I have been told to go to and attend your show so many times. But I couldn't b/se of Khat addiction. But now I am glad I found your you Tube channel accidentally and subscribed. Thanks I really like your show
dreams,thats why i appriciate u, u dont olny teach u also make it practical and that is what evryone is wondering for we all listin motivatinal video eko but we can't start the work.
Automatically red color is stopped sign or your in danger area by doing that so anything stop you to be come who you are it need to be stopped you promised to yourself 🛑
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ኑርልን እውነትህን ነው አመሰግናለሁ !!!!!
ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ፣ዴቭ እናመሰግናለን በአካል ተገኝቼ ይህን ስልጠና እስክወሰድ በጣም ፍላጎቴ ጨምርዋል ።
ድንቅ ሰው ወንድማችን.ዳዊት እናመሠግናለን
አቤት አስተሳሰብ የድንቅ ሰው ቃላት
የሺ ዘመን ጀግና ወንድማችን ዳዊት
❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ምክር ነው የምትለግሰን እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ለኝም ማስተዎልን ያድለን አሜን ፫
አንተን በመከተሌ በራሴ ኮራው 🙏🙏ብዙ ላዉጥ በራሴ ላይ እያየው ነው በፊት ምንም confidence አልነበረኝም አሁን ግን ስለምንም ነገር ግድ የለኝም ቅድሚያ ለራሴ ነው ግዜ ምሰጠው 💚💛❤
ከጣም እናመሰግና እምታስተምራቸ ልዪ እና አስተማሪ ናቸው አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ብዙ ተቀይሬበታለሁኝ ❤❤❤
ድዊት ድሪም ምርጥ ሰው አግዚአብሔር ይባረክህ
ድንቅ ሰው ወንድማችን እናመሠግናለን
በጣም ፍሬ የሆነ ነገር ነዉ ሁሌም የምታቀርብልን 👌👌🙏
ዴብ እግዚአብሔር ይሥጥልን የበለጠ እውቀቱን ጥበቡን ይግለጥልሕ❤❤❤❤
Mashallah Allah yichemireleh k Hager wech lalaenewem tekami new yebelete mentekembeten menged betamechachelen
ዳዊት እድሜና ጤና ይስጥክ ከአንተ ብዙ ተምረናል የአንተን ትምህርት በአካል ተገኝቶ እንዲማር ምፈልገው ሰው አለ እና ቦታው ክፍያው ማወቅ ፈልጋለው እኔም ፈጣሪ ከረዳኝ ከስደት መልስ በአካል መጥቼ እማራለው
መገናኛ 22 ባታ ህንፃ vip 200 መግቢያ 100
እሚገርም ነው ወላሂ እንባየ እየፈሰሰ ነው የሰማውት እስኪ እኔም አደርጋለው ክበርልን ግን ሁሉም ሰልጣኞች እያለቀሰ ይታየኛል ይህ እራሱ እኔ ብቻ እንዳልሆንኩ አስተምሮኛል 😭
ዴቭዬ እድሜህ ይርዘም
Dawit dreams programehen seketatel ende sus new yehonebegh tebarekelegh
Wow thank you👍
እድሜ ጠና ሰቶህ ሙል ሀገራችን የምትቀይር ያርግህ ውጭ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ተከታተሉት ይህ ምክር ዋጋ ያስገፍለናለረ
Thank you so much, Dawit. I have great respect for you.🙏
ዋዉ ዳዉት ወንድማችን ድንቅ መልዕክት ነዉ እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበልልን💚💛❤
አንደንቃሃለሁ ግን እኔ አንድ ነገር ልበል
ወረቀት ስላቃጠልክ አትድንም።
እኔ ምለው የፈለከውን እምነት ተከታይ ሁን ደስ እያለህ፣ተንበርከክ፣ዝቅ በል፣ስገድ ሁሌ፣ቁረብ፣ከዛ፣ለውጡን እየው፣ድንግል ማርያም ከነልጇ ስሟ የተባረከ ይሁን።አሜን
ሳሚ በቅንነት የቻናሌ ቤተሰብ ሁን።
ድንግል ማርያም ከነልጇ ሚባል ምስጋና የለም .ምስጋና ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ኢየሱስ ብርሃን ነው የአእምሮ ምግብ ነው
God is speaking to me through each and every words coming out of your mouth. this is not something ordinary it's something special.
P
Dev Thank you so much
You are a great person
I have been told to go to and attend your show so many times. But I couldn't b/se of Khat addiction. But now I am glad I found your you Tube channel accidentally and subscribed. Thanks I really like your show
Thank you very much.
ተመሰገን አምላኬ በጣም እየተለወጥኩ ነው
yetebareke sew geta selam ena bereket yechemereleh
Deve geta zemenikign yibarikew lebiziwoch yemikir abat neki enamesegnalen betam
እዳት አይነቱን ተስፋ ሰጪ ያብዛልን👌
Dink saw neh! Nurilin eniwodhalen❤
Wawww
wow it’s amazing thanks god bless more and more 🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭 አመሰግናለሁ ወተልኝ ኡፍ
Waww amaizing !!
የትምህርቱ ቦታ የትነው ለመሜርሰ መሟላት ያለባቸው መስፈቶች ምንድናቸው
ዋው ይግባሀል ❤❤❤❤❤
you'r blessed
wow fantastic
thank very much for !!❤
ደምሪኝ ቤቲዬ😍❤️
@@maymrobi eshi
good job dawit. keep going
Wow. Beautiful stamru. dink tmhrt new... Nege hiking yemthedu eski hands up abren enhid its my first time
አረ እውነት ዴቬ
የኔ ታስሯል!! ፕሮግራምህን እየተከታተልኩ ነው::
Ante gar memtat efelgalehu
Woooow ....Dave enameseginalew
ዳዊቴ ያንተን ፕሮግራሞች እከታተላለሁ እና እኔ ሰዎች ስለሚያወሩት ነገሮች በስራዬና ሌላ ማህበራዊ ጉዳይ ሁልጊዜ እየመጣ ይረብሸኛል ከዚህ ሀሳብ መላቀቅ የምችለው መች ነው እንዴትስ ልውጣ
dreams,thats why i appriciate u, u dont olny teach u also make it practical and that is what evryone is
wondering for we all listin motivatinal video eko but we can't start the work.
Bexaam ameseginalewuu dev lee buzuu gizee yee ayiimiroo cinqetii neberegnii kee lijinetee jemiroo inaa kezii se atii jemiree hulunim chigirochen tsifee aqaxiyalewuu selaam tesemagniii thanks dev
🙏nama jaba!💪
የትነው አድራሻ
dreamer dave respect
Wallahi......kel ateregn Esuan madenkibat
❤❤❤❤❤የኔ ውድድድ
ሚገርም ነው!
Thanks 🙏🏾
Betam Amazing class nw ye keye werktu class demo yena Aha momenta nber......☺
ፓራዳይምን መሸነት ማለት ምን ማለት ነው? አይቻልም የተባለ ሁሉ
ነገር በሚቻል ነገር መተካት ነው።
ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ብቻ ይቻላል በልና ወሰነህ ተነሳ ነው።👍በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው።
ግን ልጅ ዳዊት እድሜ እውቀት
ገንዘብ አይወሰነም ወይ?
መፅሐፍህን በዩቱይብ እንደመፅፍ ቅዱሰ ዳውን ሎድ አድርጎ ማንበብ ይቻላል?
3ኛ ጥያቄ መፅሐፍህ የግሊዘኛ
ትርጉም አለው ወይ? ምክንያቱም
ከኢትዮጵያ ውጭ የተወለዱ አማርኛ የማይችሉ ልጆች ስላሉኝ።
ጥያቄን ብትመልሰልኝ pls.
Dreams family join baderge endet dese endemilegne....but no money to pay
Wow dawit👏👏👏
ትንቢተ ኢሳይያስ 43
18፤ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
19፤ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለህ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።
Dankie my bro
Yes true 👍
Wow wow me too🙏🙏🙏🙏✅📰🕯💡
Enem efelgalhu seltenawen weseje pardaymen makatel efelegalhu yet lmeta daveye Please
ጀማሪ ማንበብ ያለበት መፅሀፍ በዝርዝር ብትነግረኝ ይቅርታ አመሰግናለሁ።
Ye ewnat weste selam hona kebarelen
Hasbu tur new gin Addis yetagnabew maninatm perfect layinoi yichiala.
Yhi idea qatiat Eyasus sew indazi inda tinitu limadi sayihoni wada igizabeher mangist la magibat wada lela sew maqayar indaalebat tangrihal yami adisu sew Kitstos yibalal ya perfect newena.
“ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።”
- ዮሐንስ 3፥3
Silazi sew argew maninatuni be Addis kirstos attitude maganibat bichegna astamamagni mangadi yimasilegnal
እኔ መቀየር እፈልጋለሁኝ
አሁን በራሴ መተማመን የለኝም
የማልችል ነው የሚመስለኝ
ሰወች የሚጠሉኝ ይመስለኛል
ከሰወች ጋር ቶሎ እቀራረባለሁና ሰዉ የሚያዩኝ በጣም አዉርደዉ ነው
ጠንካራ መሆን እደት ነው የምችለዉ
love your self accept who you are
Good
Wowowdawit😭😭😭
ከ አእምሮ እስራት እንዴት ልውጣ ባጣም ታማምኩ የ 22 ዓመት ጣባሳ አለብኝ
ዴቭ ስልጠናውን በክልል ከተሞች አትጀምርም እኔ በጣም መሠልጠን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ቪደወችህ አልፎ አልፎ አያቸዋለሁ ግን ይበልጥ ፌስቱፌስ ብሰለጥን ከአእምሮ እስርቤት እወጣለሁ በርግጠኝነት፡ ይሄን ስልህ 3; 4ጊዜ ሞትን ተመኝቸ ስለማውቅ ነው፡
እኔጋ በጣምምም ፓራዳም አለብኝ ግን እንዴት ልላቀቀው ትምህርቱን ሳዳምጥ ይጠፍል ካላደመጥኩ ግን አላውቅም ብቻ እና ኦላይ ስልጣና የላቹም እኔ ከኢትዮጵያ ውጭ ነኝ
ምን ትሉኝ አላቹ
እንዴት ኣድርጌ ይህ ብሮግራም ተመዝግቤ መማር እችላለሁ በቋሚ ፓራዳይሜ ልስበረው?
i real i want to change but dificult for me but i respct u
Did I hear it right,one woman said that she is getting 5M in a month in Ethiopia.I dont know, but for me it souds IMPOSSIBLE.
Fetare tebebune yabzalke deveya
ebakh wede adama nana tmhrtu sten ebakh
በወር 5million dollar???? አንዲት ሃገር በወር ማግኝት የማትችለው
ኢትዪፒያ ስመጣ ቀጥታ እማደርገው ዳዊት ድሪምስ መማር ነው
ወይኔ አንተ ሰው በምን ልግለፅህ በቃ የፈጣሪ ድንቅ ሰው ሌሎችንም ድንቅ የምታዴርግ ማየት እየቻለ አይኑን አእምሮውን የጨፈነውን የሰው ልጅ ውብ ታዴርጋለህ
Endet new memezgeb yemchelew ???
1ኛ መሆንሆን ታውቃለህ ዴቭዬ
at the back is special tallent 10qq
Wait wait at 6:30min 5million$ per month??? Then why is the paradigm shift mama?😁😁😁😁
❤
Welahi netam new des yalegn
Allah ytebkh
👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
arefedem
😭😭😭😭😭😭😢😢😢👍👍👍
Hule motfeshin samiche Ena kalwu balfawu ads sababa eka eshei heje nabar yawasatkutn eka hulatum erportochi takafalubign 150.000 balugn ahun dabirogal entarnet gabiche yamaymalktagn negar eyayewu new eat. Yadawutin silkun lakulgn kachalachu lakulgn .baz silk lakulgn
Des yilal ketlbet
Is that a meaning the colour paper why you choose this colour ?can we use another colour paper?
Automatically red color is stopped sign or your in danger area by doing that so anything stop you to be come who you are it need to be stopped you promised to yourself 🛑
Mn ale sheger hogne biketatelh
Daveyeye 😍❤
Ere ehe sewye be sew simet eyetechawete new be careful people
ቦታው የት ነውን ?????
ጤና ይስጥልን ከዳዊት ድሪምስ!
አድራሻ፡- ሃያ ሁለት ሀይሌ ገብረስላሴ ጎዳና ባታ ኮምፕሌክስ 3ተኛ ፎቅ በጌትፋም ሆቴል እና በጎላጉል ታወር መካከል ደብረዳሞ ሆቴል ፊት ለፊት
የዳዊት ድሪምስን ፖስት ማጋራት እንዲሁም የፊስቡክ፣ ዩትዩብ፣ ቴሌግራም ገፃችንን በመከተል (Follow) እና መወዳጀት (Like)
አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ!
ጤና ይስጥልን ከዳዊት ድሪምስ!
ለበለጠ መረጃ +251938252525 ይደውሉልን
Anete sewwww
ante meret Ethiopiawei endet endemetegeneba, nurellen Deve
✅️
በወር 5 million dollar እየሰራሽ ምን ታደርጊየለሽ እዚህ
እዚህ እየሰራች
አይታይህም ስራ ላይ እኮ ናት ወንድሜ።
አይ 5 ሚልየን ማለትእኮ ሚልኒየም ማለት ነው መጭው ሚልኒየም አትሽወደ
ገንዘብ ብቻ ሰላም አለው የበፊት ቁስላን ነው የተናገረችው የሚሰራ ሰው ደሞ ሌላ ይፈልጋል
Endt new metadem mnchilew tmhrtun botaw yt new
በወር 5 ሚሊየን ዶላር ጆሮዬ ነው 😀
Dqu.ata.nah.dawit