Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይራዳን መምህር ተሰፋዬ አበራ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬህን ይሰጥክ የእግዜዬብሄር ጥበብ ይባዛልክ
እግዝኣብሄር ኣምላክ መስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ጌታ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠኝ ለአፌም ጠባቂ ስጠኝ መምህርየ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ተስፋ ስላሴ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
ተሥፍሽዬ አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜህን ያርዝመው
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
Amen Amen Amen 🙏
እግዚያ አብሄር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen Qalewet yasemalen wedamachen Egezabehr tegaw yabezalek
እንደንተ ዓይነት መምህራኖችን ያብዛልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው የሚገርመው 🙏🙏🙏
ውድ መምህር ተስፋይ ስለ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ።በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው።ወደ ቁመነገር ስመለስ ስልኬ ብለህ በስቀመጥከው ስልክ ሲደወልልህ አታነሳም።ይህ ደግሞ አንዳንድ እህት ወንድም ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲመለሱ ሰይጣን በጣም ስለሚፈትናቸው።ስልክ ሲደወልልህ አታነሳም ስለዚህ የመንፈሳዊ ልጆችህ አንተን ብለው ሲደውሉ አንተ ግዴታ ማንሳት አለብል ።አለማንሳት ትንሽ ቅሬታ ያሳድራል አግባብ የለውም ።
እህቴ ራስ ወዳድ አትሁኚ ስንት በደንብ አስተምራል እሱም ስንት ፈተና አልፎ ነው ገጠመኝ ወይ ማብራርያ የምያቅረብለን ሌላ ሰው እያስተማረ ግዴታ እኔን አስተምረን አንበል ልቦና ይስጠን
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን አሜን በእውነት 🤲ዛሬ ባለወልድ ነው እንኳን አደረሳችሁ ለክብረ በዓሉ እህት ወንድሞቼ
አሜን💚💛♥⛪
Amin3 👏 👏 👏
ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛ ውድ መምራችን
ፀጋው ያብዛለክ መምህራችን::
Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ጥሩ አስተማሪ ነው
ቃለ ህይወት ያስማልንአሜን ፫
መምህራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት ድንቅ የሚል ገጠመኝ ነው እናታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት እመብርሃን እባክሽ ለኛም ለስደተኞች ልጆችሽ ተገለጭልን
መምህራችን የዓለማዊ ፍቅር ማን አለ ያልተታለለ ይገርማል አሁን ባለሁበት ህይወትወደ ሃላ ዘወር ብየ ሳስበው ያሳፍረኛልእግዚአብሔር ይማረን አሜን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰሚ ጆሮአሰተዋይ ልቦና ያድለን እርኩሳን መናፈሰትን ከእግራችን በታች ያሰገዛልን አምላክ ቅዱሳንልዑል እግዚአብሔር ➕🙏
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ወለተእየሱስን በፀሎት አስባት
Enqan beslam metah. Memehr gerum asetemary new bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen egezabeher hoy agerachn selam adergeln amen
መምህር እባክህ ለህይወትህ አስብለት በጣም እንፈልግሀለን እባክህ እነዚህባለሀብቶቸ በገንዘብ ገዝቶ እንዳይጎዳህ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ በርታልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲አሜን አሜን አሜን 🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን እኳን ደህና መጣህ 👏👏እኳን ለቅዱስ ባለወልድ ወርሀዊ በታሰቢያ በአል አደረሳችሁ 👏የሠበት እረድኤት በረከት ከሁላችን ይሁን ⛪️👏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ♥️
አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ☝️🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ!? መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፫ #እናታችን በጣም ያሳዝናሉ😢የወንድማችን መልካምነት ያስደስታል! # የኛ ሰውኮ ሰውን ባለው ነገር ማፅናናት ሳይሆን በሌለው ነገር ላይ አንገት ማስደፋት ይ ወዳል የእውነት ማስተዋሉን ያድለን😭
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትያስማልን በደሜበፀጋይጠብቅልን
እንኳን በዳህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ አገራችንም ቅድስት ቤተክርስትያንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅል
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህ ወለተ ፆዳቃን ብላችሁ
*ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ግን ትዉልዱ የት አለ እረ ተዉ ወገነ ተመለስና ትጉ እሰበሳችን በጸሎት እንተሳሰብ እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ በሰደት ያላችሁ በሰደት ያለን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን ለንሰሀ ሞትን ያብቃን ብለን እንተሳሰብ ኑ ተማሩ ኑ እንማር ጊዜዉ የቴክቱክ ሰአት አይደለም ሌላም ሚድያ የሚታይበት የዘፈን የሰክሳ ሰአት አይደለምና ትጉ ወደ እግዚአብሄር እንቅረብ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ*
በእውነት አንጀት ይበላሉ እቤቱ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ልብ ስጠን
እንኳን ደህና መጣክ የኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አሜን
Mamire tsagw yabezelen ameen ameen ameen
አሜን አሜን አሜን መምህር አተ እንደምን ከረምካል እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ከነቤተሰብጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አገራችን ኢትዮጵያ ህዝቦች ገዳማችን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ተስፋ ሥላሴ ጨቆኛል በፀሎትህ አሰበኝ 😭😭😭😭ወለተ መዲህ ነኝ እምሰራባቸዉ ሰወች በበሺታዉ ታመዋል እኔም እየገባሁ ነዉ ግራ ገባኝ እምዬ ማሬያም
አይዞሽ የኔ ልዩ እማምላክ ታስብሽ ፀልይ
እግዝአብሔር ይስጥልን።
ሰላም መምህር ዕድሜህን ይራዘምልን 🙏🏽🙏🏽
Memher fetari zemenhen ybark bzu tenrebetalhu amesegnalhu
እንቁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ጌታዬ ሆይ አስተዋይ ልብን ስጠኝ*
ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን በድሜ በጸጋ ይጠቡቅልን በቅረቡ ዉድሀገረ ሰልምገባ ሰእል አድኑ ፈልጋልሁ ሰልቁጠረ እመታቁ ትባቡሩኝ
አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልንእግዚአብሔር ልጅ ለሌለው ሁሉም ይስጥ አሜንበሉ
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ እረጁም እድሜ ይስጥልን በእውነት ልጅ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥሩ ነግር ይግጠምው በጣም ነው የሚያስልቅስው
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገንእንኳን ደህናመጣህ መምህር 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) እኳን ደህና መጡ መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገንቃለህይወትንያሰማልንአሜንአሜንአሜን
እንኳን በስላም መጣህ መምህር.
እንካን በሰላም መጣሕ ተስፍ ስላሴ እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
እግዚአብርይመስገንእንኳንደህናመጣህ
የዛሬው ገጠመኝ ደሞ በጣም ኣስተማሪ ነው በተለይ ለእናቶቻችን:: ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ደህና መጣህአሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤ ለአብርሀም እና ለሳራ ልጅ የሰጠ እግዚአብሔር ለእናታችንም ልጅ ይስጥልን 🙏🙏🙏
እኔ እንስካፊ እጠጣለው በፆም ስዓት አልጠጣም እስቲ ስለሱ ንገርኝ አውቃለው ብዳ አይነጥላ እንዳለብኝ አውቃለው እየተዋጋሁት ነው አባን ባገኛቸው እሚሽኝ ይመስለኛል እስቲ መምህር ግርማ ዱባይ ይምጡልን እሚሉ ላይክ አርጉ መምህር ዱባይ ይምጡልን ብዙዎቻችን እየተስቃየን ነው አባ እባክዎትን ይመጡልን ይህን መልእክት ለባ አድርስልኝ መምህር
Ale dubi gin widi new
በፆም አይጠጣም እህት ምክንያቱም ወተት አለው ሲስራ በወተት ነው
@@እሩሀማነኝስደተኛነኝ እኔ እጠጣለው አልኩሽ
@@maskiyemaryemlijimaskaram6579 aw ehete betame
ለምን አንች ኢትዮጵያ። አትሄጂም ፍቃድ ጠይቀሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይውትን ያሠማልን
እግዚያብሔር ይመስገን ደህናነን እንኳን ደህና መጣህልን
እንደም ኖት መ/ር ተስፋዬ አበራ እርሶ በጣም መልካም ሰው ነዎት በርሶ ትምርት ብዙ ተምሬያለው የኔ ገጠመኝ ብዙ ነው የገዳም አባቶች የሚለው የባንክ ቁጥሮችን ብቻ ፅፈን ነው የምንልከው በስጦታ እህቴ ከውጪ የተላከልኝ ለበረት ላስገባነው
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
እኔ ስለ ሃይማኖት ብዙ ግድ የለኝም ነበር ያንተን ትምህርት በአጋጣሚ ሰምቼ የፈጣሪ ያለህ ጉድ ነው የሰማሁት በምታስተምራቸው ትምህርቶች መሃልም እራሴን አግንቼበታለሁ በፊት እሚያውቁኝ ሰሞኑን ተቀይሬባቸው በጣም ገርሟቸዋል
አሜን
መምህር እናመሰግናለን አድራሻህን ባውቅ ብዙ ነገር ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ የሰጠኸን ስልክ ሁሌም መልስ አይሰጥም እባክህ እርዳኝ
እግዚኣብሔር ይመስገን ዑንቁ የሆንክ ድንቂ መምህራችህን እንዴት እንደሚደሰው መሰልህ እንደምን ዋላቹ ስትል መምህራችህን
እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
Amen
እግዚአብሔር ይመሰገን የሆነ መምህር እንካን ደህና መጣሁ
Memher Egzabiher Eregem Edmena Tena Ystelin
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን
God blessed you
Amen....3
አቤቱፍጣሪልብስጠን
Kaleyiwet yasemalg 💚💛❤💚💛❤
Memhr Tesfay Abera Melkame Tiseby ende zara des blojal aykm betam tmralhu ...bertaln wendma EGZABHER edma ke tana abzto ystln.
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አሜን፫ እንኳን ለቅዱስ ባለወልድ ወርሃዊ በአል አደረሰህ መምህራችን።
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
Aaname aaname bateman yazenla 😭😭🙏🙏🙏✝️💒🤲🤲🤲❤❤❤
መምህራችን ሰይጣን ስምን እየለወጠ የስንቶቻችን ህወት አባላሸ መሰለህ እግዚአብሔር የአዳል መንፈስ ይገስፀው
Tesfu wendime! Bertalin Demo betam ewodihalew wendime!
Egzaber yemasgen Amen Amen amen unknown den matulen mamirachen
መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ በሙሉ ትምህርት ሰጪ መንፈሳዊ ነው። ሁሉንም ገጠመኝን የምሰማው ዓይኔን ጨፍኜ ነው እና ገጠመኝን ስተርከው በህሊናዬ እዬሳልኩ ነው የማዳምጠው ግን እንድስል ያረገኝ ያንተ አተራረክ ነው ልዬ ስጦታ ነው ያለህ ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ደግሞ ደስ የሚለው ሁሉም መጨረሻው በጣም የሚያስደስት ነው።ሁሉም ገጠመኝ ከልብ ሆኖ ላዳማጠ ሰው የቸሩ እግዚአብሔርን ተአምር እውነት የምናይበት ሕይወታችንን ወደ አምላክችን እንድንመለስ ትልቅ ትምህርት የሚሰጠን ነው።
Amen ❤😘🙏
እርመምህርየ እኔአተእዳስተማርከው የባሌን ስምከእጀጽፌ ስጸልይ ሥስግድ ከርሜ ግንባሌ ከስማይወርዶ አልፈልግሺም አችአትሆኝኝም አለኝና ትቶኝሔደ እኔምአልቅሽልሞትነው ወይአላስቀየምኩት ዝም ብሎ አልፈልግም ማለት ይከብዳል በጣም ነው የማፈቅርው ግን አሁንም ጾለቴን አላቋርጥም ተስፋአልቆርጥም በጾለታችሁ አስቡኝ ይመለስልሺብላችሁ ሙሉወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ አደራ ኦፍፍእኔስአልቻልኩም እመቤታችን ትርዳኝ
Ayzon ehete ahie beca adelshim hode yefeGewe
*በመጀመሪያ እማምላክ ታሰብሽ ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ታድለሻል ልልሽ ነዉ ፍቅር መጥፎ እደሆነ አዉቃለሁ እህቴ ሆይ ይህ ነገር እግዘአብሄር ሰምቶሽ የተመለሰልሽ ምላሽ ነዉ ማለት ነዉ አንድ ነገር ልንገርሽ ይህ ያንች ባል አንች የምታፈቅሪዉ ፍቅርሽ ያጣመራችሁ የጥላት ፍቅር ነበር አሁን አንች ሰትተጊ ተቃጠለ ማለት ነዉ በቃ ይህ የእግዚአብሄር ፍቃድ ነዉ በይ እና በጸሎትሽ ትጊ መልስ ከእግዚአብሄር ነዉ እህቴ ሆይ ያንች ሳይሆን ቀርቶ ቢሄድም እንኳን ሁሉ በእርሱ ሆነ ነዉ የሚባለዉ እማማየ ጠንክር በእግዚአብሄር ተሰፋ አይቆረጥም በጸሎትሽ ትጊ በጸሎትሽ ትጊ ባይ ነኝ* ያንችም ከሆነ እግዘአብሄር ጥላታችሁን አስሮ ይመለስልሽ
*እህቴ ለሁሉም ነገር ፈቃደ እግዚአብሔር ያስፈልጋል ስለዚህ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን ነው ማለት ያለብሽ*
@@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ አሜን፫አመስግናለሁ ግን በጣም ነው ግራየገባኝ እመቤቴን በጾለት የኔነበርወይስ ለምድነው ይህነገርየተፈጠትው አይነጥላአባራውይሆናል ከኔያለችው ከሱላይህዳነው ብየስጠይቅ በህልሜ ቤተክርስቲያን እየህድኩኝ ውሻያግደኛን ከዛ በስተቀኝበኩል ህጀነጭውሻአግዶኝ እጀራስጠሁት ሲበላያሳልፈኛንብየ ከዛወደሀላተመልሽ ስሔድ አባዩሐንስ ተስፋ ማርያም ይመስሉኛን ከሳቸው እግር ወድቄሳለቅስ አባየብየልጠጋቸውእልና ያስፈሩኛን ከግርጫማቸውን ስሜአይዞሺ እደውአናይሱኳን እያለ ክፍትብሎትኝ አሳልሞኝ ሔደ ግን ምንእደሆነ አላቅም በበነገታው በለቤቴ አፈልግሺም አለኝ እኔከመምህርእደተማሪኩት እመቤቴን በጾለት ጸጋየ የባልነበር ወይስየ ምልኩስናብየነበር የጠየኩት ብዙህልምአይቸነበር ግንምንምማድርግአልችልም ፈጣሪይሱየፈቀደው ይሁን
@@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ በጸሎትሽ በርች በጣም እደለኛ ነሽ እህቴ ለሁሉም መበሳጨት አትጨምሩ ሁሉንም ተመሰገን በይ
መህራችን ቃለሂወት ያሰማልን መጨረሻዉን እስከምሰማዉ ቸኩያለሁ እናመሰግናል በርታልን
ሰላም፡መህርይ፡ሰላሞይ፡ይብዛይ፡መህምር፡እግዜቤር፡በእቤቱው፡ይኑርይ።አሜን
Ekuwan Dehna Metu Memhire
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይራዳን መምህር ተሰፋዬ አበራ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬህን ይሰጥክ የእግዜዬብሄር ጥበብ ይባዛልክ
እግዝኣብሄር ኣምላክ መስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ጌታ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠኝ ለአፌም ጠባቂ ስጠኝ መምህርየ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ተስፋ ስላሴ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
ተሥፍሽዬ አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜህን ያርዝመው
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
Amen Amen Amen 🙏
እግዚያ አብሄር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen Qalewet yasemalen wedamachen Egezabehr tegaw yabezalek
እንደንተ ዓይነት መምህራኖችን ያብዛልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው የሚገርመው 🙏🙏🙏
ውድ
መምህር ተስፋይ ስለ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ።በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው።ወደ ቁመነገር ስመለስ ስልኬ ብለህ በስቀመጥከው ስልክ ሲደወልልህ አታነሳም።
ይህ ደግሞ አንዳንድ እህት ወንድም ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲመለሱ ሰይጣን በጣም ስለሚፈትናቸው።
ስልክ ሲደወልልህ አታነሳም ስለዚህ የመንፈሳዊ ልጆችህ አንተን ብለው ሲደውሉ አንተ ግዴታ ማንሳት አለብል ።አለማንሳት ትንሽ ቅሬታ ያሳድራል አግባብ የለውም ።
እህቴ ራስ ወዳድ አትሁኚ ስንት በደንብ አስተምራል እሱም ስንት ፈተና አልፎ ነው ገጠመኝ ወይ ማብራርያ የምያቅረብለን ሌላ ሰው እያስተማረ ግዴታ እኔን አስተምረን አንበል ልቦና ይስጠን
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን አሜን በእውነት 🤲ዛሬ ባለወልድ ነው እንኳን አደረሳችሁ ለክብረ በዓሉ እህት ወንድሞቼ
አሜን💚💛♥⛪
Amin3 👏 👏 👏
ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛ ውድ መምራችን
ፀጋው ያብዛለክ መምህራችን::
Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ጥሩ አስተማሪ ነው
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ፫
መምህራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት ድንቅ የሚል ገጠመኝ ነው እናታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት እመብርሃን እባክሽ ለኛም ለስደተኞች ልጆችሽ ተገለጭልን
መምህራችን የዓለማዊ ፍቅር ማን አለ ያልተታለለ ይገርማል አሁን ባለሁበት ህይወት
ወደ ሃላ ዘወር ብየ ሳስበው ያሳፍረኛል
እግዚአብሔር ይማረን አሜን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰሚ ጆሮ
አሰተዋይ ልቦና ያድለን እርኩሳን መናፈሰትን
ከእግራችን በታች ያሰገዛልን አምላክ ቅዱሳን
ልዑል እግዚአብሔር ➕🙏
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ወለተእየሱስን በፀሎት አስባት
Enqan beslam metah. Memehr gerum asetemary new bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen egezabeher hoy agerachn selam adergeln amen
መምህር እባክህ ለህይወትህ አስብለት በጣም እንፈልግሀለን እባክህ እነዚህባለሀብቶቸ በገንዘብ ገዝቶ እንዳይጎዳህ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ በርታልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር
ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
አሜን አሜን አሜን 🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን እኳን ደህና መጣህ 👏👏
እኳን ለቅዱስ ባለወልድ ወርሀዊ በታሰቢያ በአል አደረሳችሁ 👏የሠበት እረድኤት በረከት ከሁላችን ይሁን ⛪️👏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ♥️
አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ☝️🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ!? መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፫
#እናታችን በጣም ያሳዝናሉ😢የወንድማችን መልካምነት ያስደስታል! # የኛ ሰውኮ ሰውን ባለው ነገር ማፅናናት ሳይሆን በሌለው ነገር ላይ አንገት ማስደፋት ይ ወዳል የእውነት ማስተዋሉን ያድለን😭
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትያስማልን በደሜበፀጋይጠብቅልን
እንኳን በዳህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ አገራችንም ቅድስት ቤተክርስትያንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅል
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህ ወለተ ፆዳቃን ብላችሁ
*ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ግን ትዉልዱ የት አለ እረ ተዉ ወገነ ተመለስና ትጉ እሰበሳችን በጸሎት እንተሳሰብ እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ በሰደት ያላችሁ በሰደት ያለን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን ለንሰሀ ሞትን ያብቃን ብለን እንተሳሰብ ኑ ተማሩ ኑ እንማር ጊዜዉ የቴክቱክ ሰአት አይደለም ሌላም ሚድያ የሚታይበት የዘፈን የሰክሳ ሰአት አይደለምና ትጉ ወደ እግዚአብሄር እንቅረብ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ*
በእውነት አንጀት ይበላሉ እቤቱ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ልብ ስጠን
እንኳን ደህና መጣክ የኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አሜን
Mamire tsagw yabezelen ameen ameen ameen
አሜን አሜን አሜን መምህር አተ እንደምን ከረምካል እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ከነቤተሰብጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አገራችን ኢትዮጵያ ህዝቦች ገዳማችን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ተስፋ ሥላሴ ጨቆኛል በፀሎትህ አሰበኝ 😭😭😭😭ወለተ መዲህ ነኝ እምሰራባቸዉ ሰወች በበሺታዉ ታመዋል እኔም እየገባሁ ነዉ ግራ ገባኝ እምዬ ማሬያም
አይዞሽ የኔ ልዩ እማምላክ ታስብሽ ፀልይ
እግዝአብሔር ይስጥልን።
ሰላም መምህር ዕድሜህን ይራዘምልን 🙏🏽🙏🏽
Memher fetari zemenhen ybark bzu tenrebetalhu amesegnalhu
እንቁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ጌታዬ ሆይ አስተዋይ ልብን ስጠኝ*
ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን በድሜ በጸጋ ይጠቡቅልን በቅረቡ ዉድሀገረ ሰልምገባ ሰእል አድኑ ፈልጋልሁ ሰልቁጠረ እመታቁ ትባቡሩኝ
አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ልጅ ለሌለው ሁሉም ይስጥ አሜንበሉ
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ እረጁም እድሜ ይስጥልን በእውነት ልጅ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥሩ ነግር ይግጠምው
በጣም ነው የሚያስልቅስው
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
እንኳን ደህናመጣህ መምህር 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) እኳን ደህና መጡ መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገንቃለህይወትንያሰማልንአሜንአሜንአሜን
እንኳን በስላም መጣህ መምህር.
እንካን በሰላም መጣሕ ተስፍ ስላሴ እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን
በሰላም መጣህ መምህር
እግዚአብርይመስገን
እንኳንደህናመጣህ
የዛሬው ገጠመኝ ደሞ በጣም ኣስተማሪ ነው በተለይ ለእናቶቻችን:: ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤ ለአብርሀም እና ለሳራ ልጅ የሰጠ እግዚአብሔር ለእናታችንም ልጅ ይስጥልን 🙏🙏🙏
እኔ እንስካፊ እጠጣለው በፆም ስዓት አልጠጣም እስቲ ስለሱ ንገርኝ አውቃለው ብዳ አይነጥላ እንዳለብኝ አውቃለው እየተዋጋሁት ነው አባን ባገኛቸው እሚሽኝ ይመስለኛል እስቲ መምህር ግርማ ዱባይ ይምጡልን እሚሉ ላይክ አርጉ መምህር ዱባይ ይምጡልን ብዙዎቻችን እየተስቃየን ነው አባ እባክዎትን ይመጡልን ይህን መልእክት ለባ አድርስልኝ መምህር
Ale dubi gin widi new
በፆም አይጠጣም እህት ምክንያቱም ወተት አለው ሲስራ በወተት ነው
@@እሩሀማነኝስደተኛነኝ እኔ እጠጣለው አልኩሽ
@@maskiyemaryemlijimaskaram6579 aw ehete betame
ለምን አንች ኢትዮጵያ። አትሄጂም ፍቃድ ጠይቀሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይውትን ያሠማልን
እግዚያብሔር ይመስገን ደህናነን
እንኳን ደህና መጣህልን
እንደም ኖት መ/ር ተስፋዬ አበራ እርሶ በጣም መልካም ሰው ነዎት በርሶ ትምርት ብዙ ተምሬያለው የኔ ገጠመኝ ብዙ ነው የገዳም አባቶች የሚለው የባንክ ቁጥሮችን ብቻ ፅፈን ነው የምንልከው በስጦታ እህቴ ከውጪ የተላከልኝ ለበረት ላስገባነው
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
እኔ ስለ ሃይማኖት ብዙ ግድ የለኝም ነበር ያንተን ትምህርት በአጋጣሚ ሰምቼ የፈጣሪ ያለህ ጉድ ነው የሰማሁት በምታስተምራቸው ትምህርቶች መሃልም እራሴን አግንቼበታለሁ በፊት እሚያውቁኝ ሰሞኑን ተቀይሬባቸው በጣም ገርሟቸዋል
አሜን
መምህር እናመሰግናለን አድራሻህን ባውቅ ብዙ ነገር ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ የሰጠኸን ስልክ ሁሌም መልስ አይሰጥም እባክህ እርዳኝ
እግዚኣብሔር ይመስገን ዑንቁ የሆንክ ድንቂ መምህራችህን እንዴት እንደሚደሰው መሰልህ እንደምን ዋላቹ ስትል መምህራችህን
እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
Amen
እግዚአብሔር ይመሰገን የሆነ መምህር እንካን ደህና መጣሁ
Memher Egzabiher Eregem Edmena Tena Ystelin
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን
God blessed you
Amen....3
አቤቱፍጣሪልብስጠን
Kaleyiwet yasemalg 💚💛❤💚💛❤
Memhr Tesfay Abera Melkame Tiseby ende zara des blojal aykm betam tmralhu ...bertaln wendma EGZABHER edma ke tana abzto ystln.
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አሜን፫ እንኳን ለቅዱስ ባለወልድ ወርሃዊ በአል አደረሰህ መምህራችን።
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
Aaname aaname bateman yazenla 😭😭🙏🙏🙏✝️💒🤲🤲🤲❤❤❤
መምህራችን ሰይጣን ስምን እየለወጠ የስንቶቻችን ህወት አባላሸ መሰለህ
እግዚአብሔር የአዳል መንፈስ ይገስፀው
Tesfu wendime! Bertalin Demo betam ewodihalew wendime!
Egzaber yemasgen Amen Amen amen unknown den matulen mamirachen
መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ በሙሉ ትምህርት ሰጪ መንፈሳዊ ነው። ሁሉንም ገጠመኝን የምሰማው ዓይኔን ጨፍኜ ነው እና ገጠመኝን ስተርከው በህሊናዬ እዬሳልኩ ነው የማዳምጠው ግን እንድስል ያረገኝ ያንተ አተራረክ ነው ልዬ ስጦታ ነው ያለህ ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
ደግሞ ደስ የሚለው ሁሉም መጨረሻው በጣም የሚያስደስት ነው።
ሁሉም ገጠመኝ ከልብ ሆኖ ላዳማጠ ሰው የቸሩ እግዚአብሔርን ተአምር እውነት የምናይበት ሕይወታችንን ወደ አምላክችን እንድንመለስ ትልቅ ትምህርት የሚሰጠን ነው።