Hi Azebiyie, you have no idea how much I love you and respect you, for me you are no.1 strong, amazing and fantastic journalist, I like Alemayehu, he is the one and only author and I have never and ever miss his interview too, great job and well-done Azebiyie
ሱብሀን አሏህ አእምሯችን በእዉቀት ሲሞላ የተረጋጋን እንሆናለን ከደራሲዉ ላይ እሚታየኝ ይሄዉነዉ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥልኝ ደሥ እሚል እርጋታ ስክንነት ዋዉ መታደል ነዉ። እራሥን ማወቅ
ቃለመጠይቁ እራሱ ትረካ ነዉ። አሌክስ ጀግና
ወሪሳ በግሌ ከአሌክስ መፅሐፎች ብሎም ከምንጊዜም ምርጥ ከምላቸው አንዱ ሲሆን ነገሮችን የሚያይበት Perspective ዘወትር ይደንቀኛል! አሌክሶ Big Respect!
🙏🏾💚💛❤️
Where can I find his books?
Zeraf books is an option i buy books if you are outside Ethiopia and from Berahwi theatre behind bedilu building next to Artistic Printing Press. 🙏🏾
አሌክሶ እንኳን ጽፈህ ቃለ መጠይቅ በራሱ ደስ የሚል መጽሐፍ ነው ሚመስለኝ ስላስነበብከን መጽሐፎች አመሰግንሃለሁ ተባረክልኝ
የአንተ ንግግር ደስ ደስ ሲል እርጋታክ ስክን ስክን ዋው ደስ ይላል እረጅም እድሜ ያልተንዛዛ ተመኘውልክ
"ወደ ሁላ የሚቀር የዘመን ፉርጎ..." የሚገርም ሀሳብ ነው። አለማየሁ ገላጋይ ፀሀፊ ብቻ አይደለም፣ ፈላስፋም ነው ባይ ነኝ። የሀሳቡ ፍሰት ዝም ብሎ እንደሚፈስ ወንዝ ነው። አንዳንዴ ጥያቄ ባይጠየቅና "ይኸው መድረኩ እንደፈለገህ" ቢባል ምን ሊነግረን ይችል ይሆን? በጣም ታናሼ ቢሆንም አግኝቼ ጋሼ ብለው ደስ ይለኝ ነበር....
አሌክሰን እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ደራሲ ነው አምላክ አረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ይሄ የቲክቶክ ትውልድ ግን ምን የህል ያውቀው ይሆን ?
ለማታውቋት ጠያቂዋ በጣም ተወዳጅ ደራሲ ነች አዜብ ወርቁ ትባላለች፣ የአንባቢያንን ጥያቄ ነው እያቀረበች ያለው እና መረዳት ብትችሉ፣ አሌክስ ግን በጣም አድናቂህ ነኝ
እኔ ብቻ ነኝ ግን የአሌክስን ንግግር ምስጥ ብዬ የማዳምጠው።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሌክስ
ኧረ በፍጡም ወንድም ዓለም!!! እኛም ሌሎችም ብዙዎች ይመሰጣሉ!!! አሊያማ ዓለም ባዶ ናት ማለት ነው!
@@uborafilmscommunications9877ooooo
it is all of us, ማን ማይወደው አለ
😊
Jooo. Kkookooooooooookooooooooooooooooooooooooooooo9o9ooooooooooookoooo mo ooooooooooooooooooooooooooooo😊😅😅
ሁለታቹሁም ምርጦቻችን ናቹህ። ረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁላችሁ። አዜብ የአሌክስ የቤቱ እና የአኗኗሩ ሁኔታ ው ስ ጤ ነው የቀረውና ምን ልታደርጊ አሰብሽ!?!?!?
ማጠሩ መርዘሙም አያሳስበኝም ፡ይልቁንም የምናቡ ጥልቀትና ስፋት ፡እንደውም በጥቂት ቃላት ብዙ ጉደይ መነሳቱ ነው እንጂ፡፡ ደረሲ ለአንባቢያን የቤት ስራ ሲሰጥ ደስ ይለኛል ሕይወትን ዕንዲጠይቁ ለህይወት የሚሰጡትን ትርጉም አነዲፈትሹ ሲያደርግ ያ ነው ለኔ ደራሲ …አሌክሶ በርታልን
አሌክስን መስማት ልክ ራሱን ጋሼ እንዳለዉ ንፍስ ያልኖረችበትን ዘመን ያስናፍቃል። የሰዉነት ዉሀ ልክ መለኪያ ቱንቢዎች የአሌክስ አይነት ነፍሶች ናቸዉ።እንደ እሱ ያሉ ጥቂት ሰዎች ባይኖሩ ኖሮ ይሄን በሱፍ የተሸፈነ እሪያ ሁሉ ሰዉ ብለን እንለካ ነበር።ዘላለማዊ ክብር ስብዕናቸው ከፍ ላሉ ሰዎች ሁሉ✋✋✋✋✋✋
አሌክስን ከንጋት እስከምሽት ብሰማው
እማይሰለቸኝ ደራሲ ነው አብዛኛውን መፅሀፍን አንብ ቤያለሁኝ ተባረክልኝ
Alemayehu Gelagay, our hero. Richard Dawkins...
እቶ እሌክስ በጣም እናመስግናለን ይህ የህይወት ግንባታ ነው እንማራለን አይጥፉብን ❤
በጣም የምወደው እና የማደንቀው ታላቅ ሰው አሌክስ ታላቅ ደራሲ
ይኼውልህ እኔም ጎረቤቴ ዋይፋይ ከአካፈለችኝ ወዲህ ነው ያንተን ንግገር ለመስማት አድል ያገኘሁት እንደምግብ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ደስ ይላል አሌክስ አይጠገብም thanks
ጎበዝ ፀሐፊና ግሩም አስተማሪ መሆንህ ችግርና በሽታ የማያስቸግርህ፣ ታታሪ ኢትዮዽያዊ ነህ።
Hi Azebiyie, you have no idea how much I love you and respect you, for me you are no.1 strong, amazing and fantastic journalist, I like Alemayehu, he is the one and only author and I have never and ever miss his interview too, great job and well-done Azebiyie
ይህ ቃለመጠየቅ ስሜት ከሰጠህ የተገለጠልህ ነክ ማለት ነው። ይህ አለም ይለያል በዶማው አትገባም።
ቃለ መጠይቁ አስተማሪም አዝናኝም ነበር። ነገር ግን ጠያቂዋ የተወዳጇን ጋዜጠኛ የወ/ሮ መዓዛ ብሩን የአጠያየቅ ዘዬ እስከ ድምጽ ቅላጼዋ የማስመሰል ነገር አላት። የራስን የተፈጥሮን የአጠያየቅ ዘይቤ ይዞ መቅረብ ደግሞ የበለጠ ይበረታታል።
Gen teru eko new mazan kemesleche
@@dagmawiareaya2203 እኔ ለማለት የፈለግሁት እራስን ሆኖ የእራስን ዘይቤ መጠቀም የበለጠ ተወዳጅም ተመራጭም ያደርጋል ለማለት ነው።
በጣም ደስ ሚል ጭውውት ነው። በርቱ። የምትሰጡት ይስጣችሁ።
Amazing person, 🙏🏾Full of knowledge and wisdom.
Azebiyie, I like and respect Dereje Haile too, for me, you and Derje are no. 1 journalist and I appreciate all
ከፍዬ ለማዳመጥ የምፈቅደዉ ብቸኛዉ ሰው፣ አለማየሁ።
ወይ ጉድ ሰዉ እንዴት ሲፅፍም ሲያወራም እንዲ አፍ ያስከፍታል እንዴ ?
አሌክሶ እንወድሃለን
So humble.
ምርጥ ሰው❤
esti ke 2 belay ye alexn metsehaf yanebebe like
አሌክስዬ ሲናገር መስማትእንዴት ያስደስታል ባካችሁ፡፡ ግን ከበስተጀርባው ያለው instrumental music ትንሽ ምቾት አልሰጠኝም፡፡
1ኛ ነህ ለኔ❤❤❤❤
ከጠያቂዋ የተጠያቂው፤ ከተጠያቂው የጠያቂዋ …. በጣም ቆንጆ ቃለ-ምልልስ
kalemeteykun bemetsihafvmelk bitsifewis Thank you anchin tileyalesh
እሄን ወድም ማርያምን ስወደው ደስስ ነው ሚለኝ እስቲ የፃፈውን መፃፍ ስም ፃፉልኝ 🙏🙏
ዉልብታ
አጥቢያ
ወሪሳ
የብርሃን ፈለጎች
የተጠላዉ እንዳልተጣላ
ቅበላ
ኩርቢት
የፍልስፍና አፅናፍ
የብርሃን ፈለጎች
መልክአ ስብሃት
እኔ ያነበብኳቸው ናቸዉ። በርግጥ ሌሎችም እንዳሉት አዉቃለሁ
መለያየት ሞት ነው
ታለ በእምነት ስም
በፍቅር ስም
በእውነት ስም
ኢህአዴግን እከስሳለው
@@banibani1076 እሺ 🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ አምሰግናለሁ
አሌክስ ኑርልን
በዘመኔ የምወደው የምለው ግሩም ደራሲ አሌክስ
የሰፈሬ ልጅ የአራት ኪሎ አሌክስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ምርጥ ጋዜጠኛ
አዲስ ቃለ መጠይቅ አታቀርቡም ያንኑ ከምትደግሙ🙄አሌክሶ❤
best artist in the world
Egziabher yakbrelen
አሌክስ አንጋገሩ በጣም ደስ ይላል ❤
ዓለም አየሁ ከውስጥህ ❤❤❤
What an amazing author
አሌክስዬ የኔ አንበሳ ሰዎች የሚሉህን በደንብ አጢነው የሚሰጡህ አሳብ አንተን ብለው ነውና ።
BRAVO
አሌክስ በዘመኔ የወደድኩት አስተማሪ ደራሲ ነው።
Amazing ❤❤❤❤❤❤❤
ኑርልን ኣሊክሶ ብዙ ኣንድንማር
ur question is so silly yet he replied amazingly
Who is the interviewer. She insists. Beutiful voice
አሌክስ ከሚጥፈዉ ይልቅ...የመናገር ተስጥኦዉ የበለጠ ይመስጣል!!
The bast
ጠያቂዋ ድምፆ ደስ ሲል. ❤
Azab workiu eko nat
አንደኛ ነህ
አሌክስ ያለ መቋረጥ የምናነበው አንባቢን መያዝ የሚችል አንደበተ ርቱዕ ደራሲ ነው።
አሌክስን በሆነ መንገድ ማግኝት እና መርዳት እፈልጋለሁ
ኤሌxo super
digame nw libel yihe program?
ጠያቂዋ የት ሆና ነው አጎደልሸው
አሪፍ ኢንተርቢ
not bi it is vi
alexo mirti sew❤❤
Alexo betam akerekalew rejim edma
ጠያቂዎ ግን አይገባሽም እንዴ? 😂 አልቋል እኮ አለሽ ምን ጉድ ነው
አጭር ሰው አላለቀም ማለት አይደለም 😊
yene gegina alex messhafin bedebi newu miyanebewu gini derasi mehoni feligalewu
እኔ የምለው እናትዬ አንቺ በሬዲዮ ስትጠይቂ ጋሽ አሌክስ በቲቪ ነው የሚመልሰው
🤣🤣 ነገረኛ
😂😂 በትክክል። ሁሌም እማይገባኝ አቀራረፅ ነው። በዛ ላይ ዘፈኑስ? ጋሼ በቲቪ፣ አዜብ በሬድዮ፣ ኢንስትሩሜንት ድምፅ ደግሞ ከያሬድ ትምህርት ቤት! መደበላለቅ ይሉኋል ይሄ ነው።
Alex wondema abo zemne yebarek
Alex interview jemereke eskemetecheresew eyalekeskuge nw yesemawet lemen ante eko yehagerachen denk lij eko nek yemetenorebeten bat salkut asazenkege ahun lante mehon aketon nw ? gef eko aleben 😢
❤❤❤❤❤❤
ድጋሚ
ብፍፁም የማይጠገብ !!!
ትልቅ መምህር
Gin yesibahat testino alebet inji das yilegnal
አውራ ልስማህ የምትለው በዕውቀት እና በልምድ የዳበረ ሰውነት ያለው ሰው ነው።
DEDEB DENKORO:: MELEMEN YE LE AMARA TSEGANET NEWU:: MAFERIYAWOCH:: TEREG BELACHU KE FINFINE ZUREYA TEFU:: YE JEHER SHEKEMOCH
Wayne Alex ante awura!!! Jesus!!
ገራሚ ስው
ጋሼ አንተ ከንስብሀት ብዙ ነገር ወስደሀል አንተም አጠገብህ አድርገህ እንዳንተ አይነት ፍጠር እባክህ
🥰
ለመርዳት ወይስ ለመጠየቅ አደርቅሽው እንዴ 🙄
Btsema btsema yemayselech mrt sew.. Alex edmiena tiena ysteh
Endet des mtl sew neh.
አሌክስ ይቺ ቲሸርት
የአሌክስ ንግግር አይጠገብም
yhe nege dgami yekerbe new ende??? ere ende adis ye drown atedegagmubn...
አሌክስ! (ጋሼ) ተፈጥረሀል....!
Alex can be called as Artist but others are atlist
Konjo program
ይሄ ባለጌ እግዚአብሔርን እንደ ጓደኛው ነው በአዲሱ "የተጠላው እንዳልተጠላ" በሚለው መፅሀፉ የተሳደበው። እግዚአብሔርን መሳደብ አዋቂ የሚያሰኝበት ዘመን! አፉ ላይ ያለው ምልክት መንፈስቅዱስን ለመሳደቡ የተሰጠው ምልክቱ ነው።
መጽሐፉን ስታነብ አልተረዳኸው ይሆን ? ብዬ ገመትኩ። ስለሰነዘርከው ትችትና በተለይ ዘመን አመጣሽ ባለጌያዊ ይዘት ለተላበሰው የነቀፋ አቀራረብህ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ።
የዚህ ሰው ትህትና ከበሀር ይሰፋል።
አንች ጋዜጠኛ ጤነኛ ነሽ አስሬ ተቀጨ ብለሽ አትጨቅጭቂው አሰልች ነሽ
አንድ ጥያቄ 10 ግዜ ትጠይቂያለሽ?
መዘጋጀት ነበረብሽ ሰነፍ ጋዜጠኛ አትሁኚ
ረጅም እድሜ ለአሌክስ አብርሀም❤❤❤
የሚያፈስ ቤቱን እንዴት መጠገን ይቀተን?
የማስተባበር ተሰፅኦ ያላችሁ አስተባብሩ እና ብናድስለት፣ 50 ሎሚ ለሀምሳ ሰዉ እንደሚባለዉ Go fund me or other ideas pls😍😍
አለማየው ገላጋይ እና አሌክስ አብርሃ የተለያዩ ሁለት ደራሲያን ናችዉ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤