ነብዩ ኤልያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • ነብዩ ኤልያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    #mahteb media
    #Donkey Tube
    #ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
    #Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
    #Samuel Asres I Official Channel
    #yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
    #ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
    #ቤተ ራማ Bete Rama
    #21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
    #Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
    #ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
    #EOTC TV
    #Mahibere Kidusan
    #masresham
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    mahteb media,Donkey Tube,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር,Samuel Asres I Official Channel,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,ቤተ ራማ Bete Rama,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media,EOTC TV,Mahibere Kidusan,masresham,ቅዱስ አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ስንክሳር መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት abiy ahmed

Комментарии • 57

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  Месяц назад +12

    🌼🌼🌼 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ 🌼🌼🌼

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️የአባታችን የነብዩ ኤልያስ ረድኤት በረከት ይደርብን🤲🤲🤲♥️♥️♥️

  • @KibineshmarshuuMarshuu
    @KibineshmarshuuMarshuu 13 дней назад +1

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt 22 дня назад

    አሜን በእውነት ቅስለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h 9 дней назад

    አሜን አሜን አሜን የነብይ ኤልያስ እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Месяц назад +3

    በርቱልን የተዋህዶ ልጆች መባዕ እናመስግናል ድንቅ ነው🙏😥😍😍😍

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Месяц назад +1

    ቃለህይወትያሰማልን በእድሜበጸጋይጠብቅልን የኢልያስአምላክ እኛንም ይጠብቅ አሜን፫

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 15 дней назад

    Amen amen amen 😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 Месяц назад +3

    ደስ ሲል ማርያምን መንፈስን ያረጋጋል 🙏🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን ነቢዩ ኢልያስ በረከት አይለየን 🤲❤

  • @Demisu-r8w
    @Demisu-r8w 14 дней назад

    አሜን እዉነትና ንጋት እያደር ይነጋልና ምንም ጠላት ብበዛ ኦርቶዶክስ አትበጠስም በርቱ ቃሉን ለአለም አሰሙልን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 дня назад

    Amen [3]❤❤❤

  • @user-xm1je7kp9b
    @user-xm1je7kp9b Месяц назад +2

    😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almaztube5155
    @almaztube5155 Месяц назад +1

    ታባርክ ባርካቱ ይዳርብኝ ቃል ህዎቴ ያሳማልን 🙏🙏🙏

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 дня назад

    Barsiisa kenya Waaqa Abbota kenya fi Barkatin Nabiyu iliyas nura haa bulu Amen [3]

  • @TibebuTadele-cn7je
    @TibebuTadele-cn7je Месяц назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ መባ ቲቪ የኔን ህይወት ከቀየሩት መካከል አንዱ ናችሁ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Месяц назад

    Kalee hewtine yasemalne memhree ☦️☦️☦️ enamsgnalene tebareke

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Месяц назад +2

    በእውነት በጣም ውስጤ ስፈልገው የነበረ ነው ዛሬ የምታሰማን በእውነት እግዚአብሔር የውስጥ ያያል 🤲❤

  • @DabashSetnew
    @DabashSetnew Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 19 дней назад

    💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን የነብዩ ኢሊያስ በርከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት😊

  • @Musie.Atinafu
    @Musie.Atinafu 16 дней назад

    Tebareku

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 29 дней назад

    😍😍😍😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Abii891
    @Abii891 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን❤❤

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Месяц назад +1

    አቀራረባችሁ አንደኛ🎉🎉🎉🎉❤

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን❤😢😢ልብ እሚመስጥ❤😢😢

  • @SmartCell-vs6es
    @SmartCell-vs6es 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f Месяц назад +1

    እኮን ደና መጣችሁ እደሁሌው እናመሰግናለን አርማችሁን ብዙሰው አልወደደውም የምትቀይሩት መስሎኝ ነበር በርግጥ እኔ ከመልክታችሁጅ ከአረማው ብዙም አያስጨንቀኝም ግን የተመልካች ሀሳብ አክብሩ በተረፈ እንወዳችሆለን❤❤❤❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KesseDebe
    @KesseDebe 4 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k Месяц назад

    Qale hiwet yesmealna Amen ❤❤❤

  • @user-ng7zn3ne7s
    @user-ng7zn3ne7s Месяц назад +1

    🙏✝️🙏✝️🙏❤🎉🎉

  • @user-me3bs2gl7k
    @user-me3bs2gl7k Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zz7bt7qc5n
    @user-zz7bt7qc5n 7 дней назад

    ቃለ ሃወት ያሠማልን በረከቱ ይደርብን 🙏

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Месяц назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🤲🏼

  • @ObsaaDaraje-vb2bw
    @ObsaaDaraje-vb2bw Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 28 дней назад

    Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @selenators398
    @selenators398 Месяц назад

    Kalehiwot yasemalin❤❤❤

  • @BeniyamYezihalem
    @BeniyamYezihalem Месяц назад

    አሜን ❤❤❤ በርታ ወንድሜ

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Месяц назад +1

    የአባታችን የቅዱስ ነብዪ ኤልያስ በረከት ይደርብን አሜን❤❤❤🎉🎉❤

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Месяц назад

    🙏❤🙏❤🙏

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Месяц назад

    Amenamenamen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BvfffHfffddGhGgff
    @BvfffHfffddGhGgff Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @WorkineWorkine
    @WorkineWorkine Месяц назад

    እንኳን ደስ አላችሁ በርታ አምላክ ይርደህ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 25 дней назад

    QALYOT YASEMALN !

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 Месяц назад

    Berketu yederben kebert yestlg

  • @BebBeb-qi3vh
    @BebBeb-qi3vh 18 дней назад

    Gr

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 26 дней назад

    ስለምንጠብቀው እንግዳ ማለት ይመጣል እያልክ ነው??

  • @MesiMesiMesiMesi-on3no
    @MesiMesiMesiMesi-on3no Месяц назад +1

    Denk setota new yetstk wendmachen Berta kebert yestly wegen sub eyadergen

  • @eliasnigushayal3387
    @eliasnigushayal3387 20 дней назад

    ነቢዩ ኤልያስማ እንደተተነበየለት በገሃድ መጥቶ ዓለምን በፍርዱ እያስጨነቀ ቅዱሳኑን እያስደሰተ ነው.

    • @juddazmnegeda3771
      @juddazmnegeda3771 10 дней назад

      በገሀድ?😂😂😂😂

    • @eliasnigushayal3387
      @eliasnigushayal3387 9 дней назад

      @@juddazmnegeda3771 አዎ በገሃድ መጥቷል. ምዕራባውያኑን ከምስራቃውያኑ ዐረባውያኑን ከዕብራውያኑ, ቤተ ሃይማኖቶችን ከቤተ መንግሥታት, ሕዝብ ከመንግሥታት መንግሥታትንም ከሕዝብ ጋር, ዋእይና ሐሩር በረድና አውሎ ነፋስ ርዕደ መሬትንም እሳትንም ወደፍጻሜው እያስከተታቸው ሳለ ተኝቶ ያልነቃው እርሱ ማነው?

  • @rimasharaf6976
    @rimasharaf6976 Месяц назад

    ❤❤❤❤