🔴 አዲስ የልደት ዝማሬ *" የክብር ልብስ ሆነን "* ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 653

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 Год назад +7

    እኮን ለጌታችን ለመድሀኒያም የልደት በአል አደረሰክ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 Год назад +192

    *እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ*

  • @asgdgirma3117
    @asgdgirma3117 Год назад +94

    እሰይ እልልልልልውድ የተዋህዶ ልጆች በውጭም በሀገር ውስጥ ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ወንድማችን ቴድሮስ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 Год назад

      አሜን እናመሰግናለን

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 Год назад +5

    *የክብር ልብስ ሆነን ኑርን የሚከልል ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን*

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Год назад +15

    የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከልል
    ከድንግል ተወልዶ በጨረቅ ሲጠቀለል 👏👏👏🙏🙏
    ኣሜን ፫ ዝማሬ መላኣክትን ያሰማልን 👏👏👏👏ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም ኣደረሳቹህ ኣደረሰን ኣሜን💙🙏💚💛💖

  • @kasu289
    @kasu289 Год назад +68

    አሜንንንንን የሀገሬሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ❤🙏ይህንን የምታነቡ ሁሉሉ የእግዚአብሔር ሰላም በቤታችሁ ይግባ !🙏💚💛❤️

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад

      አሜን

    • @Zemichael123
      @Zemichael123 Год назад

      Amen amen amen 🙏

    • @zufansolomon3672
      @zufansolomon3672 Год назад

      ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +6

    የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከለል
    ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል
    የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ
    ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ
    አዝ = = = = = = =
    ህፃን ተወለደ ወንድ ልጅም ተሰጠን
    በግርግም አስተኛችው ማርያም እናታችን
    የሰላም አለቃ ነው የዘለዓለም አባት
    ስሙ ድንቅ መካር ነው የለም መድሃኒት
    አዝ = = = = = = = =
    የጥበብ ሰዎች መጡ ጥበብ ተወልዳል ብለው
    ዓለሙ በእርሱ ጥበብ እንደሚድን ተረድተው
    እረኞች ስገዱለት አለቃቸው ነውና
    የመላእኩን ምስራች ሰምተውታል በዜና
    አዝ = = = = = = = =
    የሰማያት ሰራዊት ቤተ ልሔም ተገኙ
    ለተወለደው ንጉስ አዲስ ቅኔን ሊቀኙ
    ለእግዚአብሔር ይሁን በሰማያት ምስጋና
    ለሰው ልጅ ሰላም ፍቅር እርቅ ታውጇልና
    አዝ። = = = = = = = = =
    ኢየሱስ ሲባል ስሙ ጥላ ድንግል አወጀች
    መድሃኒት እንደሆነ ለዓለም መሰከረች
    ትዕዛዙ ተሰርዞ የአወግስጦስ ምዝገባ
    ከቅዱሳን ጋር ተቆጠረን ወደ ርስቱ ልንገባ
    ከመላእክት ጋራ በአንድነት ዘመርን
    የእግዚአብሔር አብ ልጁ ተወለደ ብለን
    እንደምን ያስደስታል የአምላካችን ፍቅሩ
    የማይታየው ታየ ወረደ ከመንበሩ
    ሊቀ መዘመራን ቴወድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው Год назад +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን👋👋👋👋👋👋👋👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🕯️🤲🕯️🤲🕯️🤲🤲

    • @AlmazMuleእሸቱ
      @AlmazMuleእሸቱ 9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😊❤❤❤❤❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Год назад +30

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃን ልደቱ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል በስደት ያለነው እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @etartmedia
    @etartmedia Год назад +10

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን።

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +3

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺አሜን ለሁላችሁም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለበት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿በእውነት ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ያፅናልን ሁላችሁም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን_

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 Год назад +29

    ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ. ልደት አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምንት ተከታዮች የመቤታችን የድግል ማሪያም ወዳጆች መልካም በዓል ይሁንልን

  • @na7288
    @na7288 Год назад +8

    እንኳን ለአምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ Год назад +23

    እልልልልልልል ዝማሬ መላከተ ያሰማልን
    መገሰተ ሰመያተን ያውረሰልን እልልልልልልል ማነው እንደኔ በአልን በሰደተ የሚያሳለፈው🥺🥺🥺🥺

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Год назад +2

      ሁላችንም ነን አይዞሺ አይክፋሺ ስለ ሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን እንዲናይ ስለፈቀደልን👐

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Год назад +1

      አለው ዓይዞን

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ Год назад +1

      @@kweesweet8802 በጣም እልልልልልል

  • @genetkassaye4318
    @genetkassaye4318 Год назад +7

    ቴዲዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም የገና በአል

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад +2

    እልልልልልል ጣዕመ መላይክት ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ

    የሰይጣን ስራ ሊፈርስ❌
    የእግዚአብሔር ልጂ ተገለጠ✔
    ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ::🙏🥰🥰🥰
    ቴዲዬ ፀጋ ይብዛልህ ሁሌ መዝሙሮችህ
    ይባርካሉ ዘመንህ ይባረክ💖

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Год назад +3

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒናትችን ለዓምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሰን አደርሳችሁ ❤👏💙🎄🌲🌲=
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mekides4718
    @mekides4718 Год назад +7

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑመ ዜማ ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴውድሮስ ዮሶፍ በእድሜ በሞገስ ያቆይልን ከአውደ ምህረቱ አያጥፍብን የተዋህዶ እንቁ ወድማችን ❤️❤️

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው Год назад +5

    የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ
    ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ ስሙ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elroitube27
    @elroitube27 Год назад +1

    የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከልል
    ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል
    የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ
    የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ
    ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ
    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰን መልካም የልደት ባዕል ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁን

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Год назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት አደረሳቹ አደረሰን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ያብዛላቹ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @MmMm-bv2gg
    @MmMm-bv2gg Год назад +10

    በየ ጊዜዉ እደማር የሚጣፍጥ መዝሙር ተድምፅ ጋር እድሜ ከጤናጋር ከነ ቤተሠብህ እመብርሀን ከነ ልጇ ትግባላችሁ በቤታችሁ አሜን 🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 Год назад +4

    ለጌታችን ለአምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ለብርሃነ ልደቱ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰

  • @millionb680
    @millionb680 Год назад +17

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሠላም አደረሳቹ በያላችሁበት መልካም አመት በአል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Год назад +2

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤🕊🕊🕊

  • @Mastewallecturer
    @Mastewallecturer Год назад +16

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ዘማሪ ሊቀ ዲ/ን ቴዎድሮስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🇪🇹♥✔

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 Год назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን እንካን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም ኣደረሰን ሉኡል እግዚኣብሔር ከወላዲቱ ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @abebugedefawu136
    @abebugedefawu136 Год назад +41

    "የሰማያት ሰራዊት ቤተ-ልሄም ተገኙ" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yetnayettefera5490
    @yetnayettefera5490 Год назад +21

    ቴድዬ መጣም እኖድካለን እድሜ ከጠና ጋር ያድልክ ብዙ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💝💝💝💝💝💝💝💓💓💓💞💞💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etsegenetalemu5982
    @etsegenetalemu5982 Год назад +2

    እንኳን አደረሠን ለአመቱ በሰላም ጠብቆ ከቁጥር ሳይጎድል ያድርሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከተዋህዶ በረት ከእመቤታችን እቅፍ አይለየን። አሜን።

  • @tariketarike8977
    @tariketarike8977 Год назад +4

    ቴዲዬ የተዋህዶ እንቁ እኖድሀለን መልካም የልደት በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Год назад +8

    _የተመረጣቹ እንዴት ደስ እንደምትሉ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ፈርጦች_
    _ለኛ የማንረሳው ስጦ ነው ቴድዬ ሰብሳቢ ነህ ኑሩልን ለሁላቹም_ _መልክአም በዓል እንዲሆን እመኝላቸዋለወ_

  • @yabibal9510
    @yabibal9510 Год назад +3

    እልልልልልልል
    ዛሬ እደኔደስ ያለው ማነው?
    ዛሬእኮ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስክርስቶስ የልደት በአልነውእልልልልል እንኳን እደረሳችው ❤❤
    ቴዲየ እግዚአብሄር ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነ

    የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከልል ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጂ ተገለጠ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Год назад +9

    እእልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ ውበቶች
    እንኳን አደረሰቻሁ አጌታችን ልደት እልልልል

    • @yashica5085
      @yashica5085 Год назад

      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤️❤️
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @Kidist19
    @Kidist19 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታቺን እየሱስ በክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ (ለ 2015)

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Год назад +13

    እንኳን አደርሳቹሁ ለቦርሀነልደቱ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች ለዘማሪያችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @selam8348
    @selam8348 Год назад +9

    amen amen amen amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለደተ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💛💛💛💛💙❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 Год назад +2

    እንኳ አደረሳችሁ በሰደት ያለን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሠላም ያርግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀሎት አሰብኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ሰንበት ብላቹ

  • @truelove3363
    @truelove3363 Год назад +3

    🕊አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን❤🕊 ረጅም ዕድሜ ሰፊ አገልግሎት ያድልልን 🕊❤ተዋሕዶ ልጆች
    እንኳን አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች በቅዱስ ስጋው እና ደሙ ከፍ የምንልበት በዓል ያድርግልን❣️ እንደ መላእክቱ መወለዱን በምስጋና እናክብር 🕊🕊🕊🕊🕊 ✝️✝️✝️ 👑የሰላም አለቃ የዘለዓለም ስሙ ድንቅ መካን ነው የዓለም መድኃኒት 👑✝️🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Год назад +7

    እንኳን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Год назад +3

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልል
    እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱሱ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሰን.
    . ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.

  • @yonasshirbeza9023
    @yonasshirbeza9023 Год назад +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @eletatmereja
    @eletatmereja Год назад +8

    እንኳን አደረሳቹ የኢትዮጲያ ልጆች ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ተወልዶ ያዳነን አምላክ መዳኒአለም ይጠብቃቹ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን እንወድሃለን🥰🥰🥰

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 Год назад +9

    አሜን የእግዚያብሄር ልጅ ተገለጠ!❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድማችን🙏 እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ልደት አደረሰሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Год назад +3

    ዘማሪ ቴዮድሮስ እንቋችን እግዚያብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ !!ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 Год назад +16

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 Год назад +5

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን እንኩዋን አደረሳችሁ
    የተዋህዶ ልጆች 💞💞💞🙏🙏🙏

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Год назад +9

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እንኳን አደረሰን

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳቹ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Год назад +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ የልደቱ ባዕል እህቶቼ ወንድሞቼ አባቴን በጣም አሞብኛል ሀብተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад +8

    እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +8

    እልልልልልልልልልልል ጥዑማ ዜማ
    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን
    ዝማሬ ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ
    መድኃኔዓለም ክርስቶስ በዕድሜ
    በጤና ባበቱ ያቆይልን ❤✝️

  • @andumercy2142
    @andumercy2142 Год назад +8

    ለሁሉም ነገር ምክንያት ለሆነዉ ለጌታችን
    ና ለመዳሀሕኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Год назад +11

    እንኳንም አደርሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች!
    #ፀጋውን ያብዛልህ #አባታችን_ዝማሪ_መላእትን_ያስማልን_
    *የተዋህዶ ብርቅዬዎች አጃቢዎቾም ሲያምሩ አቤት ማማር አቤት ስርአት አቤት ውበት ፀጋውን ያብዛላችሁ💕👏*
    ዘማሪ #አቤል_መክብብንም_አዲስ መዝሙር እየጠበቅሁ ነበር የገናን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +8

    በስመአብ ድንቅ ዝማሬ ነዉ የተዋህዶ ፍሬዎች ደሞ በአንድነት ስታመሰግኑ እንዴት እንደምታምሩ በቤቱ ያጽናችሁ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @bayushbayush6821
      @bayushbayush6821 Год назад +1

      Amene❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @shimetube
    @shimetube Год назад +7

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፤ መልካም ልደት 🙏🙏🙏

  • @TsirehAriyam2127
    @TsirehAriyam2127 Год назад +5

    ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሓኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 Год назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሠማል ድንቅ መዝሙር

  • @Abeenezar_mulu
    @Abeenezar_mulu Год назад +2

    በጣም የምንወድህ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @VipVip-zu6xq
    @VipVip-zu6xq Год назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ!!! ይችን ፅሁፍ ስታነቡ በፀሎታችሁ እጮኛየ ታሞብኛል አንድ ሳምንት ሆነው አይሲ ውስጥ ነው ያለው!!!

  • @matyassolomon2027
    @matyassolomon2027 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist Год назад +3

    ኦርቶዶክስ መሆኔን ሳስብ በዓለም ላይ ለመኖር የሚያንገዳግደኝ ውጣ ውረድ ኢምንት ይሆንልኛል ሳይገባኝ ጠርተህ ልጅ ያደረከኝ እግዚአብሔር ሆይ ክበርልኝ🙏

  • @derejefekadu1649
    @derejefekadu1649 Год назад +4

    እንኳን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን።ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +4

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @tiyobista7941
    @tiyobista7941 Год назад +2

    እልልልልል ልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሰን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerihunzdzdnigussiezdzd7317
    @zerihunzdzdnigussiezdzd7317 Год назад +2

    የኛዉ አነቁ ዘመሪ ከበረልን ሁላቸሁም በቤቱ ያፀናችሁ ዘማሬ መላአክትን ያሰማልን 👍l👍ll👍❤❤❤❤

  • @adonaytube7168
    @adonaytube7168 Год назад +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 Год назад +4

    እኳን ለብርሀኑ ልደቱ በሳለም አደረሰን እደእኛ በጎ ስራ ሳይሆን እደሱ ቸርነት እደፍቃዱ 🤲🤲🤲🤲,የአመት ሰው ይበለን (አሜን)።

  • @Fff-sz1sb
    @Fff-sz1sb Год назад +2

    እልልልልል እኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አባታችንየ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ይቀድስልን በቤቱ ያፅናልን የኛ እቁ አለኝታችን ድግል ባለህበት ታፅናልን።

  • @emebteaj8425
    @emebteaj8425 Год назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም የገና በአል 😍😍😍😍😍

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @helufano6271
    @helufano6271 Год назад +3

    አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ልደት በአል የአመት ሰው ይበለን ውድ ኦርቶዶክስያውያን መልካም በአል ያድርግልን በያለንበት

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Год назад +1

    ኡፍ የተዋህዶ እንቁዎች ሰታምሩ እኮ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም መዳንያለም ዘመናቹን ይባርክላቹ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @kidumamo1255
    @kidumamo1255 Год назад +1

    አሜን ዘማሬ ማክት ያስማልን. እንኳን ለጌታችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ከርስቶስ ለደት በል በስላም አድርሳችሁ

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 Год назад +2

    እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Год назад +2

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቴዲዬ ፈጣሪ ነፍ አመት በቤቱ ያኑርህ የኔ ጀግና አባት

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ ሊቀመዘምራን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mahletdaneal2438
    @mahletdaneal2438 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @meskermasert3509
    @meskermasert3509 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይሰማል

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 Год назад +2

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
    እንኳን አደረሰን/አደረሳቹ❤

  • @tgstealemu1852
    @tgstealemu1852 Год назад +4

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @meryemu3718
    @meryemu3718 Год назад +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት በአል አደረሳቹ ኦሮቶዶክስያኖች አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መቅደስባለማህተቧቲዩብ

    እልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለአምላካችን ለመዳሊታችን የልደት በአል የተዋህዶ ልጆች ሁሉ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታቺን ለመድሀኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ ብረሀነ ልደቱ አደረሳቺሁ አደረሰን አሜን የተዋህዶ ልጆቺ ለዝቺ ቀንነ ስአት ላደረሠን ለድንግ ማሪያም ልጂ ክብርና ምስጋና ይገበው ❤❤❤

  • @ፍሬየተዋህዶልጅ
    @ፍሬየተዋህዶልጅ Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲዬ የተዋህዶ እንቁ ❤🙏

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos Год назад +2

    በረከታችሁ ይደርብን
    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን

  • @maekelkesete3148
    @maekelkesete3148 Год назад +4

    እእእልልልል እንካን ለብርሃነ ልደቱ ኣደረሰን የተዋህዶ ልጆች!!! የሰላም ልደት ያድርግልን የሰራዊት ጌታ!
    ከኤርትራ!

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 Год назад

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yashoyasho7098
    @yashoyasho7098 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ተመስገን-ለ9ኸ
    @ተመስገን-ለ9ኸ Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም በተላይ በስደትያላችሁ ወንድምእህቶቸ አይዞችሁ ለሀገራችን ያብቃን