ወሬ ወሬ | መሲህ ወይስ ሃሳይ?
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1993 በአሜሪካ ምድር አንድ አነጋጋሪ ክስተት ተፈጥሮ ነበር፡፡ ዴቪድ ኮሬሽ የተባለ ግለሰብ የፈጣሪ ልጅ፣ መሲህ ነኝ ብሎ ተነሳ፡፡ ተከታዮችን አፈራ፡፡ ዴቪድ ኮሬሽ ተከታዮቹን መሳሪያ አስታጥቋል፡፡ ይህ ሃይማኖታዊ ቡድን ፌደራል መንግስቱ ላይ ስጋት ጥሎ ነበር፡፡
ይህን በወቅቱ አነጋጋሪ የነበረውን የዴቪድ ኮሬሽ ድርጊት እና ከአሜሪካ የፀጥታ ሃይሎች ጋር የፈጠረውን ግጭት በተከታዩ ወሬ ወሬ ዝግትጃችን እንዲህ ዳሰነዋል፡፡
መልካም ቆይታ፡፡
Great history...........asham hulem andegna
Good ❤❤❤❤ history 👍👍
Betam mert program nw wedjewalew
Betam tiru program new were were temechtognal
min aynet programnew wowwwww
hulem asham
የ ፊደል ካስትሮን ታሪክን ልቀቁልን
P
Brhan