰ መልዕክቱን ጠንካራና ጥሩ ራስን ማያ ሆኖ የሚቀርብ አድርጎታል። በተለይ በውጭ ያለነው አማኞች በየቦታው ለዕለት እንጀራ ደፋ ቀና ስንል በፍርሃትና በታላቅ ጨዋነት ለመታዘዝ እየተንቀጠቀጥን የምንሰራው ሥራችንን እንዳናጣና ደመወዝም እንዳይጎድልብን በማሰብ ሲሆን ያው ሰው በእግዚአብሔር ቤት ግን እንደ ተዋጊ በሬ በቀንዳችን ወገኖችን ስናተራምስና እንዳሰኘን ስንሆን፥ ስንከፋፍል፥ ክፋትን ስንዘራ ማየት ልብን ይሰብራል። እግዚአብሔር በጸጋው ብዛት ለጊዜው ዝም ያለን ቢመስልም ከክፉ ተግባሩ ለማይመለስ ሁሉ የሚባላ እሳትም ነው። ደግሜ ሰማሁህ፥ የጊዜው መልዕክት ነው! አገልግሎትህ፥ አንተና ቤተሰብህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረኩ ይሁኑ!

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክዎ

  • @banabelay9246
    @banabelay9246 5 лет назад +2

    ዘመንህይባረክእወድሀለሁ

  • @adanchfeyera1433
    @adanchfeyera1433 6 лет назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 года назад

    Glory be to God! What a blessing....pastor Getachew Fayisa may God bless you!

  • @EthioOromoChristianmedia123.
    @EthioOromoChristianmedia123. 5 лет назад +1

    Tebarekuleny

  • @tomolise8051
    @tomolise8051 3 года назад

    Wowoooooooo!!!! glory to God pastor getachw Riley God bless you and your family thank you so much

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 года назад

    Amen Amen god bless you pastor more blessings ✝️🙏🏽

  • @mulubrhantsegay3641
    @mulubrhantsegay3641 6 лет назад +8

    ዋው የኔ ጌታ እንዲህ አይነት አስተማሪ ስለሰጠሀኝ ተባረክ

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይበረክ
    እውነት የእግዘብሔር ሰዊ
    ዘመነ የበረክ ተበረክ

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 3 года назад

    ጌታ ፀጋዉን ይብዝልህ

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 3 года назад

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @BellaBella-lw5zj
    @BellaBella-lw5zj 4 года назад

    Amen Gata Hoye Mastwalen Yechemrlen Eyesus Yadnal Lezelalem Hale Luya Amen 🙌

  • @yosibest4338
    @yosibest4338 2 года назад

    We love you pastor GBU!

  • @ebenezereby4273
    @ebenezereby4273 6 лет назад +1

    Amazing as always...stay blessed pastor

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 лет назад +1

    Egezabeher abzeto yebarkeh! Paster Getachew.

  • @BellaBella-lw5zj
    @BellaBella-lw5zj 4 года назад

    Geta YebarkhAmen🙌Amen Le Ena Newo

  • @dawitberhane148
    @dawitberhane148 6 лет назад

    God bless you more and more Pastor Getachew Faysa.Wonderful and Poweful Masseage glory to God forevermore.

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ።

  • @wintatenna3613
    @wintatenna3613 4 года назад

    Tebareku passtre

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 2 года назад

    Bless you Pastor

  • @layalhajj9021
    @layalhajj9021 4 года назад

    Teberkii ya Geta lij❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @belaynesharefaynie3981
    @belaynesharefaynie3981 3 года назад

    God blrs you .

  • @halefomteddla9771
    @halefomteddla9771 6 лет назад

    What a sermon !
    Geta yeredah sew Neh Bewenetem . Tebarek

  • @harertamesfun8006
    @harertamesfun8006 6 лет назад +1

    Praise God for his word..... Bless you

  • @asinlake4106
    @asinlake4106 3 года назад

    Amen tebarek

  • @hilenabirahnekmk8250
    @hilenabirahnekmk8250 6 лет назад

    Amen Amen Amen Kaliyoti Yasemalin

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    እውነት ነው ስለ እ/ር ማወቅና እ/ርን እራሱን ማወቅ ልዩነት አለው። አቤቱ መልሰን እንመለሳለን ፊትህን አብራልን እኛም እንድናለን። የልጁን መልክ መምሰል ይሁንልን ።

  • @tiruneshtediso4678
    @tiruneshtediso4678 6 лет назад

    Tabaraki paster betam mirit timhirtino zemenih yibaraki bazi zemen endezi ayineti timrit tafitobinali Geta masitewalin yisitan efffff

  • @a.t5359
    @a.t5359 6 лет назад

    Goyta yebareka paster bezuh temahire

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 2 года назад

    Zemehen agelgelwothen yebarkh

  • @tedydagnachew1476
    @tedydagnachew1476 3 года назад

    GOD BLESS EVERYONE WHO HEAR
    THE WORD OF GOD....

  • @yoditmartube5766
    @yoditmartube5766 6 лет назад +1

    Wow Pastor Getachew Betkekele Geta Eyetnageren new Mastewale ysten Geta Abzto Ybarkh Berta

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 6 лет назад

    Be blessed pastor.

  • @negagezahegngatiso270
    @negagezahegngatiso270 6 лет назад

    tebariku

  • @tayechzeleke949
    @tayechzeleke949 6 лет назад

    Zemnot yebark paster gecho

  • @BetsetaberaBetsee-lz7et
    @BetsetaberaBetsee-lz7et 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 6 лет назад

    Wow Geta ybarkot

  • @kebedebereka6686
    @kebedebereka6686 6 лет назад

    GOD bless you

  • @እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ

    Tabarkelgn

  • @jesusiswayjesusislifejesus1567
    @jesusiswayjesusislifejesus1567 6 лет назад

    Amen Lelelelelele tebarekuuuu hashuka tebarekuuuu hashuka god new Abate Selma

  • @kameegutema4217
    @kameegutema4217 6 лет назад

    God bless you!

  • @abearesheabearashe2825
    @abearesheabearashe2825 6 лет назад

    Amne.amne.tabarake

  • @freselam9225
    @freselam9225 6 лет назад

    አሜንን

  • @etaeta493
    @etaeta493 6 лет назад

    Amen Amen taberek

  • @kkasik4990
    @kkasik4990 6 лет назад +2

    ኧረ ጌታ ይባረክ ፓስተር ፈይሳ ዘበንህ ይለምልም እራሴን ማየት ይሁንልኝ

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 6 лет назад

    AMEN AMEN 🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ህዝ 2:3-8, ዘፀ.3: 13-15, ዮሐ.8: 26, ኤር 26፣ ). ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለዓመታት በተለያየ ጊዜ የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር መልእክተኛው አደረገኝ ። ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! ህዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል!! የሚያስተውልም የለም!!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!!ብለሽ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈሰ ቅዱስ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!! ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ነው። ሌሎችንም መልእክቶች ለማግኘት Speak the Truth you tube ላይ፣ የፓስተር ገነት ሶሪ መልእክት በተላለፈበት Comment መጻፊያው ላይ ተገኙተላችሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእውነተኛ እርቅ የምናደርግበት ነው። ወገኖቼ፣ በርቱ!! ጌታ ለምድራችን ምህረት እንዲያደርግልን እንታረቅ!! ከዘረኝነት፣ ከአድመኝነት፣ ወዘተ..እንውጣ!! እባካችሁን ኢትዮጵያ ላሉት ላኩላቸው!! ተባረኩ።

  • @bekaludile9068
    @bekaludile9068 6 лет назад

    Blessed

  • @yoditbeyenemebrahtu5188
    @yoditbeyenemebrahtu5188 6 лет назад

    AMEN

  • @kebedebereka6686
    @kebedebereka6686 6 лет назад

    GATA Yirdan Amen

  • @selomephoto4436
    @selomephoto4436 6 лет назад

    WOW

  • @freselam9225
    @freselam9225 6 лет назад

    Amennnn

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 6 лет назад

    ye feyesa lij Getachew totaw, meche new nebeey yemtehonew?

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 6 лет назад

    Geta yebarkot

  • @almaztamirat1453
    @almaztamirat1453 6 лет назад

    Ye habesha church yelebet cheger new melektu temchetognale egzhabher yibrkhe!

  • @messidharga9481
    @messidharga9481 6 лет назад

    Pasetar Gitachew gita yebrkeh

    • @nittsuhmandefro2881
      @nittsuhmandefro2881 6 лет назад

      እንዱህ ነው ወንጌል እውነትን በፍቅር መግለፅ ማለት ጌታ ያብዛልክ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 3 года назад

    Pastor Getachew may God continue to bless you brother ! You understand the kingdom unlike your friend Kes Belina ! 😜 Jesus died for everyone not just Oromo or Amhara! 😜

  • @shibrieteferrashibeshi1347
    @shibrieteferrashibeshi1347 6 лет назад

    Oh GETA yirdan

  • @eyerusteddy6494
    @eyerusteddy6494 6 лет назад

    Geta endih ayinetochun astemariwochina abatoch yabizalin.

  • @shibrieteferrashibeshi1347
    @shibrieteferrashibeshi1347 6 лет назад

    GETA yibatkwot !!!!!

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 3 года назад

    Geta Oromon asebena gud weta! They have shown their ugly side to the world ! 😜

  • @bogalemuluneh3555
    @bogalemuluneh3555 6 лет назад +4

    አረ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት የሚያንፅ ትምህርት ነው
    ክብሩ ለጌታ እግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @cheristinacairo4967
    @cheristinacairo4967 6 лет назад

    Amennn God bless you may always

  • @negagezahegngatiso270
    @negagezahegngatiso270 6 лет назад

    tebariku

  • @እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን

    Amen amennnn

  • @anointedyenu7442
    @anointedyenu7442 6 лет назад

    Amen amen amen