Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምነው ጎበዝ አርሰናል የሌብዢኩን ቤንጃሚን ሴስኮን ተደራድሮ ሊገዛ ያልቻለ ክለብ አሌክሳንደር ይሳቅን 150 ሚ ፓውንድ ከፍሎ ማምጣት አይችልም እኔ እንደ ማንም ሰው ቋሚ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ የአርሰናል ባለ ሀብቶች ሌቦች ናቸው ክብር ለአርሰናል ተጫዋቾች እና አሰልጣኙ ምስጋና ሊገባቸው ይገባል።
በምንም ታዓምር አርሴናል ለአሌክሳደር ይሳቅ ከ100 ሚሊዮን በላይ ያወጣል የምትለው በምንም ታአምር አያወጣም ሚኬኤል አርቴታ የአርሴናል ባለቤቶች አሽከር ነው
እውነት ነው ቆምጨጭ ያለ የአስልጣኝ ስነልቦና የለውም
በመጨረሻዎቹ ሰአታት ኦስሜንን በውሰት እንዲሁም ማትያስ ኩኛ በግዢ ይመጣሉ እርግጠኛ ነኝ።።
Thanks Bro❤❤❤
ኢሳቅ ወደ ኣርሰናል ከመጣ ክለቡ የእንስሳ መቀየር ኣለበት።
Thomas part 2 years
Parte value is not respected by Arteta,however two year contract is less than his value in Arsenal.
ሲላ መንሱር ምን ትለሌ 😢😢??????? 😡
ከይቅርታ ጋር ኣይዛክ ከማለት ኢሳቅ ተብሎ ብታረም ጥሩ ነው 🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Why the player just leave the player and run forward? It is this much simple.
ፓርቴ ሁለት አመት ቢቆይ የተሻለ ነው
ፓርቴ ምንም ይሁን መቆየት ኣለበት
ስለ ዝውውር አታውሩ አርሰናል አይገዛም ለ 30 ዓመት እንድሁ ስሸውዱን ነበር
ኤርትራዊው አምበሳ!!
አሪሴናል መቼም ቢሆን 100mአያዎጣም፡፡
Olver tikikil new red kard asfelagi new yeseraw xifat red kars yasexal
Is Havert for running or goal scoring? Your comment on him is wrong.
Arsenal mchem telq zewer aydargem endew eytqatelalen ensalfaln bakrem manem mensfarem aymslgnem ahun yaqraw ya asltagnu gudat bech naw yaqeraw