Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህር ማብራሪያው እንዳይረዝም የምትለው ነገር ብዙ ባትጨነቅ ጥሩነው ምክንያቱም ከታሪኩ በላይ ማብራሪያው ሌላው በመሀል የምታስገባቸው ትምህርቶች ጠቃሚ ናቸዉ አስፈላጊም ነው A,B,C እያልክ ብትቀጥል መልካም ነው አንተን ካላስቸገርነህ እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ።
እውነት ነው እኛ የምንፈልገው እሱን ነው መምህር በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ትክክል
በእውነት እውነት ነው በቃ እህታችን በደንብ አስቀምጠዋለች የኔን ሃሳብ አመሰግናለሁ እህቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሰለሆነ ነው ይህን የመንፈሳዊ ተጋድሎ ትምህርት የሰማነው። ወለደ ገብርኤል ነኝ አሰቡኝ እባካቸው እባካቸው።
አሜን አሜን አሜን መምህር
መምህር ፈጣሪ ይመስገን የድንግል ልጅ ዛሬም ዘውትርም ስሙከአጥናፍ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን እናትና አባቴ ቆረብልኝ በጣም በብዙ ፈተና አባቴ እምነቱን ቀይሮ በጣም ብዙ ታሪክ አልፎ እቤታችን የንሳ አባት መቶ ፀበል መርጨት አቆሞ እኛም አዛብ ሆነን ያሁሉ መከራ አልፎ አባቴም ወደልብ ተመልሶ በሰማንያ አመቱ እዳዲስ ተወለደ ለዚህ ሁሉ ነገር የበቃነው እግዛብሔር በሳቸው ላይ አድሮ አባታችን መላከ መንክራ ግርማ ወንድሙ ባስተማሩን መሰረት ፀሎት ቤት ሰርተን እናቴ እኛጋር በፀሎት ስንተጋ ፈጣሪ ፀሎታችንን ሰምቶልን ለዚህ ትልቅ ክብር በቃን ተመስገን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋየ! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መድሃኒአለም አባቴ። ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። እውነቱን ልንገርህ አይደለ? በጣም ህይወቴን ስለቀየረልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ ስንቱን የኔ አይነቱን ግራ የተጋባውን ሰው የሚቀይር ትምህርትህን ብሰማ አልጠግብም ስያልቅ ሌላ እስከምሰማ ነው እምጓጓው እና ሰአቱ ረዘመ ብለህ አትጨነቅ ለኔ አንሶብኛል። ስንቶቻችን የማይረባ ነገር በመስማት ጊዜአችን የምንጨርሰው ምንም መፍትሄ እንደማናመጣ እያወቅን። ያንተ ትምህርት ወይም ገጠመኝ በጣም አስተማሪና ህይወትን የሚያለመልም ስለሆነ ቢሰሙት አይጠገብም። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን በርቱልን በቤቱ ያጽናችው አሜ አሜን አሜን
*መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ ሠማያዊ ምግብ እኮነዉ የምትመግበን እዴት እደምትመክረን ልቡሥጥ ገብቶ ቁጭ እኮነዉ የሚለዉ*
Amen Amen Amen betam
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ምን እንደምልህ ባላወቅም ሁሉም ነገር ከአይምሮ በላይ ነው የምሰማህ ነገር ሁሉ እኛንም ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን የምናፍቀው ነገር ነው በፀሎት አስብኝ እዲሳካልኝ ወንድም እህቶቼ ከነ ልጆቼ ነው መቀበል የምፈልገው እና እግዚአብሔር በሚያውቀው በፀሎት አስብኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ
Amen Amen Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የ አባቶች በርከት ይድርሰን በኛለይ ይዴርልን ለዘላለም ይኑርልን አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን።እባቶችን።በርከትይድመምህሬ።እሜን እሜን እሜን አሜን ።እባቶችን።አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመናፍስት አሰራር ይሰውረን
@ወለተእየሱስ ወለተ በ 1 ልዴታ ማርያም በ 2 አባታችን አባ ጉባ ታድዩስበ 3 በአታ ማርያም በ 4 ቅዱስ ዩሃንስ በ 5 አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ በ 6 ቅድስት አርሴማ በ 7 ስላሴዎች በ 8 ጻድቁ አባታችን አቡነ ኪሮስበ 9 ጻድቁ አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስበ 10በ 11በ 12 ቅዱስ ሚካኤል በ13 ቅዱስ እሩፋየል በ 14 አቡነ አርጋዊ / ጻቅቁ ገብር ክርስቶስ 15 ሰማህቱ ቅዱስ ቄርቆስ በ 16 ቅድስት ኪዳነምህርት በ 17 ሰማህቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በ 18 ጻድቁ አባታችን አቡነ ሰላማ ከስሀቴ ብርሃንበ 19 ቅዱስ ገብርኤልበ 20በ 21 እመቤታችን በ22 ቅዱስ ኡራኤል በ 23 ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በ 24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት በ 25 ሰማህቱ መርቆሪወስ በ 26 አቡነ ሀብተ ማርያም በ 27 መድሃኒአለም በ 28 አማኑኤል በ 29 ቅዱስ ባለ ወልድ በ 30 መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ይሃንስ ይውላሉ ከተሳሳትኩኝ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ከምታውቁት እማራለሁ አውቃለሁ ስህተቴን አርሙኝ የማላውቀን አሳውቁኝ ??
አሜን መአሞሕር ቃአለሕወት ያአሰማአልን
በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ. በረከትን ያሰማል በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ
በጣም ልቤ መምህረ ተስፋዬ ቃል የለኝም አንተን ለማዲነቅ ሆነ ለመናፈስት ፈትፈታህ ወየሁ የኔም ህይወት ተጠምጥሞልሀል ገራሜ ነዉ ብቻ እግዚያብሄረ ቀን አለዉ ለታሰረን ወዬሁሁሁሁሁሁሁሁሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን በርታልን
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
Amen Amen Amen!!!
አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን በአማን መምህር የህይወትን ቃል ያሠማልን
ጌታ ይባርክህ !!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ውይ መምህር ተስፋየን እንዳለመለምካት እንዳዉ ነፍስህ ትለምልም በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ክብር ለአባቶቻችን ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርበእድሜ በፀጋ ያቆይልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እኛ የተዋአህዶ ልጆች በጣም እድለኞች ነን እኛ በግልጸ የማናቃቸው እግዚያብሔር የሚያቃቸው አባቶች ሰላሉን ደሰ ሊለን ይገባል ለአባታችን ጸጋቸውን ያብዛላቸው መምህር አንተም እናቶች እና እህቶችን ወደሰጋ ወደሙ እንዲቀርቡ ያደረግኸው ዘዴ እግዚያብሔር አቀብሎህ ነው በጣም ደሰ ይላል እጀግ በጣም ተምሬበታለሁ ጀግና የተዋህዶ ልጆ የአባታችንየመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ በርታልን ወላዲት አምላክ ከነ ልጆ ትርዳህ ።
ተሰፋችን በርታ
እኔም ሞቼ ከአንድ ሠአት ቆይታ ብዋላ ሠማአቱ ቁድሥ ጎርጌሥ መለሠኝ የሚያምር የድበር ጠባቄ ወታደር መሥሎኝ እድሜሄ አሥራ ሦሥት ነበረ በወክቱ ከነቃው በዋላ ሥነግራቸው ለአያቴም ለአክሥቴም ለአጎቴም በወክቱ እነሡ ነበሩነ ከአጠገቤ አላመኑኝም ፌት እጅ የአረግሽው አልሞትሽም አሉኝ እኔ ግን አራት ሠዎች ወሥዶ ሥሄድ በሩን አላሣልፍ ብሎ የመለሠኝ ሠመአቱ ቅድሥ ጎርጌሥ ነው
ቃል ህይውት ይስማልን መምህራችን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመንወት ይባረክ በጣምአስተማሪ ታሪክ ነዉ እኛንም እግዛቤርያግዘን የምናዳምጠዉን ወደቤቱ ይመራንዘድ ፀልዮልን ትክክለኛ ዩእግዛብሄርመገድን እድንከተል ፈጣሪ ይርዳን
ወለደ ገብርኤል ብላችው አሰቡኝ። እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ትምህርት። ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን መምህርእግዚአብሔር መልካሙን ነግር ይስጠን!
መምህር እግዜአብሄር አንተን ድምፅህን ያሰማኝ ና ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ ሊምረኝ እንድሆነ ተሥፋ አደረኩኝ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል በፀሎት አስቡኝ አባቴ ታሞብኛል ሁላችሁም ይሄትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ በፀሎት አስቡኝ
መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ ለአባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛላቼው
amen amen amen enwedekalen
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የካህኑ በጣም ይገርማል ትክክለኛ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር
AMEN.AMEN.AMEN
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ነው መምህር ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ብዙ ነገሮች አሉ ይሄን ሁሉ አሳልፎ ለዝህ ታላቅ ክብር መብቃ በእውነት መታደል ነው🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በርታልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልንአሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ክፉ ወሬ ከኛ ይራቅ እግዚአብሔር ለክብር ያብቃን መመህራችን አንተ ካልደከመህ ለኛ አይበዛብንም ብዙ እየተማርንበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ ብዙ ነገር ተማሪ ቤት አልሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እግዝአብሄር ባንድም በሌላ ያስተምራል ይምራል ክብሩ ይስፋ ለድንግል ልጅ ለዘላለም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም ይሄንን የምትመለከቱ ሁላ በጰሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ
ሥለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዩ አንተን የሠጠን ይመስገን እግዚአ ብሔር
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሑን መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነዉ በየጊዜዉ የተለያየ ታሪክነዉ በጣም አስተማሪ እኔም በምሠማዉ ነገር ላይ ጥንካሬና ወኔ (ቻርጅ ) እያረኩ ያህል ነዉ የሚሠማኝ ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ አመሠግናለሑ።
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር በደንብ ግልጽ አርገው ስላስረዱን እናመሰግናለን👋
bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen amen egezabeher lebonachn yberaleb amen tigawn ybezaleh amen amen amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማረን የመከረን ክብሩ ይስፋ በጣም ጥሩ ትምርትነዉ
በኡናት ይገርማል እግዚኣብሔር ይመስገን
መምህር በአተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሄር ይስጥህ የአባቶች በረከት ይደርብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛ የእኖርን ያለነው በአባቶቻችን ፀሎት ነው እግዚአብሔር እንደነዚህ ያለ አባቶች አያሳጣን መምህራችን የነብስም የስጋም ምግብ እየመገብከን ነው በእመብርሃን ስም እናመሰግናለን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ አይቀይርብን እኛም ተምረን ገብቶን እና ተገብቶን ለመቁረብ ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ክፉ አይንካህ ከነ ምሉእ ቤተሰቦችህ አባቴ🙏
የኔፍሳችን በርከት እናመሰግናለን ሰው ሆይ ነፍስክ እግዚአብሔር የምትሻ ከሆነ ደስ ይበልክ
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
በገጠመኝ ሕላይ ምታሰተምረን ትምህርት ለህወታችን ትምህርት ነው በጣም ነው ማመሰግነው 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እህተ ጻዲቆ ነኝ በጸሎታችሁ አስብኝ ⛪🙏
መምህር እግዛብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን መምህር በእዉነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
እሚገርም ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመሥገን መምህራችን እግዚያብሄር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የመምህር ግርማ ፍሬ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን መምህራችን
እውነት ነው እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን እኔም ከሥደት ስመለሥ የመጀመሪያ ስራዬ ስጋወደሙ መቀበል ነው ቃሉ እራሡ እንዴት ደሥ ይላል አሜን፫።
Amen amen amen kal hiwoten yasmlen
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰባልን በጣም የህይወት እንጀራን ነው ይመገብከን እሽ እና መምህር ስገደት በተገባር አስተምርን ለምን መሰለክ ይምያነብ አሉ ይማያነቡ አሉ አብዛኛዉም አረብ ሀገር ላሉት ልጆች እናም ለሁሉም ነው ይምሆኑ በተግባር ቢሆን ለማያቁት እናስተላልፋለን ብዙ አሉ ስገዱ ስንል እዴት እንስገድ እያሉ እይተችገሩ ነው እሽ በጣም እናመሰግናለን ለትምህርት እሽ
በተለይ ለኢትዮጵያዊያን እድለኞችን ነን ሁሉ ነገር አለን ፀበል ቁርባኑ ሁሉ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ግን ከኛ ስለ ሆነ እንጠቀምበት እናስተውል ወገኖች
አዋ እግዚአብሔርይመስገን እኔ እንዴት እንደምደሰት ሳስበው እካ
እኛ ሀበሾች በምቀኝነት ታጥረናል
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ለብዙ ሰው መብራት ነህና ጸጋውን ያብዛልህ እኔም በጣም የዜና ሱስ አለብኝ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ አቁሜ አለሁ እንዲያውም ማዳመጫውን ብጥስጥስ አደርገዋለሁ።
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ለእኔ ነው በጆሮዬ የነገርከኝ ልቦና ይስጠኝ 💔🙏
እግዚአብሄር በአንተላይ አድሮ በጣም በጣም እያስተማረን ነው
አግዛኣቢሀር ኣምላክ ለሁልችን ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለመሂርችን ጸጋው ያብዛልህ አግዛኣቢሀር
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድሜ የኔመልካም ስውድህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏✝️
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጁ መሞት በጣም ያሳዝናል የነሱ መጨረሻ ደግሞ በጣም ደስ ይላል መምህር በህልሜ ስላንተ ስጠይቅና ሳወራ ነው ያደርኩት በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ሁሉ ይባርክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ ተባረክ
አረ ግራ ገባኝ እየበላሁ ይርበኛል ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሰበት
እባታችን ሆይ, ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ, ቅዱስ ይሕዌ ቅዱስ ፀባኦት እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል ብለሽ እፍ በይበት ምግቡ ላይ ፀልየሽ ብይ
@@solnetu1260 እሽ አመሰግናለሁ
#እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ☝️🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ በበረከት ያቆይልን እግዚአብሔር ይመሥግን አሜን
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ !
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡መምህር።በጣም ኣእምሮ የሚከፍት ትምህርት ነው።ኣንደናንተ ኣይነት መምህራን ያብዛልን።
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የማመሰግነው የሚገርም ነው መምህር ቃልወት ያስመልን
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ እኳን አደረሰክ እስከቤተሰቦችህ
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህወት ያሰማልን
ኢትዮጵያ ሀገራችን እኮ በቅዱሳን አባቶች የተካነች ናት የእነሱ ፀሎት ነው እኛንም ሚያኖረን
Betkeklell
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen ❤️💒💒💒💒💒💒👍👍👍😍🙏🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏😍😍👍
Betkeklell Yeah 👍
Keep up the good work Tanhks
Yeah Betkeklell 👍
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እምገርም ነው በእውነቱ ማብራሪያውን ለእኛ ትልቅ ትምህርት አዘል ነው እና ብረዝምም ችግር የለውም ወንድማችን አንተ ካላስቸገርንህ በእውነት የስማነው በልቦናችን ይፃፍልን ትምረን ለፍሬ ያብቃን አሜን
የቅዱስ አባቶቻችን በረከት በሁላችንም ቤትይግባ የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት ይጠብቅን💓💓💓 አሜን አሜን አሜን መምህር ሰዐትአል ረዘመም በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያብዛልን ደጣም ይገረማል ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫
መምህር ማብራሪያው እንዳይረዝም የምትለው ነገር ብዙ ባትጨነቅ ጥሩነው ምክንያቱም ከታሪኩ በላይ ማብራሪያው ሌላው በመሀል የምታስገባቸው ትምህርቶች ጠቃሚ ናቸዉ አስፈላጊም ነው A,B,C እያልክ ብትቀጥል መልካም ነው አንተን ካላስቸገርነህ እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ።
እውነት ነው እኛ የምንፈልገው እሱን ነው መምህር በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ትክክል
በእውነት እውነት ነው በቃ እህታችን በደንብ አስቀምጠዋለች የኔን ሃሳብ አመሰግናለሁ እህቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሰለሆነ ነው ይህን የመንፈሳዊ ተጋድሎ ትምህርት የሰማነው። ወለደ ገብርኤል ነኝ አሰቡኝ እባካቸው እባካቸው።
አሜን አሜን አሜን መምህር
መምህር ፈጣሪ ይመስገን የድንግል ልጅ ዛሬም ዘውትርም ስሙከአጥናፍ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን እናትና አባቴ ቆረብልኝ በጣም በብዙ ፈተና አባቴ እምነቱን ቀይሮ በጣም ብዙ ታሪክ አልፎ እቤታችን የንሳ አባት መቶ ፀበል መርጨት አቆሞ እኛም አዛብ ሆነን ያሁሉ መከራ አልፎ አባቴም ወደልብ ተመልሶ በሰማንያ አመቱ እዳዲስ ተወለደ ለዚህ ሁሉ ነገር የበቃነው እግዛብሔር በሳቸው ላይ አድሮ አባታችን መላከ መንክራ ግርማ ወንድሙ ባስተማሩን መሰረት ፀሎት ቤት ሰርተን እናቴ እኛጋር በፀሎት ስንተጋ ፈጣሪ ፀሎታችንን ሰምቶልን ለዚህ ትልቅ ክብር በቃን ተመስገን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋየ! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መድሃኒአለም አባቴ። ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። እውነቱን ልንገርህ አይደለ? በጣም ህይወቴን ስለቀየረልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ ስንቱን የኔ አይነቱን ግራ የተጋባውን ሰው የሚቀይር ትምህርትህን ብሰማ አልጠግብም ስያልቅ ሌላ እስከምሰማ ነው እምጓጓው እና ሰአቱ ረዘመ ብለህ አትጨነቅ ለኔ አንሶብኛል። ስንቶቻችን የማይረባ ነገር በመስማት ጊዜአችን የምንጨርሰው ምንም መፍትሄ እንደማናመጣ እያወቅን። ያንተ ትምህርት ወይም ገጠመኝ በጣም አስተማሪና ህይወትን የሚያለመልም ስለሆነ ቢሰሙት አይጠገብም። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን በርቱልን በቤቱ ያጽናችው አሜ አሜን አሜን
*መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ ሠማያዊ ምግብ እኮነዉ የምትመግበን እዴት እደምትመክረን ልቡሥጥ ገብቶ ቁጭ እኮነዉ የሚለዉ*
Amen Amen Amen betam
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ምን እንደምልህ ባላወቅም ሁሉም ነገር ከአይምሮ በላይ ነው የምሰማህ ነገር ሁሉ እኛንም ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን የምናፍቀው ነገር ነው በፀሎት አስብኝ እዲሳካልኝ ወንድም እህቶቼ ከነ ልጆቼ ነው መቀበል የምፈልገው እና እግዚአብሔር በሚያውቀው በፀሎት አስብኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ
Amen Amen Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የ አባቶች በርከት ይድርሰን በኛለይ ይዴርልን ለዘላለም ይኑርልን አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን።እባቶችን።በርከትይድመምህሬ።እሜን እሜን እሜን አሜን ።እባቶችን።አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመናፍስት አሰራር ይሰውረን
@ወለተእየሱስ ወለተ በ 1 ልዴታ ማርያም
በ 2 አባታችን አባ ጉባ ታድዩስ
በ 3 በአታ ማርያም
በ 4 ቅዱስ ዩሃንስ
በ 5 አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ
በ 6 ቅድስት አርሴማ
በ 7 ስላሴዎች
በ 8 ጻድቁ አባታችን አቡነ ኪሮስ
በ 9 ጻድቁ አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ
በ 10
በ 11
በ 12 ቅዱስ ሚካኤል
በ13 ቅዱስ እሩፋየል
በ 14 አቡነ አርጋዊ / ጻቅቁ ገብር ክርስቶስ
15 ሰማህቱ ቅዱስ ቄርቆስ
በ 16 ቅድስት ኪዳነምህርት
በ 17 ሰማህቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ
በ 18 ጻድቁ አባታችን አቡነ ሰላማ ከስሀቴ ብርሃን
በ 19 ቅዱስ ገብርኤል
በ 20
በ 21 እመቤታችን
በ22 ቅዱስ ኡራኤል
በ 23 ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
በ 24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት
በ 25 ሰማህቱ መርቆሪወስ
በ 26 አቡነ ሀብተ ማርያም
በ 27 መድሃኒአለም
በ 28 አማኑኤል
በ 29 ቅዱስ ባለ ወልድ
በ 30 መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ይሃንስ ይውላሉ ከተሳሳትኩኝ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ከምታውቁት እማራለሁ አውቃለሁ ስህተቴን አርሙኝ የማላውቀን አሳውቁኝ ??
አሜን መአሞሕር ቃአለሕወት ያአሰማአልን
በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ. በረከትን ያሰማል
በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ
በጣም ልቤ መምህረ ተስፋዬ ቃል የለኝም አንተን ለማዲነቅ ሆነ ለመናፈስት ፈትፈታህ ወየሁ የኔም ህይወት ተጠምጥሞልሀል ገራሜ ነዉ ብቻ እግዚያብሄረ ቀን አለዉ ለታሰረን ወዬሁሁሁሁሁሁሁሁሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን በርታልን
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
Amen Amen Amen!!!
አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን በአማን መምህር የህይወትን ቃል ያሠማልን
ጌታ ይባርክህ !!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ውይ መምህር ተስፋየን እንዳለመለምካት እንዳዉ ነፍስህ ትለምልም በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ክብር ለአባቶቻችን ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እኛ የተዋአህዶ ልጆች በጣም እድለኞች ነን እኛ በግልጸ የማናቃቸው እግዚያብሔር የሚያቃቸው አባቶች ሰላሉን ደሰ ሊለን ይገባል ለአባታችን ጸጋቸውን ያብዛላቸው መምህር አንተም እናቶች እና እህቶችን ወደሰጋ ወደሙ እንዲቀርቡ ያደረግኸው ዘዴ እግዚያብሔር አቀብሎህ ነው በጣም ደሰ ይላል እጀግ በጣም ተምሬበታለሁ ጀግና የተዋህዶ ልጆ የአባታችንየመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ በርታልን ወላዲት አምላክ ከነ ልጆ ትርዳህ ።
ተሰፋችን በርታ
እኔም ሞቼ ከአንድ ሠአት ቆይታ ብዋላ ሠማአቱ ቁድሥ ጎርጌሥ መለሠኝ የሚያምር የድበር ጠባቄ ወታደር መሥሎኝ እድሜሄ አሥራ ሦሥት ነበረ በወክቱ ከነቃው በዋላ ሥነግራቸው ለአያቴም ለአክሥቴም ለአጎቴም በወክቱ እነሡ ነበሩነ ከአጠገቤ አላመኑኝም ፌት እጅ የአረግሽው አልሞትሽም አሉኝ እኔ ግን አራት ሠዎች ወሥዶ ሥሄድ በሩን አላሣልፍ ብሎ የመለሠኝ ሠመአቱ ቅድሥ ጎርጌሥ ነው
ቃል ህይውት ይስማልን መምህራችን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመንወት ይባረክ በጣምአስተማሪ ታሪክ ነዉ እኛንም እግዛቤርያግዘን የምናዳምጠዉን ወደቤቱ ይመራንዘድ ፀልዮልን ትክክለኛ ዩእግዛብሄርመገድን እድንከተል ፈጣሪ ይርዳን
ወለደ ገብርኤል ብላችው አሰቡኝ። እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ትምህርት። ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን መምህር
እግዚአብሔር መልካሙን ነግር ይስጠን!
መምህር እግዜአብሄር አንተን ድምፅህን ያሰማኝ ና ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ ሊምረኝ እንድሆነ ተሥፋ አደረኩኝ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል በፀሎት አስቡኝ አባቴ ታሞብኛል ሁላችሁም ይሄትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ በፀሎት አስቡኝ
መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ
ለአባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛላቼው
amen amen amen enwedekalen
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የካህኑ በጣም ይገርማል ትክክለኛ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር
AMEN.AMEN.AMEN
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ነው መምህር ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ብዙ ነገሮች አሉ ይሄን ሁሉ አሳልፎ ለዝህ ታላቅ ክብር መብቃ በእውነት መታደል ነው🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በርታልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ክፉ ወሬ ከኛ ይራቅ እግዚአብሔር ለክብር ያብቃን መመህራችን አንተ ካልደከመህ ለኛ አይበዛብንም ብዙ እየተማርንበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ ብዙ ነገር ተማሪ ቤት አልሁ።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እግዝአብሄር ባንድም በሌላ ያስተምራል ይምራል ክብሩ ይስፋ ለድንግል ልጅ ለዘላለም
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም ይሄንን የምትመለከቱ ሁላ በጰሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ
ሥለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዩ አንተን የሠጠን ይመስገን እግዚአ ብሔር
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሑን መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነዉ በየጊዜዉ የተለያየ ታሪክነዉ በጣም አስተማሪ እኔም በምሠማዉ ነገር ላይ ጥንካሬና ወኔ (ቻርጅ ) እያረኩ ያህል ነዉ የሚሠማኝ ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ አመሠግናለሑ።
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር በደንብ ግልጽ አርገው ስላስረዱን እናመሰግናለን👋
bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen amen egezabeher lebonachn yberaleb amen tigawn ybezaleh amen amen amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማረን የመከረን ክብሩ ይስፋ በጣም ጥሩ ትምርትነዉ
በኡናት ይገርማል እግዚኣብሔር ይመስገን
መምህር በአተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሄር ይስጥህ የአባቶች በረከት ይደርብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛ የእኖርን ያለነው በአባቶቻችን ፀሎት ነው እግዚአብሔር እንደነዚህ ያለ አባቶች አያሳጣን መምህራችን የነብስም የስጋም ምግብ እየመገብከን ነው በእመብርሃን ስም እናመሰግናለን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናህ አይቀይርብን እኛም ተምረን ገብቶን እና ተገብቶን ለመቁረብ ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ክፉ አይንካህ ከነ ምሉእ ቤተሰቦችህ አባቴ🙏
የኔፍሳችን በርከት እናመሰግናለን ሰው ሆይ ነፍስክ እግዚአብሔር የምትሻ ከሆነ ደስ ይበልክ
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
በገጠመኝ ሕላይ ምታሰተምረን ትምህርት ለህወታችን ትምህርት ነው በጣም ነው ማመሰግነው 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እህተ ጻዲቆ ነኝ በጸሎታችሁ አስብኝ ⛪🙏
መምህር እግዛብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን መምህር በእዉነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
እሚገርም ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመሥገን መምህራችን እግዚያብሄር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የመምህር ግርማ ፍሬ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን መምህራችን
እውነት ነው እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን እኔም ከሥደት ስመለሥ የመጀመሪያ ስራዬ ስጋወደሙ መቀበል ነው ቃሉ እራሡ እንዴት ደሥ ይላል አሜን፫።
Amen amen amen kal hiwoten yasmlen
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰባልን በጣም የህይወት እንጀራን ነው ይመገብከን እሽ እና መምህር ስገደት በተገባር አስተምርን ለምን መሰለክ ይምያነብ አሉ ይማያነቡ አሉ አብዛኛዉም አረብ ሀገር ላሉት ልጆች እናም ለሁሉም ነው ይምሆኑ በተግባር ቢሆን ለማያቁት እናስተላልፋለን ብዙ አሉ ስገዱ ስንል እዴት እንስገድ እያሉ እይተችገሩ ነው እሽ በጣም እናመሰግናለን ለትምህርት እሽ
በተለይ ለኢትዮጵያዊያን እድለኞችን ነን ሁሉ ነገር አለን ፀበል ቁርባኑ ሁሉ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ግን ከኛ ስለ ሆነ እንጠቀምበት እናስተውል ወገኖች
አዋ እግዚአብሔርይመስገን
እኔ እንዴት እንደምደሰት
ሳስበው እካ
እኛ ሀበሾች በምቀኝነት ታጥረናል
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ለብዙ ሰው መብራት ነህና ጸጋውን ያብዛልህ እኔም በጣም የዜና ሱስ አለብኝ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ አቁሜ አለሁ እንዲያውም ማዳመጫውን ብጥስጥስ አደርገዋለሁ።
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ለእኔ ነው በጆሮዬ የነገርከኝ ልቦና ይስጠኝ 💔🙏
እግዚአብሄር በአንተላይ አድሮ በጣም በጣም እያስተማረን ነው
አግዛኣቢሀር ኣምላክ ለሁልችን ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለመሂርችን ጸጋው ያብዛልህ አግዛኣቢሀር
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድሜ የኔመልካም ስውድህ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏✝️
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጁ መሞት በጣም ያሳዝናል የነሱ መጨረሻ ደግሞ በጣም ደስ ይላል መምህር በህልሜ ስላንተ ስጠይቅና ሳወራ ነው ያደርኩት በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ሁሉ ይባርክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ ተባረክ
አረ ግራ ገባኝ እየበላሁ ይርበኛል ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሰበት
እባታችን ሆይ, ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ, ቅዱስ ይሕዌ ቅዱስ ፀባኦት እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል ብለሽ እፍ በይበት ምግቡ ላይ ፀልየሽ ብይ
@@solnetu1260 እሽ አመሰግናለሁ
#እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ☝️🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት
ያሠማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ በበረከት ያቆይልን እግዚአብሔር ይመሥግን አሜን
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ !
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡መምህር።
በጣም ኣእምሮ የሚከፍት ትምህርት ነው።
ኣንደናንተ ኣይነት መምህራን ያብዛልን።
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የማመሰግነው የሚገርም ነው መምህር ቃልወት ያስመልን
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ እኳን አደረሰክ እስከቤተሰቦችህ
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህወት ያሰማልን
ኢትዮጵያ ሀገራችን እኮ በቅዱሳን አባቶች የተካነች ናት የእነሱ ፀሎት ነው እኛንም ሚያኖረን
Betkeklell
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen ❤️💒💒💒💒💒💒👍👍👍😍🙏🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏😍😍👍
Betkeklell Yeah 👍
Keep up the good work Tanhks
Yeah Betkeklell 👍
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እምገርም ነው በእውነቱ ማብራሪያውን ለእኛ ትልቅ ትምህርት አዘል ነው እና ብረዝምም ችግር የለውም ወንድማችን አንተ ካላስቸገርንህ በእውነት የስማነው በልቦናችን ይፃፍልን ትምረን ለፍሬ ያብቃን አሜን
የቅዱስ አባቶቻችን በረከት በሁላችንም ቤት
ይግባ የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት ይጠብቅን
💓💓💓 አሜን አሜን አሜን መምህር ሰዐት
አል ረዘመም በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!