12:53 Well from the dresses you wear I would say it might be a baby boy. Because you wear only one time blue dress and the rest dresses were burgundy, reddish and white there was no pink dress. However no matter what the gender is I pray & wish for you both to have a healthy baby that's the most important thing. On the other hand Bezye yene enat you look so gorgeous, elgant graceful and very classy ❤ You too Seifu look so handsome and graceful & the way your eyes looked at your beloved beautiful wife show how you care & love her. Love you both. Bezye enjoy every minutes of your pergancy it's a blessing. I have only one daughter and I never had the chances to enjoy my pregnancy time so I always regret whenever I think about it so Bezye enjoy it keep shining & smiling. Wishing you all the best to you both. Tebarku and Zemnachu Hulu Yibark!
የአጥር ወፍ አትስማሽ አትስማሽ ድንግል ትቅረብሽ 🙏❤🙏❤🙏❤ልጅ መውለድ የምትፈልጉ በሙሉ ፈጣሪ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
ሴትም ትሁን ወንድ ፈጣሪ የሰጣቹሁን ተቀበሉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
የኔውድእሩቲዬ
ማሻ አላህ ለካ ሁሉም ነገር ይቀየራል የተዘጋ የሚመስለው ለካ ይከፈታል ህይወቴ አለቀለት ብዬ ነበር ያዘነም የከፋውም የመሸ የመሰለውም ነገ ሌላ ቀን እንደሚሆን ተስፋ አደረጉኝ
ዳግማዊት ቤዛ
የፅናት ተምሳሌት
ሴት❤❤❤❤❤
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
አቅፈሽ ለመሳም ያብቃችሁ
ሴትም ትሁን ወንድ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ስወዳችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ የኔ ውዶች❤
የእናንተን ፎቶ እንደማየት የተመቸኝ የለም በጣም ታምራላችሁ I like the photographer too ❤ በሰላም ታቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ
ሴት ትመስለኛለች ቤዝየ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
እንኳን ደስ አለሽ፡እንኳን ደስ አላቹ በስላም የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ እመቤቴ ማሪያም የምትወጅ ቅዱስ ሚካኤል ልጅሽን ያሳቅፍሽ❤❤❤
ያነ ትቶሽ የሄደው የሰፈር ወጠጤ ይህ ሲያይ ምን ይሰማው ይሆን 😂 ቤዚዬ የኔ ሙሉ ሴት እመብርሃን ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርልሽ እህቴ ❤❤ ሰይፈ አንተ መልካም ሰው ምርጥ ባል ሁንላት በህይወት እስካለህ ❤❤
Woddfett new Odwalla yelmme pass is pass thanks god 🎉❤
እዩኝ እዩኝ መጨርሻ ደብቁኝ እንዳያመጣ ብቻ🤷🏽♀️
የኔ ቆንጅ አግዚአብሔር የሰጣችሁን አሜን በሉ
እውነት ለመናገር ዕድል ያስፈልጋል ሁለታችሁም ታምራላችሁ እሱ ደግሞ ትሁት ይመስላል ቆንጆዎች ናችሁ አደራ እንዳታስቀይማት ሲያዩህ መልካም ሰው ትመስላለህ
የአጥር ወፍ አትስማሸ ቤዚዬ ❤❤❤
Beautiful ❤እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆነጆ 🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የመስገን ሰይፈ ለእንተ ያለኝ ክብር በቃላት አይገለፅም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ጤነኛ ልጅ ወልዳችሁ ሳሙ ፆታ ምርጫ የለኝም እንዲሁ ስገምት ግን ሴት መሰለችኝ። በጣም እወዳችሁዋለው ቤታችሁ በበረከት ይሙላ❤❤❤❤❤❤🎉
እመቤታችን ትቅረብሽ የእኔ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ ፍቅር ነሽ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን በመልካምና ፍቅር የሆነ ባል አለሽ እህቴ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤የተባረከ ጤነኛ እድለኛ ልጅ ይአድርግላችሁ
🎉🎉🎉🎉 ሴትም ትሁን ወንድ እርሱ ባርኳችኋልና አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ይደረግልን የም።ትሉ በላይክ እስኪ
እንኳን ደስ አላቹሁ ወንድ ነው መልካም አዲስ አመት ስታምሪ በእርግዝናሽ ወቅት ቅበጪበት ሰይፍሸ ቻለው መቀበጡን እመብርሃን ትጠብቃችሁ ገና ስም እናወጣለንመልካም የተባረከ ቀን ይሁንላቹህ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤዚ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤
Wow ስታምሩ እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ
❤❤❤❤❤❤
እመአምላክ ወላዲተ አምላክ
በሰላም ሁለት ታድርግሽ ቤዚዬ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ኮንጆ ቤዚ የአጥር ወፍ አትስማሽድንግል ትቅረብሽ❤❤❤
አንኳን ደስ አሌችሁ ሴት ብትሆን ደስ ይለኛል ጤነኛ ልጅ ብቻ ይሁን❤❤❤❤❤እመቤቴ ማርያም ሁሌም ከጎንሽ ትሁን❤❤❤❤
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ከሁሉም በላይ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትቅረብሽ ቤዚዬ ሰይፈ እንኳን ደስ ያለህ🎉
እመብራሀን ትሽፍንሽ የሆድሽን ብጀርባሸ ታድርግልሽ ሁሌም ፍቅራችሁ አዲስ ይሁን።
Beza & Seife wishing you all the best in your new journey of life with your new family member baby Girl 🎁❤️❤️
Good Luck 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይሰጣችሁ 🤲🙏❤ በሰላም ተገላገይ ቤዚዬ❤
ሜካፕ ደረት መግለጥ ለጣኦት የተሰጠ የህድ ጸጉር ሆድን ባደባባይ ማስገምገም ይኼ በጭራሽ ካንቺ አይጠበቅም አይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ትልቅ ጸሎት ነው ኹሉም ኃላፊ ጠፊ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው የተሰቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስቡ ።😢
እመቤታችን በሠላም ትጋላግልሽ ቤዝዬና ሴፋዬ ስታምሩ❤❤❤❤❤
እኳን ደስ አላቹህ ዳግማዊ ቤዛን እጠብቃለን
ወንዲ ነዉ አላህ በሠላም የምትወልጂ ያዲረግሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ የኔ ምርጦች🎉❤
She’s the most adorable 🥰 humble 😊 genuine person he’s blessed to have her she’s too
በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ!!
ሴፍዬ ቤዚ ሁሌ ደሥተኛ ያርጋችሁ ልጃችሁን ለማየት ያብቃን ስወዳችሁ ደሞ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ፈጣሪ ጤናማ ልጅ ይስጣችው❤❤❤❤❤❤
አመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ
ደስ ሲል ወልዳቹ ሳሙ
የአጥር ወፍ አትስማሽ ቤዚየ ቆንጆ
እመብርሃን ትቅረብሽ🙏🥰🥰🥰🥰
እማምላክ በሠላም ትገላግልሽ ቤዚዬ❤🎉🎉ሴትም ይሁን ወድ ብቻ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ሰይፍሻ ቤዚዬ❤❤
እንኳንደስአላቹ እመቤቴትቅረብሽ እቅፍድግፍታርግሽ❤❤❤🎉
ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድ ይመስላል በሰላም ተገላገይ
አላህ በሰላ ይገላግልሺ ወንድልጂ
Ambet mariyam basalm taftasha❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳቹህ ሁሌ ሳቁልኝ😊😊😊❤
wend yimeslegnal betam konjo honeshal ina degmo bergizina gize set kehonech wubetishin tiwesdalech wend degmo wubet yisetal yibalal
ye atir wef atismash
ወንድ ነው❤❤❤
wawwww❤❤❤❤❤❤ emabirni teqerbishi yen konjo❤❤❤❤❤
ወንድነው ይህን አቀማመጥ ያስታውቃል🥰🥰🥰
ቤዛ የሴቶች ተምሳሌት ናት ጠንካራ ብርቱ ሥንት ነገሮችን አሳልፍ ለዚህ ያበቃት እግዚአብሔር ይመሥገን የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤
የሰርጋችሁም እንደዚህ ፎቶ ያበዛችሁ አልመሰለኝም😂እመቤቴ ትቅረብሽ ቤዙ ሴት ትመስለኝ አለች😍🙏
let,s go 100k🤣ቤዝየ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
Congratulation guy's 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እመብርሃን ብሰላም ትከገላግልኪ ማዓረይ🙏❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ❤
❤❤❤❤❤masha allah basalam tagelageyi mar
እመቤቴ ማሪያም የሆድሽን በጀረባሽ ታዙረልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤዚዬ እመብርሀን ትቅረብሽ
አመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እናት
ሽንት ስሰጨ ሄመን ሆስፒታል አይቸሽ ነበር። እንኩዋን ጌታ ለዚህ ቀን አደረሰሽ!!! ሸር ብትኑ ግን በዛባችሁ!!!
እግዚሀብሔር ይጠብቅሽ
ጤነኛ ልጅ በመጀመርያ እኔ ሴት ትመስለኛለች ❤❤❤
ጤነኛ ልጅ ይሥጣችሁ ፀሎት ይሄ ነው❤❤❤
አላህ ይርዳሽ
Endat nachu yaw lehulum tenna lejyesetachu wedoche gen set behon des yelale🙏🙏🙏🙏❤️
Congar s and b🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤዝዬ ❤❤❤
መሸአላ ባረክ አላሁ ፊኩም
በሠላም ተገላገይ🌻🌹❤
ቅማሞችዬ ላኛም ሳዚ ቀን ያብቃን አሚን በሉ😢🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Congratulations she is baby girl
እኳን ደስአላችሁ
Masha Allah gen trnzaza 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤መሻአላህ
12:53 Well from the dresses you wear I would say it might be a baby boy. Because you wear only one time blue dress and the rest dresses were burgundy, reddish and white there was no pink dress. However no matter what the gender is I pray & wish for you both to have a healthy baby that's the most important thing. On the other hand Bezye yene enat you look so gorgeous, elgant graceful and very classy ❤ You too Seifu look so handsome and graceful & the way your eyes looked at your beloved beautiful wife show how you care & love her. Love you both. Bezye enjoy every minutes of your pergancy it's a blessing. I have only one daughter and I never had the chances to enjoy my pregnancy time so I always regret whenever I think about it so Bezye enjoy it keep shining & smiling. Wishing you all the best to you both. Tebarku and Zemnachu Hulu Yibark!
ወንድ
ወድ ነው
ቤዚዬ❤❤❤❤❤
መልኳን አጠፋባት ሜካብ
እመብርኃን ትቅረብሽ
የመስክ ፎቷችሁ ላይ ፆታ
ወ ን ድ ነው ብያለሁ ::
ሴት ልጂ ናት 😊😊😊
አኔ ሴት ናት ነው ምለው 🥰🥰🥰🥰
እመቤቴ ትቅረብሽ
ልጆች የፈጣሪ ሰጦታ ናቸው የተባረከ ጥነኛ ደስተኛ ልጅ የሰጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ
እምላችው መውለድ ብርቅ ነው እንዴ የፎቶ ጋጋታ
አረ ፈጣሪ እኔንም ሹፈኝ
ምንምሆነምነ፡ሲጀመርአንቺ፡በሰላምእመቤቴትፍታሽ፡በተርፈፈጣሪየተባረከፍጥረትይስጥሽ፡ሴት፡ወንድየፈጣሪስራነው☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yene tenkara seat wedshalw😢
❤❤❤❤❤
በመጀመሪያስለሁሉምነገርእግዚአብሄርይመስገንጤነኛልጅይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዛሽ እራሴ አደ ቀን ወጉ ይድርሥሻል😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እምቤቴ ማርይም ከጏንሽ ትሁን ❤️❤️❤️❤️🙏🏾
Kongo satlje❤❤❤❤
You are like beza hand some husband and u as well as beautiful
ማሽአላህ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃቹ ቤዝቾ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉