መድፈኛዉ 2_0 ዩናይትድ🔴 አርሴናል ስቶክ ሲቲን መስሏል! አጫጭር የዝዉዉር መረጃዎች !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 7

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 14 дней назад +4

    የምታወራውን በትክክል የምታውቅ አይመስልም የአርሰናል ችግር ያለብህ የማአዘን የምታገኘው እንዲሁ አታገኝም ይህ ማለት ላንተበዘፈቀደ የማዘን ምት አይገኝም በማጥቃት ላይ መገኘቱን ያሳይህል ስለማችስተር በምታወራበት ግዜ ጥሩ እንደሆነ ኤቨርተንን ስላሸነፈ ብዙ ማውራትህ ልክ አይመስለኝም እስከመቼ ነው እስኪዋሀድ እየተባለ የምትነግሩን ።

  • @IbrahimMuhammad-nj3bv
    @IbrahimMuhammad-nj3bv 13 дней назад

    ለኡርሴና አጥቂ ነው ያምያስፋልገው

  • @lombebosolomon3225
    @lombebosolomon3225 14 дней назад +1

    Ethio Arsenal Welcome

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 13 дней назад

    በአርሰናል ካይ ሀቨርት ምን እንደሚሰራ አይገባኝም ከመሮጥ ውጪ። መድፈኞቹ ይህን ሰው የሚተካ ያስፈልገዋል።

  • @gezuBitew
    @gezuBitew 12 дней назад

    አጥቂ