የበዓል ድፎ ዳቦ በኮባ | መቀላቀል ያለብሽ የእርሾና የዱቄት አይነት ‼️የገና በዓል ‼️Ethiopian Gena | Ethiopian Bread
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
ፈጣን | የፆም ምግብ
Join this channel to get access to perks:
/ @yemiten
Join this channel to get access to perks:
/ @yemiten
ሰላም ዉድ ቤተሰቦች ላይክ፣ ሼር፣ ኮመንት ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍👇👇👇👇👌
ruclips.net/video/uDIUHs55L60/видео.html
የቅመሙን አዘገጃጀት እዚህ ዉስጥ ያገኙታል አመሰግናለሁ 😍
ruclips.net/video/-XjC_Rx2zCU/видео.html
አሪፍ ዳቦ እስቲ እኔም እዳቺ እሞክራለሁ ለፋሲጋ ባለሞያነሽ ተባረኪ መልካም በአል
ዋው አንች የሰራሽው ሁሉም ልዩ ነው እጂሽን አይቆርጥመው
አሜን ዘይነብዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@@yemiten ⭐⭐⭐⭐💌💌💌
It looks like original habesha dabo, I will definitely try it. Thanks for sharing
Thank you for sharing yemye 👍🥰
በጣም ያምራል እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
I loved how the recipe used simple ingredients and techniques to create a delicious homemade bread. Thank you for sharing your culinary talents with us.
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ለእዳ እኔም እሞክራለሁ
ጎበዝ ባለሙያ በርቺ ::
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ምጥንዬ 💕👏👏👍👍
ዋው ሰወዳወ ይህንን ዳቡው ከለሮን🎉🎉
that looks so yummy. thank you for sharing
ዬኔ ብጣም ወዳሎ❤❤❤❤❤😊😊
ሄኑ በጣም ቆንጆ😊😊❤
EJASH YIBARKE MALEKAME BAALE YIHUNELESH
Betam lyu new
Gobz leg Tbarki
Amen betam amesegnalehu 😍
ውዴ የተልባ መጠጥ ፆም መግደፊያ ልዬ አሠራር ካለሽ Please ❤
ruclips.net/video/Z9E4QvEdj9A/видео.html ዉዴ በጥያቄዎ መሰረት በዚህ መልኩ ይዤ መጥቻለሁ ይወዱታል አመሰግናለሁ 😍
በጣም ያምራል አጃ ማለት ኦትሚሉን
ነው?
አዎ አመሰግናለሁ 😍
Can you tell me the speed of the machine? Thanks
Hamilton Beach Electric Stand Mixer, Dough Hook, speed 1 , thank you so much !!
ቆንጆ መልኩ እራሱ ያምራል
መፍጫውን ከየት ገዛሽው ?
ሊንኩን እባክሽ የኔ አጃ በደንብ አያደቅም
አመሠግናለሁ።
Amazon ነዉ የገዛሁት ሊንኩ ይኸዉ በጣም አመሰግናለሁ 😍
www.amazon.com/Electric-LINKChef-Capacity-Detachable-Stainless/dp/B07DXFS43F/ref=mp_s_a_1_15_sspa?crid=26L5FSMOOCG71&keywords=links+chef+coffee+grinder&qid=1681337188&sprefix=links+chef+coffe+gri.der%2Caps%2C97&sr=8-15-spons&psc=1&spLa=ZW5jcnlwdGVkUXVhbGlmaWVyPUEySkpNWURFMEJFVkRZJmVuY3J5cHRlZElkPUEwNDk2MDU2MTQ0Wk1PV0s3QjFFUyZlbmNyeXB0ZWRBZElkPUEwNzgyMTcxMUpEWFBFTFZFVUVXNiZ3aWRnZXROYW1lPXNwX3Bob25lX3NlYXJjaF9hdGZfbmV4dCZhY3Rpb249Y2xpY2tSZWRpcmVjdCZkb05vdExvZ0NsaWNrPXRydWU=
ቅመሙ ምንድነው?
የቅመሙን አዘገጃጀት እዚህ ዉስጥ ያገኙታል አመሰግናለሁ 😍
ruclips.net/video/-XjC_Rx2zCU/видео.html
ማቡኪያሽን ማሽን ስሙ ምን ይባላል ጥሩ ከሆነ ለመግዛት ነው የዳቦ መጋገሪያሽንም please
በጣም ምርጥ ነው ጊዢው
የማቡኪያዉ ስም Hamilton Beach Electric Stand Mixer ይባላል የእኔ አነስ ያለዉ ነዉ 4 quart መጠኑን የምትፈልጊውን አይተሽ ግዢ የእኔን ሊንክ ይህ ነዉ
www.amazon.com/Hamilton-Beach-63390-Stand-Mixer/dp/B00JR5AAYU/ref=mp_s_a_1_3?adgrpid=127617384905&hvadid=557385824339&hvdev=m&hvlocphy=9007575&hvnetw=g&hvqmt=e&hvrand=15569081937455671146&hvtargid=kwd-918720840892&hydadcr=14857_13353758&keywords=hamilton+beach+mixer+7+speed&qid=1681478940&sr=8-3