የቅድስት ድንግል ማርያም ሙሉ ታሪክ: History Of Saint Mary
HTML-код
- Опубликовано: 7 май 2024
- #ማርያም #ድንግል
The beliefs regarding the Virgin Mary, particularly in relation to her end of life, differ between Catholic and Orthodox traditions.
In Catholicism, the doctrine of the Assumption of Mary states that at the end of her earthly life, Mary was assumed body and soul into heavenly glory1. This belief does not necessarily imply a physical resurrection at the time of her death but rather that she was taken up into heaven.
Orthodox Christianity, on the other hand, celebrates the Dormition of the Theotokos, which is often referred to as Mary's "falling asleep." The Orthodox tradition holds that Mary died a natural death, her soul was received by Christ, and then her body was resurrected on the third day following her repose, at which point she was taken up into heaven23.
Both traditions venerate Mary and acknowledge her unique role in salvation history, but they have different teachings regarding the end of her earthly life and her assumption into heaven. The Catholic Church has a defined dogma on the Assumption of Mary, while the Orthodox Church has a more varied tradition that can include similar beliefs but does not require them as dogma143.
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!!
የቅድስት ድንግል ማርያም ታሪክ በአማርኛ
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_mahtem
ልደታ ለማርያም ታሪክ | የኪዳነ ምህረት ታሪክ Кино
አስተውሉ! ማክበርና ማመስገን ከማምለክ የተለየ ነው።
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ቅዱሳን ላበረከቱት አስተዋጽኦ የሚገባቸውን ክብር ከመስጠት ወደኋላ አንልም።❤
ክብርና ምስጋና ለክርስቶስ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም❤።
አሜን
Amen🙏 የመቤታችን ምልጃና በረከት እረድኤቷ ከኛ ጋር ይሁን
ቃል ህይወት ያሠማልን የእመቤቴ ድንግል ማርያም በረከት ይደርብህ ይደርብን🙏🙏🙏
የምትተርክበት አንደበትህ ይባረክ፡
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች እናታችን ቅድስት ንጽህይት ማርያም ሆይ ከአምላክሽ ከልጅሽ አማልጅን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጎበዝ 👏👏👏👏
ቃል ሕይወት ያሰማልን የእመቤቴ በረከት ይድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ በመሆናችሁ ብቻ እግዚአብሔርን አመስግኑ ምክንያቱም የእግዚአብሔር የጌታ እናት የመላይክት ወዳጆችህ ነን ይ ደሞ መመረጥ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሄር አብ ይመስገን ከወደቅንበት በእመብርአን እደረና አነሳን ወለደን እማምላክን የሰጠን እግዚአብኤር አብ ይመስገን አሜን ለዘላለም አሜን ። ። ቃለእይወት ያሠማልን የተባረክ ነክ በርታ እማምላክ ፀጋክን ታብዛልክ አሜን
ከታሪክ መሀተም ብዙ ልልክ ብዙም ላደንቅክ አስቤ ስለ እውነት ቃላት አነሰኝ፡ ወላዲተ አምላከ ቅድስት ድንግል ማርያም ሳታጎል ሳትጨምር ጥልቅ በሆነ ሀይማኖታዊ አስተምህሮ የሂወት ምንጭ የሆነውን ታሪኳን እንዳሰማኸን ቃለ ሂወትን ልጇ ወዳጇ ያሰማክ ተባረክ ወንድሜ !!
ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን ረድኤት እና በረከቷ በኛ ላይ ይደር የአምላኬ እናት እመብርሃን ከክፉ ነገር ጠብቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks bro
❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አባት ትብርክ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏
Amen yemebetachen melja Ena bereket kega gar yehune
❤❤❤❤❤❤❤21
አሜን የድንግልማርምረዴትበረከቷ ከኛጋርለዘላለምይኑር።
Ameen ❣️🙏 sagalee jireenya siif haa dhageesisu
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እመብርሀን❤❤❤❤
Bewnat salyew new comment yadrkush setbkew nbre bertalen❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እናቴ እመ ብዙሃን እመ ብርሃነይ እመ ኣምላከይ🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋወን ያሠማልን🙏🙏🙏👏👏👏
እመቤታችን❤❤
እመቤታችን በረከት እና ረድኤት ይደርብን
Thanks for sharing this incredible and💯% true St'mary history 💚💛❤🙏
ስለ እመቤታችን እና ስለ ዮሴፍ ዝምድና ቪዲዬ ብትሰራልን 🙏❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመብርሃን በምልጃዋ ትርዳህ❤
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተባረክ❤❤❤
Amne amne
ቃል ህወት ያሰማልን ወንድም ተባረከልን
Thanks brazer miljawa ayleyh❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማል🙏🙏🙏🙏
you are such an amazing narrator. May God bless you
አሜን በእውነት ዬታሪክማሕተም ቃላትዬለኝም እግዚአብሔር ያክብራችሑ እናታችን ቅድሥትድንግልማርያም❤❤❤አማላጃችንናት ዬኔእናት ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከእዬሡሥ ክርሥቶሥ ይቅርታንና ምሕረትን አሠጭን እረድኤት በረከትሽ አይለዬንአሜን፫❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Khal hiwot yasmalen zemnke ye dengel mariyam lij yebarkew ❤❤❤✝️☦️✝️🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን🎉
ትለያለክ bro አቀራረብ 1ኛኛኛኛኛኛኛኛ
አባታችን ዮሴፍ አረጋዊ ነው ማለቴ ሽማግሌ ነው እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ደግሞ ጠብቃት ወይም ከበተክርስትያን ስትወጣ 15 ብላቴና ነበረች አማላድነትዋ አይለየን
እናታችን ቅድስት ንጽህይት ማርያም ሆይ ከአምላክሽ ከልጅሽ አማልጅን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
Kale heyoten yasamalen Yene liyuu Enate❤❤❤❤❤
Amen
Wandema tabarake
arif new bro berta
Tabarake like enarege pls.
Amen amen amen❤
Amen amen amen amen
yihen video lemesrat yasebe/ yakenabere Egziabher yibarkew!!!
Amen Amen Amen 🙏
enamesegnalen
Bertaln wenmachin geta krstos tsegawn yabzalih
ወላድተአምላክበፀሎታይማረንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታልኝ
my mom Saint Mary! i experienced you love to me in my life!
12:22
እንኳዋን አደረሰን ያመት ሰዉትበለን የመቤታችን ምልጃና በረከቷ አይለየን 🙏 ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን🙏💜💜
Kal hiwot yasemalen
ቃልሕደወት ያሰማልን የእመቤቴበረከትደድርብን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብኤር ይመሥገን እማምላክን ሰጠን እዳንጠፈበት ብሎ
ተመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ድንግልሆይአማላጅነትሽአይለየን
Aman Aman Aman 🙏 ♥️ ❤️
❤❤❤Amen Enatia kilgishi Amlgen ❤❤❤❤❤
ድንግል አንደ ስምኝ
በማርያም አንደ አድምጭኝ
አይቻልም እንደ አንችኑ ባንች መለመን
አንችኑ ዋስ ጠርቶ አንችኑ መማፀን
ተምሮ ነበር ያ ትልቅ ሰው
ዳዶት ነበር ከፍልስፍናው
እግዘር አደል የገለፀለት
ፍቅርሽ እይደል የከተመለት
እናም ድንግል የኛ እመቤት
አክልለ ሰማዕት ምዕራገ ፀሎት
አንደበትተ ጉንድስ ብሆንም
ስራ ምግባረ ብሆንም ኮሽም
የአባተ ልጅ ነኝና እጣን ጥሱ የጨሰብኝ
በዝማረሽ የተሞላሁ በልጅሽ ደም የታጠብኩኝ
ለምሰማኝ መስካር ነኝ ዛረም
ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ እያልኩኝ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንንንንን❤❤
Thank you
አሜን የእመቤታችን ምልጃና ረድኤት አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በርታ❤❤❤❤❤
Bro welcome tnx
Dngel Maryam enate ❤
ኤንቃለህወትያሰማልን
Be semua yetechegere labeka bereket sekakew ebakachu ende enante yalhonu kenante betach yehonu aluna atersuachew
Kale hiwet yasemaln emebetacn kidst dngl Maryam Adey wahis hiwetey enye enkan yehe tarik baysema emebetacn Adey weladt Ade amlak bemehonwa bixiet nat enate bemlgashi leminleg emuwa🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Amen❤❤❤
Ke Amelak yetelake nw yemiyamesgnat😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሠማልን ከሗላ ያለው ድምፅ መዝሙር ብትጠቀም ይቅርታ
🙏🙏🙏👏👏👏
Nureln
🙏🙏🙏❤❤❤
Wow
❤❤❤❤
አሜንቃለህይወትንያሰማልንእመብርሃንበምልጃዋትርዳን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ሄኖስ እዳትረሳ ኮሜንቱ እንዳየከዉ አውቃለሁ Thanks
Broo background sound edte nw yamigagawe ya opera demte yamimaselaew
Ke artist.io lay new.. gin yaskeflal
Ebifami , Waaqayyo guddaan sagalee jireenyaa nuhaadhegeesisu , kabiras itti nufufii ???
The Holy Bible is the proof that Mary is the Virgin forever and she pray for people to recives the forgiveness of her son JESUS CHRIST. In Revelation of John 8:4, it said "the Prayer of the Saints ascended to GOD with the hand of the Angel". our Mother, the Virgin Mary who is greater than all of the Saints, pray to us for her son's forgiveness.
እናቴእመቤቴአትለይኝይቅርበይኝ
Herkules part 2
Bro pls ye napoleon Weym ye king Baldwin siralin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ እርገቷ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም እኮ
አረጋዊ ቅ.ዮሴፍንና ቅ.ድንግል ማርናምን እንደ ባልና ሚስት አርገው ነጮች የሣሉትን አትጠቀም ፣ቅ.ዮሴፍ አረጋዊና ሽበታም እንጂ ጎልማሳ አይደለም !!!!
ቃል ሕይወት ያሰማልን የእመቤቴ በረከት ይድርብን