ሰበር - ሄዝቦላ ምሽት የላከው መረጃ እስራኤልን አስፈርቷል እስራኤል ከጋዛ ወደ ሊባኖስ የተፈራው ውጊያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    ruclips.net/channel/UC3bE...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 188

  • @ethio125
    @ethio125 25 дней назад +17

    የንፁሃን ደም በከንቱ እንዳይፈስ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሁሉም የአዳም ዘር ነው እኔ ለማንም ልደግፍም ሰላም ያምጣላቸው

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 25 дней назад +8

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላምህ በምድር ነገስታት መካከል ይስፈን የሰላምህ ነፋስ ይንፈስ 😢🙏🙏🙏

  • @Elijah21548
    @Elijah21548 25 дней назад +11

    እግዚአብሔር ለአለም ሰላም ይስጥልን

  • @zd820
    @zd820 25 дней назад +6

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 25 дней назад +11

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @mabatube677
    @mabatube677 25 дней назад

    አለህ ሆይ አንታ ሰለም ነህ አለምንም ሰለም አድርጋት ያራብ😢😢😢

  • @John-uk6pq
    @John-uk6pq 25 дней назад +3

    እግዚአብሔር ሰላምን ለሰው ልጆች ሁሉ ይስጥልን

  • @user-bq7zr3hm1x
    @user-bq7zr3hm1x 19 дней назад

    አቤል፡ደስየምትለው፡እውነት፡የሆነ፡ነገር፡ነው፡የምታሳየን፡በርታ፡እንዳትዋሽ

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 25 дней назад +4

    አላህም ዲሊላህ
    ስለም ያሳደርከኝ ስለም አዉለኝ

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 25 дней назад +7

    በውነት አቤሎ በጣም ነው የምትበጠረቅ እኔ በጣም ነበር የምከታተልህ ግን በውነት ፈጥረህ ነው የምታወራ ዋው 🤔

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 25 дней назад +6

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሰላሙን አምጣልን😢

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 25 дней назад

      አባትሽ የፈጠረሽ ጌታ ነዉ ገብረኤል መላእክ ነዉ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነዉ ስለዚህ ከማንም በላይ ፈጥኖ የሚደርስ የፈጠረሽ ጌታ እግዚአብሔር ነዉ አባትሽ እሱ ነዉ እሺ ዉዴ

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 25 дней назад +5

    ፈጣሪየ ሆይ ሰላሙን አንተው አውርድልን ጦርነት በቃ በለን መላ አለሙን ጠብቅልን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 25 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 25 дней назад

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 25 дней назад +2

    Israel Allah yatefatal lijochin selamawi sewochin endechefechefech titefalech.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 25 дней назад +13

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛዉ የአለም ሁሉ አዳኝ ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች ሁሉ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነዉ

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o 25 дней назад +2

      የዩሀንስ ወንጌል 5:30
      እኔ ከራሴ አንዳች ነገር ማድረግ አልችልም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና።

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 25 дней назад +3

      ሥታሳዝኝ እደትኢሳንፈጣሪብልሽ ትያልሽ ግንእየውቃችሁ መጥመምጉድነውምክንያቱምእናትናልጂፋጣሪአይሆንም አርቃችሁእሰቡካፌሮች

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 25 дней назад +1

      የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ክርስቶስን የሚቃወም ሰይጣን ነዉ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 25 дней назад

      ​@@user-bf7rp9qj4o እሱ እዳንች አተረጎጓም ነዉ እየሱስ እዉነትም ሂወትም መገድም እኔነኝ በእኔ በቀር ወደአብ የሚገባ የለም ብላል አራት ነጥብ ወደአብ የምትገቢዉ በእየሱስ ብቻ ነዉ በቃ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 25 дней назад +1

    መመካተሢ በመሰርያ ወይም በሚሳኤል ሳይዎ መመካት በእግዝአቢሔርነዉ ሞኚናቸሁ እግዝአቢሔር መሳርያሁን ማከሸፍ ይቸላል💯💯💯💯

  • @osmaanJawad
    @osmaanJawad 25 дней назад +2

    🇱🇧🇱🇧🇱🇧🙏🙏

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 25 дней назад

    ፈጣሪ ለአለም ሰላም ያውርድ

  • @user-hz1xq3sy4h
    @user-hz1xq3sy4h 25 дней назад +3

    አንደኝነኘ,ለይኩኝ😢

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 25 дней назад +1

    Egzibehare Yesebane

  • @MimmimLove-er5nw
    @MimmimLove-er5nw 24 дня назад

    አለቀላት በለኝ ቤሩት እውነት ያልህውን ሁሉ በታላቋ ሀገር ላይ ካደረጉ በቃ ሊባኖስ ባይ ባይ አመድ ነው የሚያረጉሽ😢😢

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 25 дней назад

    ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውለን የወጀሉ ቅጣት በጣም ያነሰ መሆኑ ያሳዝናል

  • @cataliyaM
    @cataliyaM 25 дней назад

    Thank u 4 z info🙏

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 25 дней назад +1

    የእስራኤል ደንበር እስከሌባኖስ ነው ጦርነት ተተነሳ ህዝቦላ እንድሚለቅ በርግጥኝነት ❤

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 25 дней назад

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ላለማችን ሰላም ላገራችን ወሬው ሁሉ ጦርነት ይዘገንናል

  • @user-dk2kq5bh5j
    @user-dk2kq5bh5j 25 дней назад +5

    ናስረላ የሒዝቦላ እንጅ የሊባኖስ መሪ አይደለም

    • @sophiaabc
      @sophiaabc 25 дней назад

      😛😜😂 ayedel gn ye lebanon 🇱🇧 felachi korachi esu nw eko

    • @user-ym2bt9gm9o
      @user-ym2bt9gm9o 25 дней назад

      አፌ ይቆረጥልሽ ምኑንም ሳያቁ እኮ ነው ዜናውን የሚያወሩት

  • @rossross6520
    @rossross6520 25 дней назад +6

    ሲጀመር እስራኤልን ለመግጠም ያሰበ ሁሉ ስራው መዛት ነው የሚገርመኝ እስራኤል መናገር ሳይጠበቅባት ሙያ በልብ ብላ ስራዋን ትሰራለች🤔🤔🤔

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 25 дней назад

      የአሜሪካ አሽክር በለው እራሱ መቆም ለማይችል ሀገር ታለቀልቃለህ እንዴ

    • @rossross6520
      @rossross6520 25 дней назад +2

      @@feridnura-xg9hq 😜😜 አትይኝም መሳርያ አይደለም ቁምነግሩ ተኳሹ ነው በመሳርያ ቢሆንማ ሀማስና ሄዝቦላ በኢራን ድጋፉ እስራኤልን አውድመዋት ነበር🤣🤣

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 25 дней назад

      @@rossross6520 ሀሀሀ ምእራባዊያን ተሰብስበው ያዳኑት ረስተሽው ነው ወይስ የነሱ ድክመት መስማት አትፈልጊም ቢመራቹም ዋጡት

    • @rossross6520
      @rossross6520 25 дней назад

      @@feridnura-xg9hq 🤣🤣 ምንም የምውጠው የለኝም ሄዝቦላ ተራሽን ጠብቂ በዚ መሀል ማን እንደሚያሳዝነኝ ታውቃያለሽ ንጹሀን አሸባሪ መቆረጥ አለበት😏😏

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 25 дней назад +1

      @@rossross6520 ያው እስራኢል መግደል ምትችለው ነፁሀን ብቻ ነው ታጣቂዎችማ አይገኙም በሀማስ አይተናል ታጣቂ ሲጠፋ ንፁሀን በቦምብ ትጨርሳለች ችሎታዋ ይህነው እውነቱ

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 25 дней назад

    ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi 25 дней назад +1

    ወንድሚ ምን አገባን የራሳ አርባት የሰዉ ታማስላለች

  • @Damebale765
    @Damebale765 25 дней назад

    Hagerachin selam tihun

  • @HananAhmed-zk1ty
    @HananAhmed-zk1ty 25 дней назад +1

    ሰላም አደራቹ ያገሬ ልጆች

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 25 дней назад +6

    ቸሩ መስሀኒአለም ቤሩት ሊባኖስን አስባት ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ😢😢😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 25 дней назад

      እውነት ነው እኛንም ሌስጨርስን ነው

    • @user-jl4bp8co8c
      @user-jl4bp8co8c 25 дней назад

      ​@@accacc5974minm ayiftrim fatrii alee abeshir enim beriut neg

  • @AyframDerb
    @AyframDerb 25 дней назад +2

    አት ዋሽ የመተ መካበት ህዝቡላ ያከትማል ታያለህ

    • @user-ym2bt9gm9o
      @user-ym2bt9gm9o 25 дней назад +1

      ዝም ብሎ እኮ ነው የሚለፈልፈው ያገሩ ህዝብ ሊብናኔዎች ፈርተው ተጨንቀው እንዳሉ መች አወቀው

  • @user-rj5gj7dy4s
    @user-rj5gj7dy4s 25 дней назад +2

    ሚስቴ አርግዛ ውሽማዬ አምሮኛል አለች አምልጧት 😤😥😥😁

  • @marcosabriham
    @marcosabriham 25 дней назад +1

    I’m 1

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 25 дней назад +5

    አቤሎ እባክህን ትክክለኛ መረጃ ካልሆነ በስደት ለፍተን ደክመን የንሰራውን በጭንቀት አትግደለን እኛ የምናምነው ያንተን መረጄ ስለሆነ አደራ

    • @adanche1001
      @adanche1001 25 дней назад +1

      እህቴ አይዞሽ ቤሩት ከሆንሽ ወደ ፈጣሪ ፀልይ እኔ እዛ ነበርሁኝ የዛሬ 18 አመት የ2006ቱ የእስራኤል እና የሊባኖስ ጦርነት ጊዜ የ1ወር የተካሔደ ጦርነት ነዉ የነበረዉ እና በወቅቱ በጣም ከባድ ነበር እና እስራኤል ምህረት የላትም ፈጣሪ ለሁለቱም ሀገራት ሰላምን ያዉርድላቸዉ ያችን ጦርነት ያየ ሰዉ ነዉ እና አይዞሽ ቤሩት ላላችሁ ዉድ ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 25 дней назад

      @@adanche1001 አሜን እህቴ አዎ እዛ ነኝ አሽረፍዬ ካወቅሽው ለኔ ብቻ ሳይሆን ቤሩት ሊባኖስ ሁለተኛ ሀገራችን በያት በሀይማኖታችን በማንነታችን ተከብረን የምኖርባት ክፍዎች ቢኖሩም መልካሞችም አሉ ይሄ ህዝባላ የተባለ ሰውዬ ለሀገሪቷ ጠንቅ ሆኗል አርፎ ቢቀመጥ መቼ ይሄሁሉ ይመጣ ነበር ብቻ የሀሪሳ ማርያም እሷ ትጠብቀን

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 25 дней назад

      ሰዉ አትስሚ ከአምላክሽ ከፈጠረሽ ጌታ ጋር ተጣበቂ ከእሳት የሚያወጣ እሱ ጌታ ነዉ እሱን ታመኝ ዉዴ አይዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-rd3fq1tx3t
    @user-rd3fq1tx3t 25 дней назад

    እውነት😢😢😢😢

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 25 дней назад

    Fetari selamun yamitalin🙏🙏🙏

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 25 дней назад

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤❤

  • @Befike_React
    @Befike_React 25 дней назад

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 25 дней назад

    እኛስ እንሙት

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 25 дней назад

    Yehe tenbatam eski yenka mtfawn eyazgaje nwe kemis lbashe tenbe eslam

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n 25 дней назад

    ቆምጬ የገባበት ሁሉ ሰላም የለም

  • @neimabintyimam2295
    @neimabintyimam2295 25 дней назад

    ሂዝቦላ እስራኤልን አጋያት

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 25 дней назад

    እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።

  • @RahelAlelegn-eh4wr
    @RahelAlelegn-eh4wr 25 дней назад

    😢😢😢😢እውነት

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 25 дней назад

    የገደል ካልተገደ ግድያ አይቀርም ነገ ይለቀቃሉ

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 25 дней назад

    Unexplainable sedden death in Ethiopia needs argent investigation

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 25 дней назад +6

    ክቡር ነስረላ ሆይ የእስራኤል አምላክ በተቀደሰ መቅደሱ አለ እስራኤልን ማጥፋት መሞከር ይቻላል ማጥፋት ግን ይከብዳችኋል

    • @yerusalembeirut3648
      @yerusalembeirut3648 25 дней назад +3

      እሥሬኤል አትበበይ አይሁድ በይ

    • @zd820
      @zd820 25 дней назад +3

      እግዚአብሄር ንፁሀንን ግደል ብሎል እንደ የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ሰውን አክብር አትስረቅ አታመንዝር አትግደል ነው የሚለው እስራኤል በፍልስጢም ላያ የደረጉት የዘር ጭፍጨፋ አሳፋሪ ነው

    • @Yusufmedia17
      @Yusufmedia17 25 дней назад +2

      አዉንም ኢስራሄልን የክርስቲያን ሀገር አድርጋቹ ትቆጥራላቹ የዉዳሆችን የእየሱስን ገዳዬችን

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 25 дней назад +2

      @@Yusufmedia17 እሱን ለባለቤቱ ትተን እስራኤል የእግዚአብሔር ፈቃድ ማስፈፀሚያ ናት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተዉ የሰውን ልጆች ሁሉ ከዘለአለም ሞትና ጥፋት ለማዳን ነዉ በማንኛውም ሰው እጅ ቢሆን ሀሳቡ የእግዚአብሔር ነዉ መሞቱ ደግሞ ጥቅማችን ነዉ ስለእኛ ሀጢያት ነዉ የሞተዉና እኛን ስለማፅደቅ ነዉ ከሞት የተነሳ ስለዚህ አይሁድን የምንጠይቃቸዉ እኛ አይደለምን እሱ እራሱ እንጂ እኛ ክርስቲያኖች ሰዉን ሁሉ እንወዳለን እሱ ግን በአመፀኞች ላይ ይፈርዳል ለዚህ ነዉ የአብርሀምን ዘር የምንወዳቸዉ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 25 дней назад

      ዝም ብሎ እኮ ነዉ ጣልቃ ገብቶ የሀገሩን ልጅ የምያስጨርሰዉ ሁሉም ከሱ ጋር አይደሉም እኮ

  • @user-pn3lq5ko4d
    @user-pn3lq5ko4d 25 дней назад

    Yihen arremene Sekllat.... yigebawal. Nef...yattefa Nefs.....

  • @user-wd1es6lo4e
    @user-wd1es6lo4e 23 дня назад

    አይ የኢትዮጵያ ሆግ

  • @wizmartidz6346
    @wizmartidz6346 25 дней назад

    Fatri hoy salmun awrdln 😢😢😢

  • @NaimaMufli
    @NaimaMufli 25 дней назад +1

    ክሀማስ ጥቃቱ ስባዛባችው ነው

  • @AbdurehmanSeid-vz5bc
    @AbdurehmanSeid-vz5bc 25 дней назад +1

    ለሁለተኛ ጊዜ ሽንፈትን ያከናንባታል ይችን ኮሜንት አስታውሱልኝ

    • @user-mv6if1th7o
      @user-mv6if1th7o 25 дней назад

      የመጀመሪው መች ነበር

    • @AbdurehmanSeid-vz5bc
      @AbdurehmanSeid-vz5bc 23 дня назад

      @@user-mv6if1th7o አፋጋኒስታን ላይ ነበር ያው አሜሪካ በቬትናምና በሶማሌ የተሸነፈችውን ሳንጨምር ብሮ ምነው ጠቅላላ እውቀት ላይ እንደት ነሽ

    • @user-mv6if1th7o
      @user-mv6if1th7o 23 дня назад

      @@AbdurehmanSeid-vz5bc እስራኤል ነዉ አሜሪካ

    • @AbdurehmanSeid-vz5bc
      @AbdurehmanSeid-vz5bc 21 день назад

      @@user-mv6if1th7o እስራኤል ያላልኩት ያለ አሜሪካ እስራኤል ምንም ስላልሆነች ነው። ስራኤልማ ከዚህም በፊት በሒዝቦላ ተቀጥቅጣ ተሸንፋ ከሌብናን ወጥታለች የቅርብ ታሪክ ነው።በታጣቂ የተሸነፈች አገር ነኝ ባይ ሰፋሪ ናት ።

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l 25 дней назад +1

    አቤል አረጋጋው ኧረ ቤሩት ነው ያለሁት አንተ እንደምትክለው አይደለም ቢሆ ን ኖሮ ሴትዮዬ ገና ድሮ ሸሽታ ነበር በጣም ፈሪ ናት

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 25 дней назад +1

    ሊባኖስ ያለነው ጨንቆናል 😊

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 25 дней назад +4

      አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ሀሪሳ ማርያም አለች

    • @user-yd7pp6qw6n
      @user-yd7pp6qw6n 25 дней назад +1

      ውጡ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 25 дней назад

      @@user-yd7pp6qw6n ወዴት

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 25 дней назад

      @@user-yd7pp6qw6n ግድ ነው በጠዋቱ ኤርፖርቱን ተዘግቷል ለሰአታት ተባለ

    • @user-wh2bp2xr3l
      @user-wh2bp2xr3l 25 дней назад +1

      እኔ lewta ነው 10 ቀን ብቻ 🤦🏻‍♀️

  • @mohammedebrahim5140
    @mohammedebrahim5140 25 дней назад

    Ethiopian view yehneien

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 24 дня назад

    Israel መቼም አትፈራም ።
    ህዝቦላ እንደ ሀማስ በኃላ መለቀቀስ ይጀምራሉ ከዛ ሁሉ ዝም ብሉ የተሻለ ነው

  • @user-yi1oe9mh8m
    @user-yi1oe9mh8m 25 дней назад +1

    ያለ አሜሪካ ምንም ነች ማለቃቀስ መሳሪያ አልተሰጠኝም ብሎ

    • @samrialem1917
      @samrialem1917 25 дней назад +1

      American man yemeyastedaderat meseleh hamasem endi seyargachew neber ahune amed honewal medere kemis lebash alkelet

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 25 дней назад +3

    እንዴት ኣውቅክ እስራኤል እንደፈራች ባክህ ውሻ ነገር ነክ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 25 дней назад

    አይንህ ይጥፍ ሸይጣኒያሆ

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c 25 дней назад

    እናተሊባኖስያላችሁ ከተጀመረ ጦርነቱ ህዱ ወደአባሴዉ

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d 25 дней назад +2

    😜😜😜😜እነያለን የእስራኤል አምላክ እንኳን ይህን ጦረነት ከዚህ የባሰ ሰንት ይጠብቃል 🙏🙏🙏 አንተ አካብደህ ነው ነው ምታወራዉ ።

  • @user-mv6if1th7o
    @user-mv6if1th7o 25 дней назад

    እኔ የምገርመኝ የኢትዮጵያ ሙስሊም

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 25 дней назад

      እንደ እናንተ መርዝ ሙስሊም ጠል አለም ላይ አልተፈጠረም

    • @user-mv6if1th7o
      @user-mv6if1th7o 25 дней назад +1

      @@malikshibaz911 እኔ አልጠላም አትቀባጥር... ማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለእስራኤልና ሐማስ የምትናገሩት ገርሞኝ ነው. የራሷ አሮባት አሉ....

  • @ibronure8321
    @ibronure8321 25 дней назад +1

    ድል ለተበዳይ ህዝቦች

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u 25 дней назад +1

    ወይ ጉድ በመሀል እኛ ማለቃችን ነው ቆይ ግን ሀሰን ነሰእላ ፍሬ ነው እሱ መች ከገድጎድ ወጣ እንደ አይጥ በገድጋድ አይደል የሚኑርው

    • @user-rv2fs9ee8u
      @user-rv2fs9ee8u 25 дней назад

      ወራዳ እስራኤልን ከዛሬ 18 አመት በፊት ልኳን አሳይቶአታል ዛሬም ዳግም ስትመጣ ደጋግሞ ያሳያታል ። እስራኤል የመጨረሻ መጥፊያዋ ነው በቃ ቃሉን ደሞ የማያጥፍ መሆኑን ደጋግሞ አሳይቷቸዋል ህዝቦላ/ሀሰን ነስረላ/ ያንን ጠንቅቀው ያውቁታል በቃ ይሞክሩ ብሎአቸዋል እስራሌል ትሞክር በቃ ዘንድሮ ይለይላቸል ያ ትጠፋአለች ያ ታጠፋአለች አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ ትወጣለች ብሏል የሀገሬ ሰው ። በቃ ህዝበላም በጋዛው / ፍልስጤም/ የዘንድሮ ጦርነት ደጋግሞ አሳይቷታል ለእስራኤል ያንን ታውቃላቸ አምናና ካቻምና አይደለም ዘንድሮ እንግዴ እንጠብቃአለን ምን እንደሚፈጠር ሁላችንም አሜሪካ እስራሌልን አስታጥቃ የባህር ወደብ መሳርያ አስጠግታአለች ,~~~~ ኢራን ደሞ የውኋ ማፍለቂያ ሞተር አይደለም ህዝበላን ያስታጠቀችው ያንን እራሳቸው ጠንቅቀው ያውቁታል።

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 25 дней назад

      Hulum merte west tekbrw aywtum Israeln yefralu kezenam

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 25 дней назад

    ግን አቤል ይህ ሁሉ መርጃ እውነት ነው

  • @ComCom-ed2mc
    @ComCom-ed2mc 25 дней назад +2

    ይሄ ሰውዬ ልያስቸርሰን ነው አስራኤል አንድሆነ ምረት የላትም በቺንቀት አለቅን አኮ

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 25 дней назад

      ለቀሽ ውጪ

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 25 дней назад

      Yehe dedb hezbun lyazfjew new eko
      Ethiopian kerstyan yehonchehu wetwe Israel kjmrche amde nwe yemtadrgw

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 25 дней назад +1

    😂😂😂ሁለቱም አልተሳካም😂😂🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪💪💪💪

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 25 дней назад +5

    እስራሌልንና አሜሪካንን አላህ ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው አለምን ሰላም የነሱ ክፉዎች

    • @db5173
      @db5173 25 дней назад +1

      አንተን ያጥፋህ ከዚህ ዓለም የይሥራኤል አምላክ🙏

    • @kingphone5655
      @kingphone5655 25 дней назад

      Atelu ayitfum!!!

    • @db5173
      @db5173 25 дней назад

      @@kingphone5655 ተጠብቅ☝

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 25 дней назад

      Anchen yatfashe dedb yarbe gerd
      Manw almne ymyashebr isis

    • @user-rv2fs9ee8u
      @user-rv2fs9ee8u 24 дня назад

      @@zerthunabay6955 ወንዳገረድ አንተንም ጨምሮ ያጥፋህ አሲድ ደደብ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 25 дней назад

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq 25 дней назад +8

    አታሸቃበጥ አቤል እስራኤል ታሸንፋለች ሙሉ የሀረብ ሀገራት ነው የገጠሙዋት ደል ለአማራ ደል ለእስራኤል❤

    • @user-dr6hy7nt7d
      @user-dr6hy7nt7d 25 дней назад +3

      ጅሎ ሌለስ የምትዘፍኚው ዬለሽም
      እውር

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 25 дней назад

      @@user-dr6hy7nt7d😂😂😂

    • @user-di5vn3xs9r
      @user-di5vn3xs9r 25 дней назад

      ቶሮቶራ ሀጠራው ፈላሻ

    • @YtB-nl8oq
      @YtB-nl8oq 25 дней назад +1

      ገገበት ባላገር ገና ተወቀጣለህ አች የቂጥ አጣቢ ልጅ

    • @YtB-nl8oq
      @YtB-nl8oq 25 дней назад

      @@user-di5vn3xs9r መሀይም

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 25 дней назад +5

    የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም በሰይፉ የሚያምን በሰይፉ ያልቃል እስራኤልን የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው። ሂዝቡላ እስራኤልን አጠፋለሁ ሲል ልክ እንደ ኢራን መሪ በጭንቅላቱ ይተከላል።።።።።

    • @nematabduselam4861
      @nematabduselam4861 25 дней назад

      የእስራኤል የሀማስ አምላክ ሚባል የለም አምላክ የአለም ሁሉ ነው ፈጣሪ ከተበዳይ ጎን ነው ደደብ

  • @Yusufmedia17
    @Yusufmedia17 25 дней назад +2

    አማስን አልቻሉም አስቀይሰዉ ጦርነት ለማቆም ነዉ

  • @Aduselam
    @Aduselam 25 дней назад +4

    ትንሹ ሀማስ የአሏህ እርዳታ ጨምረው
    አለምን ጉድ አስባሉት
    ኢንሻ አሏህ እስራይል ውርደቷን ትቀበላለች??

    • @user-wh2bp2xr3l
      @user-wh2bp2xr3l 25 дней назад

      ድል ለ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👈🏻

    • @zd820
      @zd820 25 дней назад +1

      እግዚአብሄር ይፈርዳል የፍልስጢም ሞት ና ደም ይፈርዳል ሁሉ የዘራውን ያጭዳል

    • @badrea36
      @badrea36 25 дней назад

      ❤​@@zd820

    • @badrea36
      @badrea36 25 дней назад

      ❤​@@zd820

    • @badrea36
      @badrea36 25 дней назад +1

      ድል አባሽ እጥፈ​@@user-wh2bp2xr3l

  • @alease7494
    @alease7494 25 дней назад

    ንፍጣም

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h 25 дней назад +1

    እኔ እስራኤል ድንበር ነኝ ወፍ የለም 🤔ከየት ነው የምታመጣው ቀዳዳ 😜

    • @ZxcZxc-fv9li
      @ZxcZxc-fv9li 25 дней назад

      Tv ley ehe

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 25 дней назад

      Weshet eyawra lmkbl new genzb yRUclips torga newa😂😂

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d 25 дней назад +1

    እር ምኑ ቀዳዳ ነህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰበረ ዜነ እያልህ ተጫወትህበት።😂😂😂😂😂 እኔ እኮ እሚገረመኝ አንተኮ ስለስራኤል ምንም ምታዉቀው ነገረ የለም የት አምጠህ እደምትቀደድ።

    • @ethio125
      @ethio125 25 дней назад

      እንደ አንቺ ድፍን ጭንቅላት መሰለሽ ትክክለኛ የተዘገበውን ነው የሚያነብልሽ አንቺ የመሰረተ ትምህርት እውቀት መሰለሽ😂😂😂😂

  • @user-ng8zh7fc5m
    @user-ng8zh7fc5m 25 дней назад

    ምነው አንተ ወሸትህ በዛ እኛ ያለነው እዛው ነን ምንም የለም

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 25 дней назад

    Israel medemses alebat viva hizbolah

  • @Life-ch6no
    @Life-ch6no 25 дней назад

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 25 дней назад

    ግን አቤል ይህ ሁሉ መርጃ እውነት ነው

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d 25 дней назад

    😜😜😜😜እነያለን የእስራኤል አምላክ እንኳን ይህን ጦረነት ከዚህ የባሰ ሰንት ይጠብቃል 🙏🙏🙏 አንተ አካብደህ ነው ነው ምታወራዉ ።