ETHIO ARSENAL
ETHIO ARSENAL
  • Видео 24
  • Просмотров 119 847

Видео

አርሰናል ዋንጫ ያሸንፋል"ፔርስ ሞርጋን"/ራሽፎርድ ወደ አርሰናል /ሄንሪ ስለ ማርቴንሊ!@ETHIOARSENAL1
Просмотров 9 тыс.2 часа назад
#mensurabdulkeni #arsenal #bisratsport #football #መንሱርአብዱልቀኒ #premierleague #soccer #sports #sports
ሳሊባ ስለ አርሰናል /ዋንጫ ማሸነፍ ከተፈለገ/ ክለቡን ለመልቀቅ የተቃረበዉ ቴርኒ!@ETHIOARSENAL1
Просмотров 7 тыс.4 часа назад
#mensurabdulkeni #arsenal #bisratsport #football #መንሱርአብዱልቀኒ
አርቴታ የገጠመዉ ፈተና! ዴክላይን ራይስ እና ጉዳት! የአቻ ዉጤት!@ETHIOARSENAL1
Просмотров 6 тыс.7 часов назад
#mensurabdulkeni #arsenal #bisratsport #መንሱርአብዱልቀኒ #premierleague #soccer
ፖርቴ ይለቃል! አርሰናል እና ዩናይትድ የተፋጠጡበት ወጣት ! አስጊዉ የዊሊያምስ ዝዉዉር!@ETHIOARSENAL1
Просмотров 5 тыс.12 часов назад
#arsenal #ብስራት #መንሱርአብዱልቀኒ
የአርቴ ቆይታ? ከዩናይትድ ወደ አርሰናል ! አይዛክ ወደ ኤምሬትስ!ሌሎችም !
Просмотров 7 тыс.19 часов назад
@ETHIOARSENAL1@habeshasport @zemensports @ahadusport @arsenal
ማጋሌሽ ወደ ማድሪድ! ሳሊባ የአለም ምርጥ ይሆናል ! ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ!
Просмотров 2,5 тыс.День назад
@zemensports @ahadusport @arsenal @manunitedheadquarters
The corner king! አርሴናል ተቀናቃኝ ገጥሞታል! ጄሱስ ወደ ብራዚል!ሌሎችም !
Просмотров 8 тыс.День назад
@ETHIOARSENAL1 @zemensports @habeshasport @mensurabdulkeniofficial @arsenal @nxcero
መድፈኛዉ 2_0 ዩናይትድ🔴 አርሴናል ስቶክ ሲቲን መስሏል! አጫጭር የዝዉዉር መረጃዎች !
Просмотров 8 тыс.День назад
መድፈኛዉ 2_0 ዩናይትድ🔴 አርሴናል ስቶክ ሲቲን መስሏል! አጫጭር የዝዉዉር መረጃዎች !
ተጠባቂዉ ፍልሚያ! ሉክሾዉ ተጎዳ ! ዙቤንዲ.......... ዊሊያምስ ወደ አርሴናል!
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ተጠባቂዉ ፍልሚያ! ሉክሾዉ ተጎዳ ! ዙቤንዲ.......... ዊሊያምስ ወደ አርሴናል!
አርሴናል ከ ዩናይትድ ታላቁ የኢትዮጵያውያን ደርቢ! 1894_2024!
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
አርሴናል ከ ዩናይትድ ታላቁ የኢትዮጵያውያን ደርቢ! 1894_2024!
አይሳክ ወደ አርሴናል ያመራል? ሮቤርቶ ኦላቤ ተቃርቧል!እቅዱስ?
Просмотров 2,8 тыс.14 дней назад
አይሳክ ወደ አርሴናል ያመራል? ሮቤርቶ ኦላቤ ተቃርቧል!እቅዱስ?
አርሴናል 5_2 ረመረመዉ! ሳካ ታሪክ ሠራ !
Просмотров 69214 дней назад
አርሴናል 5_2 ረመረመዉ! ሳካ ታሪክ ሠራ !
የቅዳሜ አጫጭር የአርሴ መረጃዎች ! የአርሰናል 6 ኢላማዎች !ለ አርሴናል ፍቅሬ ጨምሯል!
Просмотров 51314 дней назад
የቅዳሜ አጫጭር የአርሴ መረጃዎች ! የአርሰናል 6 ኢላማዎች !ለ አርሴናል ፍቅሬ ጨምሯል!
አርሴናል ወደ ዝዉዉር ገብቷል! አርሴናሎች ጠንካራ ቡድን ገንብተዋል ፈርድናድ!
Просмотров 31314 дней назад
አርሴናል ወደ ዝዉዉር ገብቷል! አርሴናሎች ጠንካራ ቡድን ገንብተዋል ፈርድናድ!
አይሳክ ወደ አርሴናል! ሳኔ ስለ ቆይታዉ ! የጉዳት ዜናዎች!
Просмотров 3,5 тыс.21 день назад
አይሳክ ወደ አርሴናል! ሳኔ ስለ ቆይታዉ ! የጉዳት ዜናዎች!

Комментарии

  • @SafiKald-b2e
    @SafiKald-b2e 2 часа назад

    ራሽፎር ኣንፈልግም የተከፈሎ ተከፍሎ ራፋኤል ሊያኦ መምጣት ኣለበት የ ኣርሰናል የግራ መስመር የሚፈታው በ ራፋኤል ሊያኦ ነው

  • @dawitfoto3023
    @dawitfoto3023 3 часа назад

    ተጨዋቶች ከተገዱ ይላል የማይረባ

  • @AbinetBekele-m6f
    @AbinetBekele-m6f 5 часов назад

    Arif aQrarb gn back ground. Sound London forever argew ende hasab ye gim bet music msle

    • @ETHIOARSENAL1
      @ETHIOARSENAL1 5 часов назад

      እሽ👏 ይስተካከላል👏

  • @Elnathan-v6k
    @Elnathan-v6k 6 часов назад

    ሁሌ እንደቸኮልክ ነው እሚመስለም:: Background ያለው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል::

    • @ETHIOARSENAL1
      @ETHIOARSENAL1 6 часов назад

      እሽ አመሰግናለሁ ይስተካከል 👏👏👏

  • @NurkiAbdulfatah-o3n
    @NurkiAbdulfatah-o3n 13 часов назад

    Rashford ba wusati rasu bi mata Arsenal yasun damozi makfal Yi kabdawal

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 20 часов назад

    Sterling'ን ለምን እድል አይሰጠውም??🤔🤔

  • @HansarHansar-v5d
    @HansarHansar-v5d 22 часа назад

    arsenall ይመለምለል እንጂ መቼም አየሥፈርምም

  • @barkonabate2188
    @barkonabate2188 23 часа назад

    ችግሩ የአሰልኙና የባለቤቶቹ ነው

  • @SafiKald-b2e
    @SafiKald-b2e 23 часа назад

    አመኑኝ ራሽፎርድ ከመጣ ዋንጫ ኣይበላም በ ግራ መስመር የሚያስፈልገው ራፋኤል ሊያኦ ነው የሚያስፈልገው ለ ኣርሰናል

  • @ZenebeBoche
    @ZenebeBoche День назад

    Marako rashodi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DesalegnMogos-e7x
    @DesalegnMogos-e7x День назад

    ከማርቲኔሊ ይልቅ እስተርሊግ እድል ቢሰጠው

  • @DesalegnMogos-e7x
    @DesalegnMogos-e7x День назад

    አርቴታ ካልወጣ አርሰናል ዋንጫ አይበላም

  • @ዝዝዥዥችኅ
    @ዝዝዥዥችኅ День назад

    በትክክል henary

  • @ዝዝዥዥችኅ
    @ዝዝዥዥችኅ День назад

    Rashford እንደነ ኣያስፈልግም

  • @Melkamu-l8l
    @Melkamu-l8l День назад

    Man united amad ale ante azeg

  • @Kibruman-gj3zx
    @Kibruman-gj3zx День назад

    Rashford bimexa arif new ye 9 quxir chigir yifetal inam yihe iwir martrinelli bench hono besu mesmer yicawetal

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l День назад

    ባጣቆየኝ ሆነ አርሰናል?

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 День назад

    ቢያንስ ከነ ማርቲነሊ ይሻላል አሪፍ አሪፍ ሹቶች ያደርጋል

  • @negaberhe2234
    @negaberhe2234 День назад

    100% ትክክል

  • @mekuman6138
    @mekuman6138 День назад

    አርቴታን ብዙ ጊዜ ዲፌንስ ታደርጋለህ 800m£ ገደማ ወጪ ማድረጉን አትዘንጋ ሌላው ተሰጥኦ ያላቸውን አካዳሚ በርካሽ እና በነፃ መልቀቅ ፣በተጫዋች ፊርማ ስህተት መስራት፣ልዩነት የማይፈጥሩ ተጨዋቾችን አለመልቀቁ ነው።

    • @ETHIOARSENAL1
      @ETHIOARSENAL1 23 часа назад

      ምክኒያቱም እየሰራ ያለዉ ስራ ልክ ስለሆነ🔴 ማርቲን ዙቤንዲን ሲጠይቅ ሜሪኖን ያመጡለት 🔴 ኩዱስን ስንጠብቅ ስተርሊንግን ስላስፈረሙለት ይህ ምርጫ የአርቴታ ሳይሆን የቋጣሪዉ ክሮንኬ ቤተሰብ ስራ እንደሆነ ስላነበብኩ ነዉ ።ወንድሜ💪

  • @ahmedissaalii7312
    @ahmedissaalii7312 День назад

    No

  • @ahmedissaalii7312
    @ahmedissaalii7312 День назад

    Mark Rushford no

  • @HousenTalo
    @HousenTalo День назад

    ጨራሽ አጥቂእና የመስመር አጥቂ የሚይገዛከሆነ አርቴታ ቢለቅ ይሻላል

  • @NurkiAbdulfatah-o3n
    @NurkiAbdulfatah-o3n День назад

    Artetan arsenalin ha gadhisu waroni jetan ka arteta gayu esa argana artetan yomu arsenal gadhisu hin qabu

  • @mohammedKemal-l4p
    @mohammedKemal-l4p День назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rasputin-x6f
    @rasputin-x6f День назад

    Victor to Chelsea finished

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 День назад

    You are correct Victor i want to see Emirates stadium.

  • @masreshazewde7727
    @masreshazewde7727 День назад

    እንደኔ የአርቴታን አውት የሚለውን የምቃወም ሲሆን በአርቴታ ላይ ያለኝ ቅሬታ በግል ፈጠረው ፎጹም ጨራሽ አለማስፈረሙና የጨዋታ ታክቲኩላይ ወደ ቀኝ ብቻ ማደረጉና ተቃራኒ ክለቦች ትኩረት ተደርጎበት እንዲቸገር በቀላሉ ማድረጉና የግራ በኩል ጥራት ባላቸው ተጫዋቾች ባለመተካቱ ቅሬታ አለኝ

  • @fishofisho795
    @fishofisho795 День назад

    ትክክለኛ ክፍቱ 9ቁጥር የአጥቂ ችግር ፣የግራ መስመር ሁለቱን ከሞላ ከዛ ቀጣይ አሰልጣኙን ማማረር ይቻላል በእርግጥ አርቴታ ጨዋታ መቀየር አይችልም ግልፅ ነው ።

  • @SefadinkedamoKedamo
    @SefadinkedamoKedamo День назад

    አርቴታን መሰናባት ቀላል ነገር ሊሆን ይችላል ነገር ግን ቡዱኑ ሙሉ በሙሉ በሚበል ደረጀ በሱ የጨወታ ፊልሲፊና የተገነበ ነዉ እሱ ተበረረ መለት ቡዱን ሚስቂልቂሉ ይወጠል እሱን ከመበረር ይልቅ ለቡዱኑ የመይመጢኑ ተጫወቾችን መሠናበት ሁነኛ 9 ቁጥር አጥቂ መሥፈረም በመርቲኒሊ ቦታ እሱን የሚተከ ተጨወች መሥፈረም ኢስኳወዱን መስፈት ከዘ ስለ ዋንጫ መሰብ ይቸላል ኤሄ ከልሆና ግን በድንጋይ ላይ ወሃ እንደ ማፍሰስ ነዉ

  • @AbebeAmbaw-h3x
    @AbebeAmbaw-h3x 2 дня назад

    Alemasferumu eko newu out yetebale

  • @AbebeAmbaw-h3x
    @AbebeAmbaw-h3x 2 дня назад

    Awe

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 2 дня назад

    You are correct

  • @ዝዝዥዥችኅ
    @ዝዝዥዥችኅ 2 дня назад

    በጥር ኣጥቂ ካላስፈረመ ችግር ነው ኣባቴ ኣርቴታ ሃቨርትዝ ልጁ ነው መሰለኝ ሃቨርት ኣስፈሪ ሹት ሲመታ ኣይቸው ኣላውቅም

    • @miketube4506
      @miketube4506 День назад

      ያፍራል ሹት መምታት😅

  • @gezahegnbirru6576
    @gezahegnbirru6576 2 дня назад

    እየተሸነፈ እጅ እየሰጠ እንዴት እያሻሻለ ነው የምትሉት እያሻሻለ ነዉ የሚባለዉ ቸልሲ ነው ከመሓል መጥቶ ሁለተኛ የሆነው ከ 6ቱ ውጭ ሲሆን ነው ጥሩ እየሆነ ነው የሚባለው።

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 2 дня назад

    ባክህ ብዙ አታውራ፣ አርቴታ ራሱ ችግር አለበት አጥቂ ሳያመጣ ተጫዋች የሸጠ አሰልጣኝ ነው። ላንተ ሀቨርት ይሻላል ኒኪቲያ? የተሻለውን ሸጦ ደደብ፣ ፈሪ ራሱን የሚንከባከብ ተጫዋች የሚያመጣ አሰልጣኝ ነው እራሱን ማየት የማይችል ነው። አምስት አመት ሙሉ ሲሰራ ቆየ ለውጥ ካላመጣ ይውጣ ዋንጫ የሌለው ክለብ ምንም አይጠቅምም። ስለዚህ out out out Arteta

  • @HamzaaMuhamed
    @HamzaaMuhamed 2 дня назад

    Arteta marxanaw

  • @bedilukucho9717
    @bedilukucho9717 2 дня назад

    Arteta is mentally stunted!

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 2 дня назад

    ከራስህ አውርቶ አደር ጀምሮ ለሸቀላጨብለሀጨ እንደዚአይነት አርእስት አታንሳ

  • @MareyeMandefro-g1t
    @MareyeMandefro-g1t 2 дня назад

    የአርሰናል ችግር ከሁለት አቅጣጫ ማየት የሚያስፈልግ ይመስለኛል። 1. ዋና ቡድን ተብሎ የሚቀርበው ለዋንጫ ተፎካካሪ ሊያደርግ የሚያስችል አቅም የለውም። - ማርቲኔሊ፣ ጀሱስ፣ ካይ ኸቨርት በጣም እጅግ በጣም ችሎታቸው ወርዷል ለቡድኑ አይመጥንም - ዴክላን ራይስ በጣም አቅሙ ወርዷል -ማርቲን ኦዴጋርድ በጣም ጫና በዝቶበታል፣ ተዳክሟል፣ እረፍት ያስፈልገዋል - ሳካ ጫና በዝቶበታል፣ ያለ እረፍት ሙሉ ጨዋታ እየተጫወተ ነው። ወደፊት በጫና ብዛት የአገልግሎት ብቃቱ ሊቀንስ ይችላል 2. ተቀያሪ ተጫዋቾች ብዙ ውጤት የሚያመጡ አይደሉም። በጣም ደካሞች ናቸው። ስለዚህ አጥቂና አማካኝ ተጫዋቾች ያስፈልጉታል። ቢያንስ ሶስት ተጫዋቾችን ማስፈረም ይጠበቅበታል።

  • @tesfayedubale7349
    @tesfayedubale7349 2 дня назад

    awut lemalet baldefrim arsenal wancha endemaybela teredichalew. Yihe demo arteta biweta bay weta gid aysetengim betam tegodichalew be arsenal. Yalefut 2 amet kerben neber endegena ke 0 endemejemer yemiyastela jimaro yelem.

  • @HenokFikadu-r9z
    @HenokFikadu-r9z 2 дня назад

    ለአርሴናል አርቴታ መርጡ አሰልጣኝ ነዉ ግዴታ ተጫዋቾች በጥሩ ያስፈልጉታል

  • @SefadinkedamoKedamo
    @SefadinkedamoKedamo 2 дня назад

    አርቴታ አምስት አመት ቆይቶ ምንም ለዉጥ አለመጠም ነገር ግን አርሳናልን በሚገበ ተፈላሚ አድርጎተል ነገር ግን በዋንጫ ከልተጀባ ለአርቴታ ወስትና አይሆነዉም በአርሳናል ለመቆየት ከፈለገ 9 ቁጥር ከለስፈረመ ለሱ ከበድ ነዉ

  • @segedzeray9854
    @segedzeray9854 2 дня назад

    አርሰናል የ 9 ቁጥር አጥቂ ችግር ጎልቶ ታይቶበታል ኤቨርተኖች ለ14 ቀን ያህል እረፍት አድርገው ነው የተመለሱት አርሰናሎች ግን ተደራራቢ ጫወታ ነበረባቸው ስለዚህ ብዙ የሚያስቸግር ነገር መስሎ አይሰማኝም ሁሌ አርሰናል

  • @abubekermustefa-hh9uy
    @abubekermustefa-hh9uy 2 дня назад

    አርቴታም ይሁን የቡድኑ እስኳድም ይሁን ዋጫ ለመብላት አይታሰብም የባለ ሀብቶች አዋጪ ነው

  • @Abu-Ade
    @Abu-Ade 2 дня назад

    አንተም የአርቴታ አቀንቃነኝ ግትር

  • @Abu-Ade
    @Abu-Ade 2 дня назад

    Out be fast

  • @AbdiiAliiy
    @AbdiiAliiy 2 дня назад

    በቃ ያጋጥማል ብርቅ ነው

  • @miskirdeme
    @miskirdeme 2 дня назад

    አርቴታ አርሰናልን የዋንጫ ቡድን ሊያደርገው አይችልም። ትልቅ አሰልጣኝ ማለት እድሉን በአግባቡ የሚጠቀም ማለት ነው። አርቴታን ትልቅ ያደረገው አርሰናል ነው እንጂ አርቴታ አርሰናልን ትልቅ አላደረገውም።

  • @EngdaBekele-f9f
    @EngdaBekele-f9f 2 дня назад

    አርቴታ አይችልም