ነፍሱን ለማትረፍ ሲል የገዛ እጁን ገዝግዞ የቆረጠው ሰውዬ || አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 42

  • @Mamemegiso
    @Mamemegiso 17 дней назад +6

    ሰቂጣጭ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእንደዚህ ዓይነት አጋጣሚ

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 17 дней назад +2

    ቻምፕ ግን ውስጤ ነህ እርጋታህ ደስ ሲል❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 17 дней назад +1

    ሰላም ነው ቻፒ ሰለምታቀርብልን አዝናኝ ፕሮግራም እናመሰግናለን የሚገርም ታሪክ አቦ ይመችህ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 17 дней назад

    በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 17 дней назад +2

    1ኛ ነኝ ማብራሪያህ ይመቻል ፡ይሔ ታሪክ ፊልም ተሠርቶበታል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ይህ ብርግራም ይመቸኛል በርታ

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 17 дней назад

    ሰላም ቻፕ ስቶሪ ስለምታቀርባቸው ምርጥ ታሪኮች በጣም እናመሠግናለን ።

  • @حياه-ن1غ
    @حياه-ن1غ 17 дней назад +2

    ይሄ ፍልም ተሰርቶበት አይቼዋለሁ ፍልሙ በጣም ነው እሚዘገንነው

  • @samuelalemu5806
    @samuelalemu5806 17 дней назад

    Very interested story, 👌

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 17 дней назад

    Keep it up 👍🏿

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 17 дней назад

    በጣም ጀግና ነው የውሳኔ ሰው መሆን ሁሌም ትርፍ አለው ግን ደሞ ከዚህ መማር ያለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን እንኩዋን ብዙ አንደፍርም ለብቻ መጓዝ መጋኛ ከሚለው ጀምሮ እንፈራለን ግን ባጋጣሚ እንኩዋን ቢሆን ሰው ከቤት ሲወጣ ማሳወቅና ስልክ. መያዝ ጥሩ ነገር ነው አውሬስ ቢሆን የገጠመው 😮

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 17 дней назад

    Waw amazing

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 17 дней назад +1

    ቻፒየ የኔ ፍቅር ❤

  • @ReemWolloywa
    @ReemWolloywa 16 дней назад

    እርቢስሚላህ በጣም ይሰቀጥጣል 😢😢😢😢

  • @Titiytwa
    @Titiytwa 17 дней назад

    ይገርም❤😊

  • @MekdySala
    @MekdySala 14 дней назад

    Sela mwedek new enje yayhut betam yasferale😢

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 17 дней назад +3

    Kkkkkk ፍቅር ያዘሺ 🤣🤣🤣🤣🤣 ስራዉን ይስራበት አደራ አችም እራስሺን አጥፍተሺ የሱ እርህስ ሆነሺ ትቀርቤለሺ 😂😂😂😂😂

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 11 дней назад

    እኔ ታሪኩን ሰምቸ የተረዳሁት ነገር እኛ ኢትዮጵያውያን ደስ የሚለው ነገር እንደዚህ አይነት ልብ ኖሮን እዛ ድረስም ስለማንሄድ አደጋውም ስለማይደርስብንም ምንም መገመት አያስፈልግም

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 17 дней назад

    ዋው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ ልጁ ጀግና ነው አያድርገውና ምርጫ ከሌለኝ አደርገዋለው ያው የሃበሻ ነገር ቀሪ ዘመኔን ቆማጣ መባል ቢሆንም 😂😂😂😂😂

  • @mesimess
    @mesimess 17 дней назад +2

    ፍቅር ይዞኛል ካንተ 🥺

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 16 дней назад +1

      ሥርአት ቀድሜሻለው😂😂😂

    • @semiraumer4051
      @semiraumer4051 16 дней назад +1

      ዚምአትያትም እኔስ የት ሄጄ❤❤❤❤❤

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 17 дней назад

    እናተ ሰዎች ግን ሱስ ሆናችሁብኝ ማርያምን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @HbdHhd-uz2sm
    @HbdHhd-uz2sm 17 дней назад

    Kabadono 😢

  • @Fanawit-f8s
    @Fanawit-f8s 17 дней назад

    ሀይ ቻፒ እኔ ባህረኛ የሆነ ሰው በባህር ላይ በመርከብ እየሔደ የእጅ ጣቱን መርዛማ የባህር እባብ ይነድፈዋል እናም የሰውዬው ውሳኔ አስደናቂ ነበር መርዙ በፍጥነት ደሙን በክሎ ከመግደሉ በፊት ሽጉጡን አውጥቶ የተመረዘ ጣቱን በጥሶ ጥሎ ህይወቱን አትርፏል። ዛሬም ተመሳሳይ ታሪክ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 17 дней назад

    የቀበጡ እለት ሞት አይገኝም ማለት ይሄ ነው😅😅😅

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @hussenmohammed-y5q
    @hussenmohammed-y5q 17 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fasikafasika6683
    @fasikafasika6683 17 дней назад

    ❤😂😢

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 17 дней назад +1

    ቻፒ ዉዴ እንዴት ነህ? ❤

    • @benjatube
      @benjatube  17 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 дней назад

    ጥበብ ወላድ ናት ፤ ባናት ባናቱ እያከታተለች ትወልዳለች ፤ ልጆቿም ብዙ ናቸዉ ። ከበርካታ የጥበብ ልጆቿ መካከል አንዱ ቻፕ ነዉ ። ቻፕ የተስፋ አገልግል ልክ እንደሥንቅ የምንይዝበት ታሪክ ነዉ ጀባ ያልከን ። 6:48 ላይ እጁን ሲሠብርና አንተም ሥታሳየን ከድምፅ ግባዕቱ ጋር ልቤን ነዉ የሰቀዝቀዉ ! ቻፕ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 5 дней назад

      ከዚህ ታሪክ የተማርኩት ነገር ቢኖር የሠዉ ልጅ በቀላሉ ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ ፤ እጅን ሰብሮ በሚገርም *Survival* ውስጥ ማለፍን እና ለአለም ትምህርት መሆን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ትምህርት አለዉ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 5 дней назад

      ክበርልን ወንድማችን በርካታ አስተማሪ ታሪኮችን እንደምታስደምጠን በመተማመን ኹልግዜም ምራቅ መዋጫ ግዜ ሲኖረኝ በወፍ በረር ሥራዎችህን የንስር ታዛቢ ዐይን በመዋሥ እቃኛለሁ ።

    • @benjatube
      @benjatube  5 дней назад +1

      አመሰግናለሁ አምባው፡ ያንተም ስራዎች ሁሌም እንዳስደመሙን ናቸው 👏

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 4 дня назад

      @@benjatube አመሰግናለሁ ወንድሜ ፤ በርታልኝ ግሩም ታሪኮችን ነዉ ዩቱብ ብፉዉ ላይ ጀባ የምትለን ወንድሜ ።

  • @KidistTamiratAlemu
    @KidistTamiratAlemu 17 дней назад +1

    127 hours ከዚህ ታሪክ ነው የተሰራው ማለት ነው

    • @benjatube
      @benjatube  17 дней назад

      አዎ የዚህ ሰውዬ ታሪክ ነው

  • @EdenAberam
    @EdenAberam 16 дней назад

    ፊልም ተሰርቶበታል ይሄ እስቶሪ የቆየ ነው 😂😂😂

  • @ErkiyaErkiya
    @ErkiyaErkiya 17 дней назад

    ❤❤

  • @sararaya158
    @sararaya158 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gizieworkberhanu8837
    @gizieworkberhanu8837 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤