ETHIOPIA | LALIBELA | ዳግማዊ ላሊበላ| documentary Award Winning new Ethiopian Movies 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 68

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 10 месяцев назад +3

    እሚገርም የእግዚአብሔር ተዐምር የተገለፀበት የጥበብ ስራ ነው ይህንን ለሰሩ ላነፁ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን በዕድሜ በጥበብ ይጠብቅልን ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን አሜን

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb Год назад +10

    በአንድ መነኩሴ ይኼ ተሠርቶ ማየት ዋናው የላልይበላ ፍልፍል ሕንፃዎች የኛው ሥራዎች መሆናቸውን ሳልጠራጠር እንዳምን አድርጎኛል። ምድረ ተማራማሪ ነኝ የሚል ፈረንጅ ሁሉ የላሊበላ ሕንፃዎች በውጭ ሰዎች የተሠሩ ናቸው እያሉ ሊያሳምኑን የሚሞክሩትን ሁሉ አፋቸውን የሚያሲዝና የምርምራቸውን መነሻና መደምደሚያ እንደገና እንዲያጤኑት ያስገድዳቸዋል። አንድ ኢትዮጵያዊ በቻቸውን ይህን ከሠሩ የተለያዩ ባለሙያዎችና በቂ የሠው ሐይል የነበረው ንጉሥ ላሊበላ እነዚያን የተሻሉ ፍለፍሎች ሊሠራ እንደቻለ ይመሰክራል እንጂ የእኒህ አባት በዶማና መሮ መሠል መሣሪያዎች ብቻ ይሕን የስነ ሕንፃ ጥበብ መሥራት የሚደነቅ ነው።

    • @seifu5603
      @seifu5603 11 месяцев назад +1

      ኢትዮጵያ የፅላተ ሙሴ መገኛ፣ ማን ያውቃል የሙሴ በትር ፣ ፅላቱን የቀረፀበት መጥረቢያና መሮ ፣ ነቢዩ ኤልያስ መገልገያ ንብረቶቹን አገልጋዩ ለነበረው ለኤልሳአ እንደሰጠውና የእግዚአብሔርም ተዓምራት ሲገለፅበት እንደነበር እንዳንዘነጋ ማሳያችን ነው የአባቶቻችን በረከት ዛሬም በቃል ኪዳኑ እናምን ዘንድ እየገለጠልን ነውና እዝነ ልቦናችንን ያብራልን ኢትዮጵያዊ ዥንጉርጉርነቱን ይክድ ዘንድ አልተፈቀደለትም ተዋሕዶ አንድም ሶስትም ሶስትነትም አንድነትም ይታመንባታል ይሰበክባታልና ያቆየን አሜን።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 9 месяцев назад +2

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።❤❤❤ 0:07

    • @Kalkidan2003
      @Kalkidan2003 3 месяца назад

      ውጣ ከዚህ ቆረቆራም። ህዝባዊ ሰራዊት የሚባል የለም ፋኖ ነው እንጂ

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 11 месяцев назад +6

    በሙሉ ልብ የእግዚአብሔር እርዳታ አለበት ብሎ መመስከር ነዉ እንጂ ፣ ካለሱ መባረክ አንዲት ቅንጣት እንኳ እልፍ አይባልም ነበር ብሎ በእምነት ሊመሰከርለት ይገባል።

  • @Linatube891
    @Linatube891 Год назад +7

    አይቼም ሰምቼም የማላውቀው ቦታ ነው😮😮እግዚአብሄር ስራው ብዙ❤❤❤

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ክብር ይስፋ፣፣፣

  • @banichamilakbanichamilak2205
    @banichamilakbanichamilak2205 3 года назад +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @በለጠፍቅር
    @በለጠፍቅር 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር እጃቸውን ይባርክ

  • @honyballmarihun4803
    @honyballmarihun4803 3 года назад +7

    እግዚሃብሄር ኢትዮጵያን ይባርክልን👍

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa 11 месяцев назад +2

    እጅግ በጣም የሚያስደምም ተአምራዊ ስራ ነው።

  • @rediatgirma-zm7ns
    @rediatgirma-zm7ns 4 месяца назад +1

    ስለሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ነው ደስይላል

  • @ለታሰሩትምመፈታትን
    @ለታሰሩትምመፈታትን 2 года назад +3

    ለእይታ እበቃ ደረስ የታለፈው ን መከራ እግዚአብሔር ያውቃል አሁንም የዚህ ገዳም መከራ አለማብቃቱ ያሳዝነናል እግዚአብሔር ከላይ እስኪጎበኘን በቃ እኪለን እንከራታለን አንድ ቀን እውነት ፈርዳ ወደገዳማችን እንመለሳለን

  • @DesyeAynadis-cr6dm
    @DesyeAynadis-cr6dm Год назад +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቃት

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 10 месяцев назад

    እግዝአብሔር፣የባረከዉ፣እጆች፣እንድህ፣ይሠራሉ፣ያልባረከዉ፣አባቶች፣ ደግሞ፣ሥሳደቡ፣ይዉላሉ፣ልዩነት፣ይገርማል።

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Год назад +6

    ይህን የሠሩ ትልቅ አባት ባለፈው ያች ጉደኛ እህተ ምርያም አስመጥታቸው ልትጠቀምባቸው ፈልጋ ነበር ።አመለጡአት እንዴ ለእዚአብሔር የሚሣነው የለም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል።ብለናል።መልሱን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር።

    • @ethiotube3882
      @ethiotube3882 11 месяцев назад +4

      ይቅርታ ጠይቀው ተመልሰዋል

    • @umiii12-g8t
      @umiii12-g8t 5 месяцев назад

      እህቱ አትሳሳች ወደክህደት መንገድ ስለሄዱ ነው ቤተክርስቲያንን ተረማምዷት ነው የሄደው ውሸታም መነኩሴ ናቸው አጋንንት እንኳን እንደዚ ያለ ውሸት የላቸውም

    • @umiii12-g8t
      @umiii12-g8t 5 месяцев назад

      ​@@ethiotube3882 ማንን ነው ይቅርታ የጠየቁን ዲያቢሎስን ነው ወደጥልቁ ጽልመት ለመግባት ነው ይቅርታ ሚጠይቀው

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 4 месяца назад

      ​@@umiii12-g8t፦እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

    • @umiii12-g8t
      @umiii12-g8t 4 месяца назад

      @@GashawMelese-c1p ማለት እውነት ስለተናገርኩ ነው

  • @messitsegaye1534
    @messitsegaye1534 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሠግናለን

  • @SebeleWende
    @SebeleWende 6 месяцев назад

    ከቻልሺ ፂወን ገብርኤልንም አሰይ በረከት ይደረሰን ቅርብ ነዉ ለጋሸና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jamiela-ou3qf
    @Jamiela-ou3qf 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @getumelese459
    @getumelese459 10 месяцев назад

    በጣም የምይገርም ድንቅ ስራ አይ ላስታ እና ጥበብ

  • @emebetdesu2392
    @emebetdesu2392 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የላምንም አልልም

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 3 года назад +1

    9:02 Excellent congratulation bravo bravo Ethiopien

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 3 месяца назад

    Ayemerenerm yegnaa Geta !!!!!

  • @ለታሰሩትምመፈታትን
    @ለታሰሩትምመፈታትን 2 года назад +1

    በጸሎት በሱባኤ በእንባ በምክር በትምህር የአባትነት የመሪነት (የእረኝነት)ድርሻ ን ከእግዚአብሔር የተሰጡት አደራ እደቀደሙት አባቶች እዳስተማሩን ሲሸኙና ሲያወግዙ ታሪክ እደሚነግረን በእንባ ነበር በዚህ ዘመን ግን በስድብና ስም በማጥፋትነው እግዚአብሔር የቀደመውን ፍቅራችንን ይመልሥልን !!!

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን🙏

  • @zenebemekuria7915
    @zenebemekuria7915 11 месяцев назад +1

    Ke 5 ametat befit betenqesaqash riyote tsihuf amakaynet and gobez menekuse bezohu sfra bete krstiyan lemesrat maqedachewn say hllm meslony neber.Ahun alqo sayew..yemtteyqew..menekusew yet nachew.Behywet tsad nachew.Amen

    • @hannadestagete9666
      @hannadestagete9666 11 месяцев назад

      እኔም ጅምሩን አይቼው ነበር

  • @tsegayealganeh403
    @tsegayealganeh403 10 месяцев назад +2

    የሰው ልጅ እውነትም ከእግዚአብሔር ጥበብ የተሰጠው መሆኑን ያስመሰከረ ነው

  • @luelseged874
    @luelseged874 Год назад

    እግዝህርኢትዩጵያንይባርክልን

  • @yemariyamlij6804
    @yemariyamlij6804 Год назад

    የሚገርመው ነገር እዚሁ የደቂቃ እረቀት ተቀመጪ አለማየቴ ነው ጌታ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን❤❤❤

  • @linayounes4912
    @linayounes4912 2 года назад

    Tesemto ena tayto yemaytegeb tarek yalat hagere le zelealm tenur tebarek

  • @zerotatek2602
    @zerotatek2602 2 года назад

    Owe yeah

  • @luxurytime3934
    @luxurytime3934 2 года назад

    Which award ?

  • @abelb8555
    @abelb8555 4 месяца назад +1

    የሰውዬው ትጋት እና ሙከራው የሚደነቅ ነው ዳግማዊ ላሊበላ ብሎ ማነፃፀር ግን ይከብዳል ! በምንም አይገናኝም!

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 4 месяца назад +1

      ጋጥወጥ የሆነ ንግግር 👉 እንደዚህ አይነት ንግግር የሚገኘው መናፍቃን ቤት ውስጥ ነው የክፍለ ዘመናችን ታሪክ መላሽ የፈጣሪ ድንቅ ሥራ የተገለጠባቸው ታላቅ አባት

    • @abelb8555
      @abelb8555 4 месяца назад

      @@GashawMelese-c1p እኔ እማውቀው የዛች ቅዥታም "እህተ ማሪያም" ደቀ መዝሙር እንደ ነበሩ ነው ደሞ የሰጠሁት ኮመንት ከእምነት ጋር ምንም አይገናኝም አሁንም እነግርሃለሁ ሙከራቸውን አደንቃለሁ ነገር ግን ከላሊበላ ጋር በፍጹም ሊነፃፀር አይችልም!

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 3 месяца назад

      ​@abelb8555 ሰዉ በፈተና ይወድቃል በንሰሃ ይመለሳል፣ እኚህ አባት ደግሞ ተሳስተዉ ነበር ንሰሃ ገብተው ተመለሱ
      አንተ ግን ባለጌ ነህ አነጋገስህ ራሱ ለዛ የለዉም

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 11 месяцев назад

    ተይ ዕንጂ፣ ፔትራን የት ለመደበቅ ነው። የአክሡምና ላሊበላ ምሑራን ሢሣደዱ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ዮርዳኖሥ ድረሥ ዘልቀው ፔትራን ውቢቷን ከተማ አሥገንብተዋል።

  • @yoyobry
    @yoyobry 2 года назад

    ❤❤❤

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 11 месяцев назад

    ቦሌአራብሳ ዋሻው ጊዩርጊስ ኑ እና በርግጠኝነት ምስክሮች ትሆናላቹ ቤተክርስቲያኑ ከአለት የተፈለፈለነው በውስጡ በአንድ ጊዜ ከ5000 በላይ ምእመን ፀሎት ማድረስ ይችላል ኑእና የፈጣሪን ድንቅ ስራ ተመልከቱ።

  • @LeulsegedMerid
    @LeulsegedMerid 11 месяцев назад

    እኔን የገረመኝ የስራው ውበትና አስደናቂነት አይደለም የሰሪዉ ቅዱስ አባት የመንፈስ ጽናት እንጂ ።

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 11 месяцев назад

    እሳቸው የታሉ?

  • @LeulsegedMerid
    @LeulsegedMerid 11 месяцев назад

    በመንፈስ ካልተፈቀደልህ በቀር ማሰቡ እራሱ ይከብዳል

  • @feedelband205
    @feedelband205 10 месяцев назад

    እኔ አብይ የተባልኩ ወንበዴ በስንት መከራ አጭበርብሬ ከጀርመን ያገኘሁትን የሰላም ሽልማት ያስነጠክ ኮልኮሌ በሙሉ ለእረፍት ወደ ሀገር ቤት እመጣለሁ ብለህ እዳታስብ አስለቅምሀለው ዝንዬ ትሙት አልፋታህም

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Год назад

    ሀገረሬን፣ሕዮት፣የታሪክ፣አተላ፣ሑሉ፣የነአሣምነው፣የነተፈራ፣የነዳኒ፣ሐገር፣

  • @dawitgirma1785
    @dawitgirma1785 2 года назад

    በ 4 አመት ነው ይአለቀው 6 አመት አይደለም

  • @mekke6544
    @mekke6544 11 месяцев назад +3

    ምን ዋጋ አለው ጳጳሳቱ በሙሉ ኢትዮጵያን ክደው አሜሪካዊ ዜጋ ሆነዋል::እነዚህ አሜሪካዊ የሆኑት ጳጳሳት ከቤተክህነት ካልተወገዶ ኢትዮጵያዊ ስላልሆኑ ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ አምላኳ ትዘረጋለች ብለው በውክልና መናገር መብት የላቸውም::ስለዚህ የጥንት ነገስታት የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ከግብፅ ውክልና እንዳፀዱት አሁንም ለንዋዬ ጥቅም ብለው ኢትዮጵያን የከዱትንና የኢትዮጵያ ዜግነትን በእግዜር ስም ምለው የከዱትን አባቶች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተዳደርና አገልግሎት ጠራርጋ ማስወገድ አለበት!!!!አገራቸውን ክደዋልና!!!😂😂😂😂😂

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 11 месяцев назад +1

    እባካችሁ። መጀመሪያ አንብቡ። ተማሩ። እወቁ። ሳያውቁ ማሳወቅ አይቻልም ። ኢትዮጵያ የአለም የመጀመሪያው የጥበብ ተምሳሌት ናት " የሚለው ስህተት ነው። ዝም ብሎ ማዳነቅና የመጣላችሁን መናገር ሀይማኖትም አይደግፈውም።

    • @isayasyeneneh5370
      @isayasyeneneh5370 4 месяца назад

      Zim bileh atikeded

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 4 месяца назад +1

      መናፍቅ ካልሆንክ በስተቀር እንዴት ይህ እውነት ሊያበሳጭ ይችላል!!

  • @NathanKefyalew
    @NathanKefyalew 11 месяцев назад

    Teret teret...India and turkey has better rock cut buildings

    • @bircruz555
      @bircruz555 11 месяцев назад +1

      What have you ever accomplished in your life? One man did this, and that is commendable.

  • @abelb8555
    @abelb8555 Год назад +1

    I don't like it! This is not "Dagmawi Lalibela"

    • @isayasyeneneh5370
      @isayasyeneneh5370 11 месяцев назад +4

      You are not Ethiopian you are jealous of anything

    • @isayasyeneneh5370
      @isayasyeneneh5370 4 месяца назад

      You must be chigaram agame

    • @abelb8555
      @abelb8555 4 месяца назад

      @@isayasyeneneh5370 no you are so dumb compared this with Lalibela

    • @abelb8555
      @abelb8555 4 месяца назад

      ​@@isayasyeneneh5370 You are so dumb compared this with Lalibela

    • @abelb8555
      @abelb8555 4 месяца назад

      You are so dumb compared this to Lalibela ​@@isayasyeneneh5370