ከቅድስና ወደ ዝሙት! From holiness to fornication. ቅድስት አትናሲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 56

  • @44media16
    @44media16  27 дней назад +5

    ሚዲያችንን ሰብስክራይብ፣ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር በማድረግ ሀሳብዎን በኮመንት ቢያካፍሉን ለተሻለ ስራ ያጠነክሩናል!! የቅድስት አትናሲያ በረከት አይለየን 🙏🙏🙏🙏

    • @soliyana1004
      @soliyana1004 27 дней назад +1

      thanks Wendemachen Enamesegenalen 🙏🙏🙏

    • @44media16
      @44media16  26 дней назад

      ​@@soliyana1004እግዚአብሔር ያክብርልን
      🙏🙏🙏🙏

  • @SamaraSama-w2v
    @SamaraSama-w2v 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 27 дней назад +7

    የእናታችን አትናስያ በረከት ረድኤት ይደርብን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜን ለንሰሃ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    በረከትዋ ይድረሰን የኛ ሂወትም መጨረሻችን ጥሩ ያርግልን ንሰሃ ሞት ያብቃን😢ቃልሂወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @44media16
      @44media16  26 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @AnatAnat-y1y
    @AnatAnat-y1y 24 дня назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 25 дней назад +1

    😢😢😢😢አቤቱ ማርኝ😢😢

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 25 дней назад

    Amen 🙏 kale hiwet yasemaln amen 🙏

  • @Mastewal-y7g
    @Mastewal-y7g 25 дней назад +1

    አሜን ፈጣሪ ሆይ የናታችን ምህረት ለኛምአርግልን

  • @JcGenene
    @JcGenene 24 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስት አትናስያ ታሪክ ዛሬ በስልኬ እስክሪን የመጣው ለኔ ነው መልሰኝ እመለሳለው በሂሶጵ እርጨኝ እንደአለላም እነፃለሁኝ

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 27 дней назад +3

    እግዚኦ ከቅድስና ወደ ዝሙት በጣም ያስፈራል😢😢 እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን 🙏🙏🙏ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜንንንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 24 дня назад

    ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ከ ቅድስት ስላሴ አንዱ እኔ ነኝ ሓጥያተኛዋ ማረኝ ይቅር በለኝ አደራ ስለድንግል ማርያም እኔን እና ቤቴን ማረን 💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭💔💔

  • @abrehamesubalew8876
    @abrehamesubalew8876 26 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢🙏🙏🙏

  • @HWhwh20
    @HWhwh20 24 дня назад

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @AstuNati
    @AstuNati 25 дней назад +1

    አቤቱ መጨርሻችን አሳምርልን😢

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 27 дней назад +1

    ❤️ Egzeabehere yemasgen!!!❤️ amen amen amen!!🥰🥰🥰🥰

    • @44media16
      @44media16  26 дней назад

      አሜንንንን 🙏🙏🙏

  • @BejyeMedfu
    @BejyeMedfu 27 дней назад +1

    ተባረክልን ወድማችን ❤❤❤ እድሜና ጤና ያድልህ

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 25 дней назад +1

    Amennn Amennn Amennn kalehiwet yasemaln ye enatachn bereket ke egna yhun.

  • @tsegrdamesfint9513
    @tsegrdamesfint9513 25 дней назад +1

    አቤቱ ተመርጦ ከመውደቅ ማረን ጠብቀን

  • @ngsti277
    @ngsti277 25 дней назад +1

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 27 дней назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜንንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @nነኝ
    @nነኝ 27 дней назад +2

    አቤቱ አምላክችን ሆይ መጨረሻችን አሳምሪልን 😢❤👏❤

    • @44media16
      @44media16  26 дней назад

      አሜን መጨረሻን ይመር🙏🙏🙏

  • @SebleSeble-t5y
    @SebleSeble-t5y 26 дней назад +2

    አምላከ ቅድስት አትናስያ ሆይ እኔንም ወደድሮ ማንነቴ መልሰኝ 44ሚዲያዎች በርቱ እሄን በመስማቴን ምናይነት ተስፋ እንዳገኘሁ ፈጣሪ ያውቀዋል እናመሰግናለን

    • @44media16
      @44media16  26 дней назад

      እግዚአብሔር ዓምላክ ፍጻሜአችንን ያሳምርልን! ብርታት ስለሆኑን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @dani.1921
    @dani.1921 26 дней назад

    በርታ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @soliyana1004
    @soliyana1004 27 дней назад +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏 Kalhiwoten Yasemalen

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን!!

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 26 дней назад

    በረከቷ ረድየቷ ይደርብኝ❤❤❤❤

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 27 дней назад +2

    ኦ አምላኬ ሆይ ከነበልባል እሳት አድነኝ😢😢😢

    • @44media16
      @44media16  26 дней назад

      አሜን ሁላችንንም በምህረት ዐይኖቹ ይመልከተን 🙏🙏🙏

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 26 дней назад

    Amen 🙏

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 26 дней назад

    Egzaber ymesgen edekds Atnasya Getaye mecherchan Asamrlin ⛪🙏🏿⛪🙏🏿❤❤

  • @Romangemstones777
    @Romangemstones777 24 дня назад

    Eski yehn meshafkdus west mearf ena kutrunm bezaw tsaflen zem belh tert metret yekrbh egna wode kalu zornal tretu bektonal ❤

  • @TigistDima
    @TigistDima 27 дней назад +1

    Egzaber yimasgen enenii haxu lijunum ymarign❤❤❤

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜን ምህረቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 27 дней назад +1

    እናቴ ቅድስት አትናስያ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ። አሜን!!!

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜን የሁላችንንም ፍጻሜ ታሳምርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 26 дней назад

    ❤❤😢😢😢

  • @SalimAhmad-j6v
    @SalimAhmad-j6v 25 дней назад

    ኣቤቱ ፍፃምያችን ኣሳምርልኝ

  • @KahsayTeka-j3t
    @KahsayTeka-j3t 25 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DanawitAmanuel
    @DanawitAmanuel 26 дней назад +1

    Setasazen lenegeru yegam hiwot aytawekem fetari meceresacenn yasamer

  • @kidaneyegietalij5028
    @kidaneyegietalij5028 25 дней назад +1

    ኣርባ ኣራት ሚድያስ ምን ማለት ነው???

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 27 дней назад +1

    ቅድስት አትናስያ የቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ እናት የሆነችውን አቅርብልን ፈልግና በናትህ

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      መልካም! ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏

  • @TenagneKasahun
    @TenagneKasahun 27 дней назад +1

    Egzaber yitebiken mechereshachinim yasamirilin

    • @44media16
      @44media16  27 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ፍያሜአችንን ያሳምርልን!🙏🙏🙏🙏

  • @sara.2916
    @sara.2916 25 дней назад

    According to ChatGPT, Saint Athanasia is a venerated figure in Orthodox Christianity, known for her piety and acts of charity. This is a blasphemy against the Saints who sacrificed their youth and personality to Our Lord Jesus Christ.