በዓልን ጎዳና ላይ በደማቅ ተከበረ🙈💕💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 3,3 тыс.

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Год назад +484

    አቤት ውበት እነዚህ ልጆች የፍቅር ተምሳሌት ትንሿ ኢትዮጵያ ናቸው 💚💛❤. እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍

  • @GiasBd-zt2sx
    @GiasBd-zt2sx Год назад +218

    ሠወችየ መቶ ሺ ገብተናል እልልልልልልልል 😂😂😂 የመዳም ቅመሞችየ አላህ ያልታሠበ እደራ ይስጠን ያረብ ❤❤❤

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 Год назад +4

      😂😂😂አሜን እራችንም እንደማመር

    • @judjjd644
      @judjjd644 Год назад +6

      ገና እንቀጥላለን ከዚህም በላይ ይገባሉ❤❤❤❤❤❤

    • @GiasBd-zt2sx
      @GiasBd-zt2sx Год назад

      @@mastwalebezabh2349 እሽ የኔ ቆጆ

    • @GiasBd-zt2sx
      @GiasBd-zt2sx Год назад +1

      @@judjjd644 የምር በዚህ አያያዝሞ ነኩት በይኝ 🌹

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Год назад +2

      አወገብተናልይቀጥላል

  • @thut-x8r
    @thut-x8r Год назад +19

    ውይ እነዚህ ልጆች በጣም የሚገርሙልጆችናቸው የፍቅር ተምሳሌት ከሀጢያትበቀር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @myfano
    @myfano Год назад +108

    በውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ችግሩ የኛ ሰው ፌመስ ሲሆን ሁሉንም ያቆመዋል በዚሁ ቀጥሉበት መልካም ነገር ለክፉ ቀን ስንቅ ነው እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በአለም ላይ ያላችሁ ተዋህዶወች ✝️💖🤲✝️❤️❤️💖💖

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Год назад +1

      ዴምሪኝ የኔ ውዲ

    • @kubra-n3l
      @kubra-n3l Год назад +3

      በጣም ትክክል ፈጣሪ አይቀይራቸዉ❤

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን

    ልጆችየወደፊት የአገር ተረካቢዎች ናቸው ለእናተም አምላከ ቅዱሳን በወጣ ይተካልን❤❤❤❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 Год назад +4

    በመጀመሪያ ደስስ ብሎኛል 100 ሺ ስለ ገባህ ከዚ በላይ ይገባሃል ሲቀጥል ደሞ ፍቅር ናቹ ❤አብርሽ 100ሺ ገባህ 50ሺ በሩታ ወዳጅ ነው የገባህ አመስግናት ጀግና አስተዋይ ረጋ ያለች ልዩ ሴት ናት ተንከባከባት ❤❤❤❤ሪከድ ነው የሰበረች የኔ ልዕልት ❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Год назад +381

    ኮንግራ እንኳን ደስ ኣላችሁ የጋሽየ ልጆች በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር 100k ገብተዋል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በደስታ ብዝት ልሞት ነው ከዚህ በላይ ይገባችዋል የኔ መልካሞች💚

    • @AaA-co4xh
      @AaA-co4xh Год назад +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Год назад +1

      ❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Год назад +5

      አብሽር የኔ ዉድ ከዚ በላይ ይገባዋል መልካም ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад +5

      ከዚበላይ ይገባቸዋልልል❤❤❤

    • @Tse-የእሩታዬ
      @Tse-የእሩታዬ Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 Год назад +88

    እደሙቤ ያለ ምርጥጓደኛ ይስጠን ምርጦች እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Год назад

      አሚን ንፁ ልብ አለዉ❤❤❤❤

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 Год назад +30

    እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    አብርሽ ደስ ብሎናል ለተቸገረ ማብላታች ፈጠሪ ይጠብቃችሁ በወጣ ይተካ

    • @HayathAbashi
      @HayathAbashi 11 месяцев назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @ndn9008
    @ndn9008 Год назад +13

    ከክፉ ነገር ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ በናት ፍቅር ድፍት ልል ነው ደግሞ 100k ገብታችኋል ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    100k ገቡ ገቡ ገቡ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይከልላቹ በርቱ የኔ ቅመሞች ❤👍

  • @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ

    ሙቤ የኛ የዎህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረሰህ የኛ ውቦች የጋሺየ ልጆች ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rishansolomon9726
    @rishansolomon9726 Год назад +90

    እግዚአብሔር ከጎደና ኣንስቶ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ የኔ ምርጦች በወጣ ይተካላቹ 🎉🎉🎉🎉

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይባርካቹ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል ይሁንላቹ

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif Год назад +1

      ማሻአላህ

    • @gelane3797
      @gelane3797 Год назад

      ❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 Год назад +153

    የጋሽዬ ልጆች ከልቤ የምወዳችሁ በምክንያት ነው ደሞ ሩቲ እና ሙቢ የቤታችሁ ድምቀት ሆነዋልና አይለያችሁ ሩቲ እና አብርሽ መጨረሻችሁ ይመር
    አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ መቶ ሺህ ገባህ ገና ሚሊየን ትደርሳለህ በርታ በዚህ ጥሩ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ በወጣ ይተካ ብለናል❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Год назад

      ማሬዋ ዴምሪኝ😢

    • @ሰሚራሙሀመድ-ኈ6ሸ
      @ሰሚራሙሀመድ-ኈ6ሸ Год назад

      ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህደሞ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ፍቅራችሁንም አላህይጨምርላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 Год назад

      ​@@ሰሚራሙሀመድ-ኈ6ሸበጣም ወላሂ አሚንንን አላህ ያስደስታቸው ያርብ 🙏

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn Год назад +2

    የምር እናተ አለማድነቅ አይቻልም እንደናተ አይነቱ ያብዛልን ምርጥ አስተዋይ ናቹ 🥰🥰🥰🥰

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +79

    ዋው ደሞ እደት ነው ያማረባችሁ የኔ ውዶች ይሄን ፕሮግራም እዳዘጋጁ የረዳችኋቸው ልጆች በወጣ ይተካችሁ የእውነት ጥሩ ስራ ነው የስራችሁት❤❤❤❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር

    እኔ የናንተ ፍቅር አዝሮ ሊደፍኝ ነው የመዳም ቅመሞች ለኛም እንደዚህ ያለ ፍቅር ይስጠን እንኳን ደስ አላችሁ ❤️ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እንወዳችኃለን❤️❤️❤️

  • @Adunegn
    @Adunegn Год назад +1

    በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህ አስብ ነው አብርሽ ጉበዝ ነህ ያሳብህን ያሳካለህ ከነጓደኞችህ ደስ ስትሉ😊

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 Год назад +45

    ማርያምን ደስ ስትሉ በወጣ ይተካ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ውዶችየ ❤❤❤❤የአመት ሰው ይበለን ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልን

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Год назад +71

    የተራበን የምናበላ የተጠማን የምጠጣ ያድርገን የተቸገረን የምንረዳ የታመመን የምደግፍ😢አሚን በሉ ያልታሰበ በረከት ፈጣሪ ሁላችንም ቤታችን ዉስጥ ይግባ🎉🎉❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +8

    ክብር ሁሉ የሰላም አለቃ የሆነው❤ ለኢየሱስ❤ ይሁኝ
    ❤❤❤ኢየሱስ ዘመናቹ ይባርከው በብዙ ተባረኩ❤❤አብርሽዬዬዬ❤❤ሩታዬዬዬ❤ኤፍዬዬዬ❤ሀይሚዬዬዬ❤ውዶች❤ኢየሱስ❤❤መልካም❤ከፍታ❤ያዘጋጅላቹ❤ምታርፉበት ❤

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ
    @ሠአዲነኝየመርሳልጅ Год назад +17

    አቤት ውበት ምርጦቻችን የፍቅር ትምሳሌቶች የጋሽዬ ልጆች 🎉🎉🎉❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Год назад +34

    ወዉ ልጆች የሚያበላ ሰዉ ትልቅ በረከት ነዉ እግዚሀብሄር ይባርካቹ ስቦንሰርም ያደረገዉ የምግቡን ወጪ ችለዉ ያወጣቹ ይተካላቹ የ ኤቢ በተሰቦች እግዚሀብሄር ይስጣቹ ተባረኩ👏🙏👍

  • @OMJantiomJanti1122
    @OMJantiomJanti1122 Год назад +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከምንም በላይ የልጆቹ ደስታ ብቻ ቃል አጠረኝ እናንተንም አላህ ያስደስታቹ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +13

    ይህን ላደረጉ እህታችን ወንድማችንን የነፍስ ዋጋ ያድርግላቸዉ እመቤታችን በያሉበት ትጠብቅል❤❤❤❤

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 Год назад +17

    መታደል ነው ማርያምን አሁን አርብ አገር ነኛ ግን የወደፌት አለማየ የኔ ቢጢወችን ማገዝ መርዳት ሰለምፍልግ ምኞትሽ ይሳካልሽ በሉኛ በማርያም እዳታልፉኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KemiMidi
      @KemiMidi Год назад

      ያሳካልሽ ውዴ❤❤❤

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Год назад

      ያሳካልሽ ውዴ 😍😍😍

    • @yezinamulumengsit771
      @yezinamulumengsit771 Год назад

      ያሳካልሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤

    • @فيصةن
      @فيصةن 8 месяцев назад

      ያሳካልሽ ዉዴ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Год назад +6

    የጋሽየ ልጆች አሜን እንኳን አደረሠን አያልኩኝ አብርሽየ የአባታች አብርሐምን ስራ ስለምሰሩ በጣም ደስ ብሎናል አምላከ አብርሀም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይሔን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ እህትና ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን

  • @akezaaberha3502
    @akezaaberha3502 Год назад +17

    በወጣ ይተካላቹሁ ልዩዎች ❤❤❤❤❤ የሰዎን ደስታ እንደ ማየት የምያስደስት ነገረ የምና ከዝህ በላይ እንድታረግ እግዝአብሔር ያግዛቹሁ

  • @ekruYouTube
    @ekruYouTube Год назад +23

    ሙቤ የሰው ልክ ሰወደው
    ሁላችሁም ታምራለችሁ ኢትዮጵያን በናተ ውሰጥ እናያታለን እድሜ ይሰጣችሁ በቅርብ እመጣለሁ ወደ ኢቶ እደማገኛችሁ ተሳፋ አለኝ🥺💞💞🎉🎉🎉🎉🙏

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Год назад +6

    ወይኔ በወጣ እግዚአብሔር አምላክ ይተካልን የጋሽዬ ቤተሰብ ሁሊፋችሁም እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ የላመት ሠው ይበላችሁ አበርሽ እሩታን ማህተብ አንድታስር ንገራት ❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +47

    ለሰጪው የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው እናንተምየድካማቹ ዋጋ እግዚአብሔር ይቁጠርላቹ❤❤❤

  • @millionbesene3983
    @millionbesene3983 Год назад +27

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት
    በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤😍
    መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤😍❤😍🙏

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Год назад +7

    በወጣ ይተካ እንደናንተ አይነቶችን ሀገራችን ያብዛና ይሙላልን ደሰ ሰትሉ አሰተዋዬች 🥰🥰🥰🥰

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Год назад +19

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ አቤት ውበት የፍቅር ተምሳሌት ሙቤ ደስ ሲል ተባረክ እውነት ከዚህ ቤተስብ ብዙ ነገረ ተምሪያለው

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 Год назад +14

    የማው ግን እነዚን ቤተሰብ የሚወድ በተለይ በዛሬዋ ለቀን ሙቤን አብሯቹ ስለተደሰተ ደስ ብሎኛል ደስ ያላቹ እንደኔ ❤❤❤❤👍👍👍

  • @jeddahhamra9204
    @jeddahhamra9204 Год назад +18

    እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሰችሁ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔ ማሮች 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Mariam-ht2xb
    @Mariam-ht2xb Год назад +16

    ያረብ አገራችንን ሰላም አውርዲልን ሥታምሩ እስኪ የሙቤ አዲናቂወች አሣዩኝ በላይክ❤

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Год назад +21

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ሁሌም አያሳጣችሁ መልካም በአል ❤❤❤

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ

    እፍፍፍ እንደት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ በፍቅር በዴስታ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤ ልጆቹንም ከዚህ ሂወት ያውጣቸው❤😢 ያረብ የኔም ምኞት የተራቡን ማብላት ማልበስ መዳበስ ምኞቴ ነው ሁላችንንም ለሀገራችን አብቅቶ ለዚህ ደስታ ይወፍቀን እኛ የስደት ከርታቶችች😢😢😢😢

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 Год назад +19

    ❤ሩታ መሀተብ ትሰር የምትሉ👍

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ፅድት ያለ ምግብ እድህ ነው የኛ እቁወች እምወዳችሁ በምክንያት ነው

  • @lubaba355
    @lubaba355 Год назад +1

    ሳቅ በሳቅ ይሁን ኑሮአችሁ ልጆች ጠግበው ሲስቁ እንደት ደስ ይላል በአላህ እኔስ መቼ ነው እንድህ ራሴን ችዬ የቲሞችን ሚስኪኖችን የማበላው😢😢

  • @galtigray1251
    @galtigray1251 Год назад +6

    ዋው እንዃን በሰላም መጣቹ ቃል የለኝም በቃ የዓመት ሰው ይበለን ለናንተ ደሞ የልባችሁን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እዴሜ ጤና ይስጣቹ የምወዳቸው♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Год назад +10

    ዋው ይች ነች ኢትዮጵያ ለዚች አገር ታድያ ጦርነት ይታዎጅባት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ላስራት አገርሽ ሰላምን አጭልን ❤❤❤❤❤❤ተባረኩ የጋሽዬ ቤተሰቦች ሙብዬም እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 Год назад

    ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ነው አምሮባችኃል አሁንም በሁሉ ነገር ጌታ ይቅደምላቹ ያብዛቹ ለበረከትም ሁኑ የተፈተነ ሰው ለሌሎችም ይራራል

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Год назад +5

    ውብ ልዬዊች ፍቅር በእውነት ልዬ ናችሁ የልጆች አዋቂ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ይሄን ኘሮግራም እንዲካሂድ የረዳችሁ በወጣ ይተካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt4672 Год назад +5

    እናተን ያለ ማድነቅ አይቻልም 😢አስተዋይ ናችሁ የጋሽዬ ልጆች እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ለሰጭዎቹም በወጣ ይተካላችሁ ❤❤❤የሰው ደስታ ማየት ከምንም በላይ ያስዳስታል😢😍😍እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን ለመስጠት🤲😢✝️

  • @RahmaMehamed-y4d
    @RahmaMehamed-y4d Год назад +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ስለገና ብዙም አላቅም ግን ደግነት ለራስ ነው ማሻ አላህ. ልጆቹን ሳይ የለሌ ስሜት ነው የተሰማኝ እናተም አምሮባችሀል ሙቤም እደዛው ❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ

    ማሻአላህ የተራበን ማብላት ምንያህል እድለኝነት ነው ጎበዙች ❤❤❤❤ እኛንም የተራበ እምናበላ ያርገን የኔምርጦች ❤❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ Год назад +12

    ዛሬ የሌለ እምር ብሎባችኋል በስመአብ ይለያል ❤ አብርሽ በፈጠረህ ለሩታ እንዳንተ ያለ መስቀል አድርግላት 😢

    • @yezinamulumengsit771
      @yezinamulumengsit771 Год назад +2

      አወ አብርሽ ሩታ እና ሀይሜ መስቀል አስደርግል ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ❤❤❤❤❤❤❤ ስወድህ እኛም ሁሌ ከመፃፉ እንረፍ

    • @menbi16tubee
      @menbi16tubee Год назад +3

      ​@@yezinamulumengsit771 ቆይ ለምን አያደርጉም ሰው እንዴት አለማህተብ አገታቸው አያስጠላቸውም 😢

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ

    ውይይይ መባረክ ለሠጭዎች እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ገንዘባችሁን ይባርክላችሁ አብርሽ ከነቤተሠቦችህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @kasi5532
    @kasi5532 Год назад +11

    የጋሽዬ የልጆች ስወዳችሁ አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ሳቅታዎች ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Год назад +36

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እንደአብርሽ እና እንደሩታየ የእዉነተኛ ፍቅር ያድላችሁ😢አሚን በሉ ከስደት ይገላግለን ሀገራችን ኢትዩጵያን ሰላም ያድርግልን😢😢😢❤❤🎉🎉

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Год назад +7

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ ለልጆቹም እግዚአብሄር ከጎዳና ህይወት ይታደጋቸው❤❤❤

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 Год назад +25

    አብርሽ እንኳን አደረሳችሁ ጋሽየንና ማዘርን እንኳን አደረሰሳችሁ በልልኝ ። አብርሽ 100ሺ ገብተሀል ለሩታ በል ቀለበቱን ግዛ 🎉

    • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
      @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ Год назад

      Awo👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @JamilaAdam-l5e
      @JamilaAdam-l5e Год назад +1

      ወላሂ ትናት አንድ ቀረው ቶለሙሉትና እንረፍ ብየ ነበር በጣም ጓጓሁኝ

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Год назад

      ትዛዝ አበዛችሁ

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Год назад

      ዋውውው ያምራን በወጣ ይተካ እውነት መምረጥ ነው እዴት ደስ ይላን የኔ ማሮችን ማሳዘናቸው ሁላቹሁንም ፈጣሪ ውለታቹሁን ይክፈላቹህ ሩታየ ውዴ ሀይሚ የኔ ጩጨ አምሮባቹሀን ሁላቹሁም በተረፈ ውድድድድ❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Год назад +6

    ዋው በጣም ደስ ይለል
    ጋንዛብ የሰጡት ወንድማችን እህታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥችሁ❤❤❤❤❤ እሽ ብለችሁ የዘገጅችሁ አብርሽ ሩታ ሃይም ኤፍሬም ሙቤ እግዚአብሔር ዘመንችሁን ይበርክ ስዋድችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ሩታ ፍልቅልቅ ደስይላል ከአመቱ ሰው ይበለን እግዚአብሔር ይስጣቸው እናተንም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ተባረኩ😊😊😊😊😊

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Год назад +646

    በወጣ ይተካችሁ ማሻአላህ ❤️🙋እኔስ መቸ ይሆን ኤፍሬምን ከቤተሰብ የማስታዋውቀው ቡታ ጅራ ህጀ ኡኡኡ ማለቴ አልቀረም ዲምፆ እድቶኑኝ ቤተሰብ 🙈አምልጭ ኢኩ😀🤗

  • @empeta8373
    @empeta8373 Год назад +19

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እቁ በቤስብ እመብርሀን የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ❤❤❤❤

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ Год назад +1

    ሩታ እና ሀይሚ ማህተብ ባንገታቸው ያረጉ የምትሉ ላይክ አርጉ👍👍😘😘😘🙏

  • @kasech1152
    @kasech1152 Год назад +7

    ቃል የለኝም በቃ የዓመት ሰው ይበለን ለናንተ ግን በቃ የልባችሁን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ ❤❤🙏

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +9

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የተባረኩ ቤተሠቦች አቤት ስነስርአት አቤት አስተዳደግ አቤት ክብር ለሠዉ አቤት አለባበስ ብቻ ቃላት አጣዉላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ማሮቸ አይለያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ አባየ እማየ እንኳን አደረሳችሁ ቤተሠብ በሙሉ ወገኖቸ ፍቅርን ያድለን💒✝️🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🙏🙏🙏

  • @HanaHana-pn5qp
    @HanaHana-pn5qp Год назад +1

    የ ዓመት ምርጥ ምርጥ ልጆች ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሺ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Год назад +6

    በወጣ ይተካ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ አላህ ያስደስታችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +16

    ተባረኩ ይህን ማድረጉ ሀገርን መርዳት ነው።💚💛❤🎉🎉

  • @misrach2350
    @misrach2350 Год назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በውጣይተካ፣አምሮባቿል❤
    እግዚአብሔር አምላክ እኛንምለሀገራች፣ያብቃን😢😢❤

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    እግዚአብሔር የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤❤❤

  • @mmkksara434
    @mmkksara434 Год назад +44

    ውይ ሥታምሩ በተለይ ሙቢ ይለያል የምር እውነተኛ ሠው🙏🙏🙏እኳን አደረሣችሁ👌በረከት ይሙላ በቤታችሁ

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Год назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የኔ ጌታ የድግል ማርያም ልጅ ተመስገን ልን የኔ ዉዶች እናተኮ ልዩ ናችሁ የኔ መልካሞች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Год назад +18

    እንኳን ደህና መጠቹ የአብርሽ ቤተሠቦች ስተምሩ ሰለመቹ ይብዘ ተበረኩ እድሜነ ጤና ይስጠቹ የኔ ሱሶች ከዚያም የበለጠ እንዲትሰሩ አለሀ የርገቹ

  • @AaT-b1h
    @AaT-b1h Год назад +8

    ቃል ኣጣሁላቸው ለናንተ የምገልፅ ምርጦችየ ተባረኩ በወጣ የተካላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትለያላቹ የጋሽየ ልጆች አኛም በጣም በናንተ ደስተኞች ነን ኣብርሽየ ትልቅ ሶው ተባረኩኩኩኩ❤❤❤አንደት ደስስስ ይላል የሶው ደስታ በማየት

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Год назад +2

    የሰጣችው መዳናለም ጨማምሮ ይስጣችው እመቤቴ ያምላክናት ከዚህ ህይወት አውጥታ የራሳችውን ነገር ትስጣችው ደግሞ እኮ ሲያምሩ❤❤❤

  • @yimerfatumayimer
    @yimerfatumayimer Год назад +23

    ሀይማኖት በፍቅራ አንደነት ከነዚህ ልጄቸ ተማሩ❤❤❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Год назад +1

      ማሬ ዴምሪኝ

    • @eexx6394
      @eexx6394 Год назад

      ​@@SebrinaTube-አወ ከምረ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Год назад +9

    የጋሽየ ልጆች ቅን ልብ ያላችሁ በወጣ ይተካ እንዴት ደስ ይላል 🎉🎉🎉

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +9

    አብሪሽ እና ቤተሠቦቹ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ እንደት ደስ እንዳለኝ ልጆቹ በልተው ሲጠግቡ ሳይ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад +4

    ዋዉ በምንቃልእንግለፃቹ ወጣትነታቹ በፈጣሪቤትይለቅ ለምልሙ በዘመናትመካከል ፈጣሪ ምትሠጡትአያሣታቹ ተባረኩእኖዳቹዋለን በጣምነዉደሥያለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgyfhj3487
    @dgyfhj3487 Год назад +10

    የኔ ባለማቷቦች ፈጣሪ ዘመናቹ ይባርክላቹ በወጣ ይተካላቹ ሙቤ እዉነተኛ ጓደኛ❤❤❤

  • @aminamohammed7825
    @aminamohammed7825 Год назад

    መሻአላህ መሻአላህ የሠጠ ይሰጣል መልካምነት ለራስነው የኢትዬ መልካሞች ምን አለ ሁሉም እንደእናተ ቢሆን ደስስስስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Год назад +13

    ጌታ ይባርካችሁ የምር በጣም ነው ደሰ አለኝ እናተንም ተባረኩ የጋሸዬ ልጆች ❤❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Год назад +14

    እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያርግላቸው እናተም ፈጣሪ ይባርካቹ መልካም መስራት ለራስ ነው አብርሽዬ❤❤❤❤❤

  • @TigistZiyad
    @TigistZiyad 6 месяцев назад

    Zemenachu, destachu, fikrachu edimeachu,beka hule negerachu yibarkew geta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉I ❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እንካን ደስ አላችሁበመጀመሪያችሁ በአል በበጎስራ መጀመር ቀላል አይደለም ፍፃሜአችሁ ያሳምርላችሁ እሩታዬእና አብርሽ በጣም ደስስስስይላል እግዚአብሔርይስጣቸው እፍፍፍፍፍፍፍከዝህ የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም እድሜአችሁን ዘመናችሁን በሙሉ ተደሰቱደስስስስስስስስስስብሎኛል

  • @saram5639
    @saram5639 Год назад +5

    በውነት ለእናተ ቃል የለኝም የእግዚአብር ጥበቃ አይለያቹህ 🙏 እሩታ እና አብርሺየ እንኳን ደስ አላቹህ መቶሺ ሰለገባቹህ ደሰ ብሎኛን 👍

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu Год назад +7

    መላው የክርስትና ተከታዩች በሙሉ እንኳን አደርሳችሁ መልካም በአል ብለናል ደስ ይላል ይልመድባችሁ

  • @madinahussien1348
    @madinahussien1348 Год назад +6

    ምርጥ ቤትስብ ወጣ ይተካ አለህ ትልቅ ደርጅ ያደርሳችሁ የኔውዶች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Год назад +5

    ተባረኩው የልጅ አዋቂዋች ዋው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤ ፉቅር የሆናቹሁ

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p Год назад

    አብርሽ መቶሽ ገብተሀን መቸነው የምታዝናናቸው ወድም እናእህቶችህን እና አሁንም ሁለትመቶ እናስገባሀለን ወድሜ 200k❤❤❤❤❤

  • @werkinshshemu9288
    @werkinshshemu9288 Год назад +17

    ዋዉ ዋዉ እግዚአብሔር አይለያቹ ለዘላለም ሕይወት ውብ ቤተሰቦች እንኳን አደርሳቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹❤😍😍😍😍😍

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Год назад +5

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር በወጣ ይተካቸው አብርሽ ሁላችሁም የጋሽዬ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ ሙቤ ያገልቢ ስወድይ❤ የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን🙏🙏🙏🙏

  • @meredia5046
    @meredia5046 Год назад +1

    ሙቤ ግን በንደዚህ ቦታ ባትገኝ ምክንያቱም አላህ አልተወለደም አልወለደም የተወለደ አምላክ የለንም ጓደኝነት ሌላ ነው ሃይማኖት ሌላ ነው 😊

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 11 месяцев назад

      ተወለደ አላለም አብሮ ዲሀን አበላ እንጂ

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 Год назад +7

    በወጣ ይተካ እንኳን አደረሳችሁ ማርያምን በጣም ደስስስ ሲሉሉሉ ተመስገንንን😍😍😍😘😘

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 Год назад +13

    እንኳን ደና መጣችሁ የጋሽየ ቤተሰቦች ፍቅር ናችሁ አይለያችሁ

  • @venusgebermeskl1114
    @venusgebermeskl1114 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤I love you guys zemenachu yebark egeziabehir yesetachu mertoch nachu

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij Год назад +11

    እንካን ለገታቺን ለመዳንታቺን ልየሱስ ልደት በል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለመላው ለ ክርስትና ተከታዮች ወይኔ ደስ ስትሉ 🙏🙏🙏🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Год назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበዉን ደስታ ይስጣችሁ ሌላምንማለትአልችል ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ጌታዬ ለዚህ ነገር ዬተባበራች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያላሰባችሁትን ሲሳይ ይስጣችሁ❤❤❤አብርሽ እናተም ተባረኩ❤

  • @Tube-bw4fr
    @Tube-bw4fr Год назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ 100ሽ ገባችሁ አብርሽ በል ቃልህን ጠብቅ 😂ስቀጥል ይመቻችሁ ደስትላላችሁ

  • @Teshe1998
    @Teshe1998 Год назад +5

    ዋው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ. ከሰው ዘንድ ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ ታገኛላችሁ

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh Год назад

    ዋዉ ቃል የለኝም የምር በደስታ ብዛት በጣም ነዉ ያስለቀሳቹን የኔ መልካሞች እኖዳችዋለን ❤❤❤❤

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ

    አላህ ይጫምርለቹ በወጣ ይታካ የወጣት ታምሳሌት ነቺ ሪታዬ ሀይሚ ሁለቹም❤❤❤❤❤❤❤❤