ቅዱስ ጥምቀትና ቅዱስ ቁርባን እውነታውና ጠቀሜታቸውስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии •

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec 29 дней назад +4

    ሀይልሻ በእውነት እንዳንተ አይነት ሰው ቢበዛልን ኖሮ ዛሬ ላይ እየሆነ ያለው ባልሆነ ነበር ። የሀሰት ትምህርት ነው የምታስተምረው ብለው ቃለ መጠይቅ ያደረጉህን ሁሉ ሳይ ላንተ ያለኝ ክብር ከፍ ብሉአል ስርዐትህ ብቻ ይበቃል አነጋገርህ አመላለስህ ኡፍ እንዴት ደስ እንደምትል እውነትን ስለምትናገር የሚናደዱ ብዙ አሉና ስምህን ያጠፋሉ ግን አንተ አሁንም አለህ ገናም ታስተምራለህ ብልጥ የሆነ ሰው እና እግዚአብሄር የረዳው ባንተ ትምህርት ይጠቀማል ተባረክ ኑርልን ብዛልን እኔማ ትምህርቶችህ ሱስ ሆኖብኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistErmias-xy4gz
    @TigistErmias-xy4gz Месяц назад

    Thank you ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Mahiruby-h3k
    @Mahiruby-h3k 23 дня назад

    Ur blessed!

  • @SimonSilas-gq4eo
    @SimonSilas-gq4eo 29 дней назад

    Tebarek

  • @SalamonBitew
    @SalamonBitew 29 дней назад

    ከጥምቀት

  • @eletetefera1628
    @eletetefera1628 Месяц назад

    ,አይሠማመም
    😊

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 29 дней назад

    የሳባውያን ንግስት ነች ይሄ ማለት ደሞ ሳባውያኖች አረቦች ናቸው።

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 28 дней назад

    ሃይልሻ በዚ መልኩ አይተኸው ታቃለህ ? በአብ በ ወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቋቸው ያለው ጌታ የውሃ ጥምቀት ሳይሆን የእውቀት ጥምቀት የ doctrine ጥምቀት ስለ አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ በማስተማር በእውቀት ማጥመቅን እየነገራቸው ሊሆን ሚችልበት probability የለም? ምክኒያቱም ሲያዛቸው መጠመቃቸው ደቀ መዛሙርት ነው ያደረጋቸው በትምህርት ወይም በእግዚአብሔር ቃል እውቀት አጥምቋቸው ሊሆን ይችላል ።እነሱ ሃዋ ስራ ም2 ላይ የውሃ ጥምቀት በኢየሱስ ስም ያጠመቁት ያ ጌታ አጥምቁ ብሎ ያዘዛቸው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የእውቀት ጥምቀት መሆኑ ገብቷቸው ሊሆን ይችላል ። በዚ angle አይተኸዋል?? አንተ በሃይማኖት ስላልታሰርክ በነፃነት ልትገመግመው ትችላለህ ብዬ ነው❤

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 27 дней назад

    እስቲ በቸርች ሂስትሪ ውስጥ አንድ ምሳሌ ቅዱስ አባት ስለዳንን ነው ምስጢራትን የምንሳተፈው ብሎ ያስተማረ በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ አለን? ምስጢራትን ከነገረ ድህነት ለይቶ ያስተማረ ቅዱስ የለም።