Wadadachewem talachewem shek jaylan tekekelagna mangad lay nachaw la hodachew belaw denachewen ayshatum..alah baraka yadregachew..الله يجعلهم خير من ظن بهم الناس.....بارك الله فيهم
@@theehfamily2939 ከአንድ በላይ ማስረጃ አለኝ 1) وقد روى عن رسول الله صلى الله عليه وسلم أنه قال: "ثلاث من أصل الإيمان؛ الكف عمن قال لا إله إلا الله ولا نكفره بذنب، ولا نخرجه من الإسلام بعمل، والجهاد ماض منذ بعثني الله إلى أن يقاتل آخر أمتي الدجال، لايبطله جور جائر، ولا عدل عادل، والإيمان بالأقدار" (رواه أبو داوود) 2) ويروى عن المزني أنه قال " الخوارج خرجوا على الأئمة بالسيف لإنكار المنكر، فوقعو ا في أنكر المنكر من تكفير الأئمة، وانكارهم السلطان، وتفكيرهم بالصغائر" 3) وفي حديث آخر يقول الرسول صلى الله عليه وسلم" إذا قال المسلم لأخيه ياكافر فقد باء بها أحدهما" (رواه البخاري ومسلم) 4) قال النبي صلى الله عليه وسلم" تكفير المسلم كقتله"( رواه البخاري). እንግዲሄ ሙስሊም ነኝ ያለ ሰው በመልእክተኛው ሙሀመድ (ሶ. ዐ. ወ.) መከተል ግዴታው ነው። እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ሀዲሶች ሳይሰማ በአወናባጅ የሸይጧን መንገድ ሄዶ ሙስሊሞችን ያከፈረ በእርግጥ ክዷልና ወደ ኢስላም ቶብቶ ይመለስ።
I think this conversation is good for the Muslim community in general. Islam is way of life for human. no limitation at All. the differences coms from the knowledge gap. Any Shah in the world may not have fool of knowledge Islam. tray to understand way of teaching in any Akida and learn each other. Mak Ejema over the way of teaching and the kitab that Should be thought in the grass root level especially after Kuran hitema or completion of Hafez. That will limit the gap of uma especially the youngsters. Also the way we teach the Muslim Uma Should be critically considered . Inshallah Organization Well be accepted by any Akida followers. Avoid Chaos, Look Our model should be Nebyu Mohammed P.B.O.H
ማሻአላህ ይህ ዝግጂት ላዘጋጃቹህ ውንድሞች አላህ ይጠብቃቹህ ኡለማዎች እንደዚህ ተገናኝተው መውያየታቸው ለኡማው ማሰባቸው ነው ሁላችሁም አላህ ይጠብቃቹህ
እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየት አንድ ትልቅ እርምጃ ነው ማሻአላህ። በጋራ የምንስማማበትን ነገር የግድ መፈለግ አለብን።እናንተ አንድ ስትሆኑ ህዝቡ አንድ ይሆናል።
ጀላን ታዋረደ
አላህይጠብቃችሁ አህለልሱናወች ከነዝህ አላህ ይሸፍናችሁ
ነገሩ በጣም ከባድና ውስብስብ ይመስላል ስለእንደዚ አይነት ነገር ለመወያየት በጣም ብዙ ማወቅ ያስፈልጋል ስለነዚ ሰዋች ብዙ ባላቅም እነዚ ሰዎች ሀላፊነታቸው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በደንብ የተረዱት አይመስለኝም ለማንኛውም አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ያሲዘን
ወድ ማግባት ወድ ነው እሚያገባ እሷ ሴት አነተ ቂጥህን እምተበዳ አተላ
@@FufuFufu-wg4cp አህባሹች ስድብ ነዉ ኤዉቃታችዉ
አለህ ዎይ ከነዚህ መርዝ ሰዎች አህለልሱነዎችን ጣብቂልን አለህ ዎይ ሂዳያ ሲጣቻው ከሎነ አጥፈቻው ያራህም
I realize it's kinda randomly asking but do anyone know of a good site to watch newly released movies online ?
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ
አሚንን
Amiiiin
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ለሃሠን ጠጆ እና ለባልደረቦቹ ያረብ
አድርሱልኝ ለሣዳት እንደዚህ ተወያይ በሉት
አላህ ሳዳትን በሀቅ ላይ ያበርታው አላህ ለኛ የላከልን ውዱ ውስታዛችን ነው ኸይር ስራውን አላህ ይውደድለት ያረብብብብብብ አህለ ሱኖችን አንተ አብዛልን አበርታልን ካንተ የሆነን ጥንካሬ ስጥልን ኢላሂ አሚንንንንንን
@@ayishahulekon3314 አሚን አላህ ይጠብቅልን እነ ሳዳትን እነይህንም አላህ ከስሜታቸው አላህ ይመልሳቸው አላህ ቀጥተ ኛውን መገድ ይምራቸው
እና ምን ይጠበስ ?ሳዳት እኮ በተውሂድ ብቻ እና ብቻ የሚያምን ሰው ነው
@@vyivg257 አዎ አላህ ይጠብቀው ያረብ
@@ayishahulekon3314 አሚንንንንን ያረብ
ኢናሊላሒወኢናኢላሒ ራጂኡ ያሰፈራል ተከፋፊሎ ኑሮ ያረብ።ትክክለኛ ሀቅ አንተጋ ነዉ አንተዉ በእዝነት እዉነትላይ አፀናን
ሀሰን,ታጁ,አላህ,ይጨምርልህ,ዶ,ር,ቃሲም,በርቱ
አላህይጨምርልህንገራቸውለኚህወዳሞችያቁታልሆዳቸውእንዲይቀርነው
ጀግና ኡዝታዝ ሀሰን ታጁ እዲህ አፍረጥርጥባቸውጂ አፋቸው ተዘጋኮ❤❤❤
አላህ አይዳ ይስጣችሁ ትክክለኛዉንም ኢማን ይመራችሁ ግን እኛ እንበልጥ ሳይሆን ትክክለኛ ዉን የቁራአንና የነቡያችንን ሃድስ መከተልነዉ የሚሻለዉ አህለልል ሱና ወልጀመአ
Hulachnm Allah yetebikachiw
ኡለማው ካልተስማማ ምን ይደረገል
ብቻ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
አሏህ ድሚና ጤና ይስልን ዶክተር ጀይላን
والله تعلمت من جيلان بأفضل من حوله
እነ ሀሰን ታጁ ከኢልም ኢልም ከትምህርት ትምህርት አላህ ይጨምርላቹ (ሳዳት የትገበሰህ)
ቲክ ቶክ ላይ ተጥዷል አይመቸውም
@@yasinredi1523 ሚስኪኖቼ ሳዳት መቼ የግብስብስ አንድነት ፈለገ ? የተውሂድ አንድነት እንጂ በቃ ሸሆቻችሁንም እናንተንም ሳዳት እንቅልፍ ነሳችሁ ?ክክክክ ሚስኪኖች ሀቅን የያዘ እንድ ብቻውን ቢሆን እራሱ ያስፈራቸዋል
@@vyivg257 ለምን ካዳ ሀቅ ላይ ነኝ ካለ አይወያይም ችግሩ ምንድን ነው ያለበት ሀቅ ከሆነ ሀቅን ማስፋፋት አይፈልግም ?????
@@اللهالله-ش2ث ምኑን ይወያያቸው ሽርክን እና እስልምናን አብረው ይዘን እንሂድ ከሚሉ ሰዎች ጋር ምኑንን ይወያይ ? ማንስ እንወያይ አለው?
@@vyivg257 አረ ውሸት ጭራሽ አይን ባይን ትዋሻላችሁ በአይኔ ነው ያየሁት በቴሌግራም በFb ተለቆ ነበር ይወያዩ እየተባለ አሁንም መድረኩ ክፍት ነው መወያየት ከቻለ ሽርክ ሽርክ እምትሉት የሽርክን ትርጉም ታውቁታላችሁ ????ምነው አፋችሁ ላይ ቀለላችሁ ለነገሩ ተሸክማችሁታል እንኩዋን መናገር።
የአላህ ቃል አጥሁ የአረብ የአላህ ሙሠሊሞን እሞ አንድ አድረግን 😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤
Welahi dr ጄላን lay lemders betam yakerachuhale
Allha hayton yarezemalen
አሕሰቱም ቀጡልበት ጀግኖች😍
እሽ ጥንብር
اللهم اسالك ثبات على دين الإسلام
እነ ሃሰን ታጁ አላህ ይምራቹ
lerasehi fra bro
ቀጥሉበት ጀማአወቻችን ወደታች ወደህዝብ አውርዱት
ለሳዳትና ለኢብኑ ሙነውር ያለኝ ቦታ ጨመረ የኛ ብርቅዬዎች አላህ ይጠብቅልን ከነሲህ ጠማማዎች አላህ ይጠብቀን ኢሸአላህ መቼም ቢሆን የሰለፊያ ባዲራ ከፍ ብላ ትውለበላባለች ኢሸአላህ
❤❤❤
የእነ ሙሀመድ አብዱልዋሀብ ማለትሽ ነዉ ሰለፍ እስከ 300አመት ያሉት ናቸዉ እሽ እናንተ ሰለፍ አይደላችሁም በአቂዳም በጊዜም
A country of many history and many sufferings - 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይህ ያገራችን ፊትናነዉ ሀሰን ታጁ
አሏህ ይምራችሁ
Hasen taju allah edmehn yarzmew
Allah awko kwmetmem yitebeken
እነዚህ ሰዎች አንዱ የዚህ ኡመት ፊትና ናቸው አሏህ ከጥመታቸው ይጠብቀን
ኢኽዋኑ ሁሏ ድባቅ የተመታበት ውይይት ነው አይገባህምጂ
sewya selat enkuan yemimaraw sew yedin ewqetu yebletaw new menagar .mesaf. selametechl bicha atenagar atesaf
አሚን
ቢላሕ መጀመሪያእወቅ
የዘመናችን የዲን ፈተናዎች ናችሁ ተነቅቶባችኃል አትልፉ
አላህ ሆይ የአህለል ሱናን መንገድ የሚያስተምሩንን ጠብቅልን ከነኝ ፊትና ደግሞ ጠብቀን
ያለሽበትን ፊርቃ መደገፍ ሣይሆን ለሀቅ ቁሚ ገለቴ
አላህ ይረዳቹ እንደዚህ ቁጭ ብሎ መነጋገር እና መወያየት ትክክል ነው ልንደግፋቸው ይገባል አለበለዚያ ዝም ብለን ማዳመጥ ነው ነገር ግን እነሱን የምንሰድብ ከሆነ ጡሩ አይደለም ከነሱ አንበልጥም አሊሞቻችን ናቸው
Wadadachewem talachewem shek jaylan tekekelagna mangad lay nachaw la hodachew belaw denachewen ayshatum..alah baraka yadregachew..الله يجعلهم خير من ظن بهم الناس.....بارك الله فيهم
Mashallah allah ande yadergachuh
ሁላችንእም ፈጣሪእችን እንፍራ።
الحمد لله لقد ظهر الحق وزهق الباطل
✅✅✅✅🌹
ALLAH YEFERDEBACHU Muslimune yemetaschersut menem aleserachuletem enanet lewshet ena le kugaroch new yemetesru anetem honek Mufti yemibalu
جزاك الله خير
እየመረራችሁ ዋጡት አትቀልቀሉ ዉሀብያወች አህመዲን ጀበልአፊ ተዘጋ 🙄 መሻይሆች ሶፍዮች አሏህ ከናተጋ ይሁን🙏 ሁሌም ተጎናችሁ ነነን አበሶቸ ❤️❤️❤️❤️
አሚን💔💕😒😘
ከከከከ አይ ጂህልና ውሀብይ ምን እደሁ ታቄአለሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይህፍዝሁም ኢብኑ ምነወር አቡመሬም ወሻኪር ቢን ሱልጣን ወዛሊከ ኩሉ ሙተሸድንን ያረብ ረቢ ይስአድሁም
እህት ዛህራ ሰብ አድርጊኝ በቅንነት
ማሻአላህአላህያቆይህ
የዚህን ውይይት ለመረዳት ሙሉውን ማየት እና ማዳመጥ ያስፈልጋል ።ስለዚህ ቆራርጣችሁ ሳይሆን ሙሉውን ልቀቁት ካልሆነ ይህን አንሱት ።መቼም አሽዓሪያና ማቱርዲያ አህለል ሱና ወልጁምዓ ሆኖ አያውቅም።ስሙም አንድ አይደለም።
እያወቁ የጠመሙ እኮናቸው ከክረስትና የበለጡ ጠማሞች እነዚህ ናቸው
በዚህ ንግግርሽ ከፍረሻል።
መብሩክ
@@theehfamily2939 ከአንድ በላይ ማስረጃ አለኝ
1) وقد روى عن رسول الله صلى الله عليه وسلم أنه قال: "ثلاث من أصل الإيمان؛ الكف عمن قال لا إله إلا الله ولا نكفره بذنب، ولا نخرجه من الإسلام بعمل، والجهاد ماض منذ بعثني الله إلى أن يقاتل آخر أمتي الدجال، لايبطله جور جائر، ولا عدل عادل، والإيمان بالأقدار" (رواه أبو داوود)
2) ويروى عن المزني أنه قال " الخوارج خرجوا على الأئمة بالسيف لإنكار المنكر، فوقعو ا في أنكر المنكر من تكفير الأئمة، وانكارهم السلطان، وتفكيرهم بالصغائر"
3) وفي حديث آخر يقول الرسول صلى الله عليه وسلم" إذا قال المسلم لأخيه ياكافر فقد باء بها أحدهما" (رواه البخاري ومسلم)
4) قال النبي صلى الله عليه وسلم" تكفير المسلم كقتله"( رواه البخاري).
እንግዲሄ ሙስሊም ነኝ ያለ ሰው በመልእክተኛው ሙሀመድ (ሶ. ዐ. ወ.) መከተል ግዴታው ነው። እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ሀዲሶች ሳይሰማ በአወናባጅ የሸይጧን መንገድ ሄዶ ሙስሊሞችን ያከፈረ በእርግጥ ክዷልና ወደ ኢስላም ቶብቶ ይመለስ።
@@ሶፋኡልቀልብArebgna sletafsh Ewkt Alesh Malet Aydelem Esan Armalehu Bleshe Ansh tsasash Esa Kafr Nashew Alaleshm
Tebtaba leba Allah yanesah InshAllah yet Abake tawkaleh selebida
መጅልሡን ለአህለልሱና ወልጀምአ አሥረክቡልን አላህን ፍሩ የሀቅ ባለቤቶች ቅዋዉንም እዉቀቱንም አላህየሥጣችሁ
ሐሰን ታጁ ያለውን ኪታብ የዶክተር ፎውዛንን ፈልጎ ማየት ነው መልሱ
ለምን ሙሉውን ቪዲዩ አትለቁም ሌብነት ከዚህ ይጀምራል እነ ቃሲምና ሀሰን ታጁ እስኪአቅለሸልሸን አወሩ ለምን ሌሎቹ ያወሩት አትለቁም እየተመረጠ ለምን
WUHABI ket ameteto yawura nesta
@@tahirnuri5985 ወሃ ይብላሽ😠
ይገርማሉ በጣም
ዉሀብያ ምን ያዉሩ ኢልም ይጠይቃል እክወ አፊቸዉን ከፍተዉ ያዳምጡ ቱ አለይኩም ያሙሸቢህ
ሣህ ሌብነት ከዚህ ይጀምራል የታለ ሙሉ ቪድወ
ወሀብየ አለሀ እደየ ዪስጠቹ
እና ቀጥተኛው መገድ ላይ ያለው ማነው
ለምን ሀቅ ከፈለጋችሁ ሙሉ ቪድዮውን አትለቁትም ???? ለናንተ የሚመቻችሁን እና የናንተን ሀሳብ የሚደግፉትን ኡለማዎች ንግግር ትለቃላችሁ ??? አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ከሚሆን ሰው ሀቅን አድምጦ እንዲያገናዝብ ወንድ ከሆናችሁ ሙሉውን ልቀቁት ???
የአለምን ሙስሊም ወይም እስላምን የምትመሩ ይመስል ለ6 ወር ተብላችሁ 3 አመት አለፋችሁ ይበቃችሇል አስጨነቃችሁን
ቁርአንን የሀፈዘ በተለይ በአላህ ላይ መጋራትን የሚቃወም የሚጠላ ማይክ ሲይዝ ሱፊ ሱፊ እያለ ነገር ነገር የማይለው ሙስሊሙን አንድ አድርጎ የሚመራ እንፈልጋለን
ለነዚህ ኡለማ ወንበሩን አስረክቡ በፈጠራችሁ በአላህ እንለምናችሁ ይብቃችሁ
الله يحفظك شيخ جيلان
አሚን
الوهابية دعاة على ابواب جهنم
እባካቹ ስታቀርቡ ሙሉውን አቅርቡ ?
እነ ዶክተር ጄይላኒ እና መሀመድ ሀሚዲን እነ ሸህ ሰኢድ ሙስጠፋ ባሉት እንስማማለን ድምፅችን ይሰማ !!!!‼‼‼
Hahahaha
😁😁 ሀቅን ሲዘጋ ለኬ እንድህ ነው ሰው መከተል ይቅርብህ
ዲን በድምፅ ብልጫ መሰለሽደ
الا ترى شباب أديس كيف يحتفلون بمولد رسول الله
ሸክ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ናቸው ትክክለኛ ሰው
Min malet nw lelochus yetasasta sw nachw ababalhin astekakl
فأن تنازعتم فى شيء فرده إلى الله والرسول
الحق أحق أن يقال سواء قبله الناس أم كرههوه
አላሆይ የሱና ኡስታዞችን ጠብቅልን እነዚህን ከይሲ አላህ ሆይ ወይ ምራቸው ወይ አጥፋልን
መጀመሪያ እንትን አጥፍተን ነው የምንጠፋው
አቂዳ ያረጃል (እምነት ያረጃል ) የዶ/ር ጀይላን ኸድር ጉድ እንዲህ ይላል قيل
ዶር ጀይላን ኸድር በኡለሞች 4/4 ዉይይት ላይ ‹‹በመጅሊስ ሰነድ ውስጥ አሽዓሪያን እና “አቡ-መንሱር አል-ማቱሪዲ”ን መጨመር ከፈለግን እኛም ደግሞ በበኩላችን .. ‹ሸይኹል-ኢስላም ኢብኑ-ተይሚያህ›፣ ‹ሸይኹል-ኢስላም ኢብኑል-ቀዪም› እና (የወሃቢያው መስራች) ‹ሸኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል-ወሃብ› በሰነዱ ውስጥ ይጨመሩልን እንላለን፡፡ ምክንያቱም በአሁኑ ወቅት የዚህች ሀገር አብዛኛው ሕዝብ ‹አቡል-ሐሰን አል-አሽዓሪ›ን አይደለም ሚከተለው፡፡ አብዛኛው ሕዝብ የሚከተለው (የወሃቢያውን መስራች) ‹ሸኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል-ወሃብ›ን ነው፡፡ ዕውነታውን የግድ ልናውቅ ይገባል፡፡ (አሽዓሪያን በተመለከተ) አሁን እየተነጋገርን ያለው እኮ ጊዜ-ስላለፈበት እና ስላበቃለት ተጨባጭ ነው፡፡ አዎ በእርግጥ ከ50 አመታት በፊት ‹አስ-ሰኑሲያ› (የተባለው የአሽዓሪያ ዐቂዳ ኪታብ) በሀገራችን ይቀራ ነበር፡፡ እኔም ይህን ኪታብ ከቀሩት ውስጥ ነኝ፡፡ ‹በድኡል-አማሊ› እና ‹ጀውሃራ› (የተባሉትን የአሽዓሪያ) ኪታቦችን ከቀሩት ውስጥ ነኝ፡፡ አውቃቸዋለሁ፡፡ እኛ ሁሉንም ዕውቀቶች አካተናል፡፡ አልሓምዱሊላህ፡፡ ጉራ አይደለም፡፡ ያለፉትን ዕውቀቶች እና ዘመናዊ ዕውቀቶችንም አካተናል፡፡ (እንዳልኳችሁ) እነዚህን ኪታቦች ቀርተናል፡፡ እነዚህ ኪታቦች በሙሉ ለዚህ ዘመን አይበጁም፡፡ ምክንያቱም ዘመኑ ተሻሽሏልና፡፡ (እነዚህን የአሽዓሪያ ዐቂዳዎች እንከተል የሚል ሰው) ልክ በአህያ እና በበቅሎ እንሄዳለን እንጂ በመኪና እና በአውሮፕላን አንሳፈርም እንደሚል ዓይነት ሰው ነው፡፡ (ከ50 ዓመት በፊት ወደነበረው) ጊዜ-ወዳለፈበት (የአሽዓሪያ ዐቂዳ) ታሪክ መመለስ የሚፈልግ ሰው “መደመር”ን አይፈልግም ማለት፡፡ ዶ/ር ዐብይ ‹ሐፊዘሁላሁ ወሃዳሁ› ያወጀውን “መደመር”ን አልፈልግም የሚል ሰው ነው ወደ ኋላ እና ከ50 ዓመት በፊት ወደነበረው እንመለስ የሚለው››
ትርጉም በ #hamsa_hamsa
Allah'n fru , And (1) yeneberen Ummat atkefaflut ewnatun eyaweqachu le 1400 ametat beandnet tefaqrona tewado yenoren muslin Umma yekefafele Allah beduniyam beakheram yawardewal
awo hake new wellahi 😍😍😍
د.جيلان احسن الله اليه قال كلمة فاصلة للنزاع ـ عصرناهذا عصر دليل وليس عصر تقليد
👍👍👍👍👍👍
Begilst Endezih Menager tiru new.Wuhabiy yifa wota
ማዘ ፋከር
ዶክተር ጄይላኒ ባሉት እንስማማለን !!!!
😂😂😂
ሙሉውን የት እናግኘው??
በአላህ ይሁንባቹ ይህን ታሪካዊ ውይይት ሙሉውን ልቀቁላን
ያወራርህ ክፍት ፍትህን አታጨማድ ሀቅ ላይ ጹኑ
Ye Dr.jeilan hasab betam desbilognal
Pls ቀጣይ part ካለ ይለቀቅልን
አንድ ቀን ብቻ ነው እንደ ውይይቱ ቀጣይ የለውም
ዓይብ ዓለይክ ያ ሷሂበ ዶክቶራ ጀላን መሻኢኽ ዩናቂሹከ ፊል ዒልም ወአንተ ተህኪ ዓኒል አግለብያ አው አቀልያ። ኡናስ ዩናቂሹ ነ ዐኒል ሀቂ ቢል ዒልም ወአንተ ለም ቱናቂሽ ዓኒል ሀቅ ። ሀዛ የዱሉ ሊመን የስመዕ አነከ ሲያሲዩነን ወለይሰ ቢዓሊም ተማመን።
እዉነት እናንተ ሃቀኛ ሙስሊም ከሆነችሁ ቪዲዮዉን ሙሉዉን ሊቀቁትና ህዝባ ሙስሊሙ ይፍረድ። ለምን እናንተ የምትፈልጉትን ሰዉ ብቻ ንግግር ለሚመቻችሁ አላማ ተቀርበለችሁ? የት አለ የእና ሼህ መሀመድ ሀሚዲንና የሌሎች ንግግር?
اللهم احفظ د.جيلان وغيرهم من علماء السنة
كن مع الحق ولاتكن مع الشباب
Wehabiyya mechem acberbari nachew hulum sew yawqal
ዝም ብለህ ጫትህን ቃም
قال فضيل لا يغرنك كثر الهالكين
ወሏሂ ልዩነት ተመልከቱ
በአላህ ይሁንብህ አቶ ቃሲም አትበጥብጥ ይጨርሱ
ዶክተር ጄናል❤❤❤
ዶክተር ጀይላኒ ባሉት እንሰማማለን !!!!!!!!!
Lba.
የዶክተር ጄይላን በአማርኛ ትርጉሙን መፃፍ ነበረባቹ።
መሃይብና ዋንጫ ከአፉ ይሰፋል! ይል ነበር ወዳጄ። ቃሲም ነው ብላቹ ደግሞ እንዳታጣሉኝ። እኔ አልወጣኝም።
Next party pls
ሙሉውን በምን ማግኘት እችላለሁ በርቱ ተስማሙ
ሙሉውን እንዴት ማግኘት እንችላለን
አውቀው ነው በደንብ ትክክለኛውን የስልምናን መንገድ ማወናበድ ሰለፈለጉ ብቻ ነው አላህ ካሉበት ስልጣናቸው ከህዝብ ጫንቃ በጥበብ ብድግ ያረጋቸው አሏህ አዋቂ ነው ህዝቡን እያሳሳቱ አህባሾን ያስፋፉ ነበር አሏህ ገላገን ሃቁን አሏህ ይምራቸው ውይይቱ አይከፍም
ثم إذا كان الشباب على خلاف العلماء ليس عليك موافقتهم عليك بموافقة العلماء لأنهم ورثة الأنبياء
أحسنت
تفكيرهم تفكير سياسي ثم إذا كانو على الحق لماذا يحاولون الإتحاد مع من يرَونهم على ضلال د.وجماعته *سروريين*
كلامك معقول
Kenate tekol be alah etebekalelu
😢😢😢😢😢
ለአላህ ብሎ የሚሰራና. ለሆዱ የሚሰራ እንዴት 4-4. ይሆናል ፍትህ ቢኖር ሀቅ ያሸንፋል አይቀርም ኢንሻላህ. ሀቅ የበላይሆናል
እና ተ ኮማቾች የሚምርብን ማዳመጥ ነው አትጫጩ በማናቀው ነገር ሀድስ
Part 2
❤
I think this conversation is good for the Muslim community in general. Islam is way of life for human. no limitation at All. the differences coms from the knowledge gap. Any Shah in the world may not have fool of knowledge Islam. tray to understand way of teaching in any Akida and learn each other. Mak Ejema over the way of teaching and the kitab that Should be thought in the grass root level especially after Kuran hitema or completion of Hafez. That will limit the gap of uma especially the youngsters. Also the way we teach the Muslim Uma Should be critically considered . Inshallah Organization Well be accepted by any Akida followers. Avoid Chaos, Look Our model should be Nebyu Mohammed P.B.O.H
من المقولات الوهابي الصبي دكتور جلان،(الذي يريد إسلام القديم ما يبغا يتطور) والإسلام الجديد أصبح دين الخوارج والعياذ بالله.
Sewoc hoy lmndenew yemtakuten sele gudayu meteyek mabrarat lay yematatekurut?endee
Selegeleseb asteyayet mm yetekmal?
Lenegeru ewket yele mn hasab alena????
ያአላህ ኢህድነ ሲሯ ጦል ሙስተቂም ያረብ እውነት ያለው አንተ ዘንድ ነው
መጅልሱ ምደረስ እሰኪ መልሱልን
አረመጀመሪያ እስቲ ተማሩ ቁርአንና ሀዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እናንተ ማንነዉ እስልምናላይ ፈትዋሰጪ የመጨመር የመቀነስ መብት የሰጣቹ አላህን ፍሩት እባካቹ ያ አያያዙ ብርቱ የሆነዉ ጌታችን ከመያዙ በፊት እስቲ ለነብሳቹ ፍሩት ኢሄንን ሚስኪን ህዝብን እያወቃቹ አታጥሙት ያራህማን አላህ ምንድነዉ ያለዉ በቁርአኑ አልየዉመ አክመልቱ ለኩም ዲነኩም ወአለይኩም ኒእመቲ ወረዲቱ ለኩምዲና አላለምንዴ ነቢያችን ሰላትና ሰላም በሳቸዉላይ ይዉረድና ምናሉ መከተልን የሻሰዉ የኔንና የኔባልደረቦች መንገድ ይከተል ከዛዉጪያለዉ መንገድ የሼጣነዉ ወደ ጀሀነም ነዉ የሚመራቹ ተጠንቀቁ አረእያወቅን እራሳችን ጠመን ሰዉን አናጥምም ቢያንስ በራሳችን ይብቃ
ለምን ሙሉውን አትለቁም ሀቂቃ ከሆነ ውይይቱ
የራሳችሁን ሀሳብ ብቻ ነው ማስረፅ የፈለጋችሁት ቢሆንም ግን ዶ/ር ጀይላን የነገራችሁ ብቻ በቂ ነው ኡማን ለማጠቃለል ከፈለጋችሁ
የነሱን ነው እሚፈልጉትሀ