አርሰናል ዋንጫ ያሸንፋል"ፔርስ ሞርጋን"/ራሽፎርድ ወደ አርሰናል /ሄንሪ ስለ ማርቴንሊ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 20

  • @HousenTalo
    @HousenTalo День назад +3

    ጨራሽ አጥቂእና የመስመር አጥቂ የሚይገዛከሆነ አርቴታ ቢለቅ ይሻላል

  • @ዝዝዥዥችኅ
    @ዝዝዥዥችኅ День назад

    በትክክል henary

  • @mekuman6138
    @mekuman6138 День назад +3

    አርቴታን ብዙ ጊዜ ዲፌንስ ታደርጋለህ 800m£ ገደማ ወጪ ማድረጉን አትዘንጋ ሌላው ተሰጥኦ ያላቸውን አካዳሚ በርካሽ እና በነፃ መልቀቅ ፣በተጫዋች ፊርማ ስህተት መስራት፣ልዩነት የማይፈጥሩ ተጨዋቾችን አለመልቀቁ ነው።

    • @ETHIOARSENAL1
      @ETHIOARSENAL1  День назад

      ምክኒያቱም እየሰራ ያለዉ ስራ ልክ ስለሆነ🔴 ማርቲን ዙቤንዲን ሲጠይቅ ሜሪኖን ያመጡለት 🔴 ኩዱስን ስንጠብቅ ስተርሊንግን ስላስፈረሙለት ይህ ምርጫ የአርቴታ ሳይሆን የቋጣሪዉ ክሮንኬ ቤተሰብ ስራ እንደሆነ ስላነበብኩ ነዉ ።ወንድሜ💪

  • @ZenebeBoche
    @ZenebeBoche День назад +1

    Marako rashodi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 День назад +1

    ቢያንስ ከነ ማርቲነሊ ይሻላል አሪፍ አሪፍ ሹቶች ያደርጋል

  • @negaberhe2234
    @negaberhe2234 День назад

    100% ትክክል

  • @SafiKald-b2e
    @SafiKald-b2e День назад +1

    አመኑኝ ራሽፎርድ ከመጣ ዋንጫ ኣይበላም በ ግራ መስመር የሚያስፈልገው ራፋኤል ሊያኦ ነው የሚያስፈልገው ለ ኣርሰናል

  • @HansarHansar-v5d
    @HansarHansar-v5d День назад

    arsenall ይመለምለል እንጂ መቼም አየሥፈርምም

  • @NurkiAbdulfatah-o3n
    @NurkiAbdulfatah-o3n День назад

    Rashford ba wusati rasu bi mata Arsenal yasun damozi makfal Yi kabdawal

  • @Kibruman-gj3zx
    @Kibruman-gj3zx День назад +1

    Rashford bimexa arif new ye 9 quxir chigir yifetal inam yihe iwir martrinelli bench hono besu mesmer yicawetal

  • @barkonabate2188
    @barkonabate2188 День назад

    ችግሩ የአሰልኙና የባለቤቶቹ ነው

  • @ዝዝዥዥችኅ
    @ዝዝዥዥችኅ День назад

    Rashford እንደነ ኣያስፈልግም

  • @DesalegnMogos-e7x
    @DesalegnMogos-e7x День назад

    አርቴታ ካልወጣ አርሰናል ዋንጫ አይበላም

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 День назад

    Sterling'ን ለምን እድል አይሰጠውም??🤔🤔

  • @Melkamu-l8l
    @Melkamu-l8l День назад

    Man united amad ale ante azeg

  • @DesalegnMogos-e7x
    @DesalegnMogos-e7x День назад

    ከማርቲኔሊ ይልቅ እስተርሊግ እድል ቢሰጠው

  • @ahmedissaalii7312
    @ahmedissaalii7312 День назад +1

    No

  • @ahmedissaalii7312
    @ahmedissaalii7312 День назад

    Mark Rushford no