የረከሰች ነፍሴን እንዴት ላድናት? How can I save my polluted soul?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 38

  • @44media16
    @44media16  Месяц назад +6

    ሚዲያችንን ሰብስክራይብ፣ ቪድዮዉን ላይክ እና ሼር በማድረግ ሀሳብዎን በኮመንት ቢያካፍሉን ለተሻለ ስራ ያጠነክሩናል!! 🙏🙏🙏🙏

    • @Hayat-ch7
      @Hayat-ch7 Месяц назад +2

      እሺ ወንድሜ ንስሐ እንዴት ልግባ የሚል እርእስ ስራልን😢😢የኔ ህይወት ነው

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад +1

      ​@@Hayat-ch7እግዚአብሔር ያክብርልን በቅርብ ይጠብቁን 🙏🙏🙏🙏

    • @Hayat-ch7
      @Hayat-ch7 Месяц назад

      @@44media16 ወንድምየ አተንም ያክብርህ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 Месяц назад +1

      የኔ ወንድም በማርያም ስለ በረሀ ምናኔ ስራልን ስለ ቅድስና ስለ በቁ አባቶች ስራልን ልክ እንደ በረሀው ሚስጥር

    • @QatarGaraffa
      @QatarGaraffa 3 дня назад

      ተባረክ በጣም አስተማሪ ነው ግን ሲከፋኝ እጽናናበታለው ማርያምን በጣም ደስ ይለኛል ያነቃኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 3 дня назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @JeehJrjr
    @JeehJrjr Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ

    አይ እናቴ ሩህሩህ እኮ ናት በእውነት አማላጃችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሰጠን ለልጅዋ ለ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Месяц назад

    አሜን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 3 дня назад

    ተባረክ በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etfalem
    @Etfalem Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወድማችን🙏🙏🙏

  • @absariw
    @absariw Месяц назад +3

    ቃሀ ህወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን!! 🙏🙏🙏🙏

  • @absariw
    @absariw Месяц назад +2

    ቃለ ህወትን ያሰማንን በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን .... በርቱ 44ቶች

  • @seblesefineh6595
    @seblesefineh6595 Месяц назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣በርቱልን ትልቅ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад

      አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልን! ብርታት ስለሆኑን ከልብ እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን ዛሬ ግና ተቀላቀልኩኝ 2 ቪዶዮ ተመለከትኩ ጥሩ የጠፋኖችን መሰብሰቢያ ነዉ ይህ መልክት ❤❤❤❤ አቤቱ ጌታሆይ መልሰኝ እመለሳለሁ 😢

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱልን❤❤❤

  • @kabtamuasintayehu5674
    @kabtamuasintayehu5674 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰

  • @kokobeagna1541
    @kokobeagna1541 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад

      አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልን! እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi Месяц назад +2

    አሜን ወድማችን ልቦና ይስጠን

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад

      አሜን። ለሁላችን ቀናዉን ልብ ያድለን! 🙏🙏🙏🙏

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Месяц назад +3

    የቅዱሳንን ታሪክ የምታቀርቡበት መንገድ በጣም ወድጄዋለሁ። ቀጥሉበት። ምናለ በሉኝ 44 ሚድያ 100000 subscribers ይገባል። ምክንያቱም you guys are very creative. ስለእዉነት በጣም ወድጃችኋለሁ። ሌሎች ምእመናንም እንደሚወዷችሁ እርግጠኛ ነኝ። በርቱ። ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን።

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን! ሁል ጊዜ ብርታት ስለሚሆኑን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @Debelomedia
    @Debelomedia Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад

      አሜን! እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርልን🙏🙏🙏🙏

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 16 дней назад

    Kale hewote yasmalne

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 16 дней назад

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሜሮን6606
    @ሜሮን6606 Месяц назад +2

    የረከሰ ነፈሴን እዴት ላድናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @44media16
      @44media16  Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ብርታት ይሁነን!! 🙏🙏🙏🙏

    • @ሜሮን6606
      @ሜሮን6606 Месяц назад

      @@44media16 አሜን፫

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p Месяц назад

    😢😢😢❤❤❤💒💒💒💝💝💝🙏🙏🙏

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Месяц назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን