Fikeraddis Nekatibeb - Zoma - New Ethiopian Music 2020 - Live Nigat Concert

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 439

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 2 года назад +12

    ሁሌም አዲስ ተሰምተው የማይጠገቡ ዘፈኖችሽን ደስ ይላሉ።

  • @asratfisseha7690
    @asratfisseha7690 4 года назад +22

    What a voice and confidence she is really a legend, Thumbs Up.

  • @wayreayantu1523
    @wayreayantu1523 4 года назад +53

    የማይቀየር ድምፅ ያለሽ ምርጤነሽ

  • @heluk596
    @heluk596 4 года назад +73

    I’ve been obsessed with this song since it came out, and she kills it each time singing it live. I fall In love, even more every time I hear the song!

    • @nicetomeetyou556
      @nicetomeetyou556 4 года назад +2

      Same here

    • @xzavierandre29
      @xzavierandre29 3 года назад +1

      instablaster...

    • @tezbez9934
      @tezbez9934 2 года назад +1

      Absolutely true, may God bless everybody for your observation; speechless I am 💚💚💛💛💘💘🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻flag Ethiopia I am born to die.

    • @tesamteferi454
      @tesamteferi454 Год назад

      Social ~on 4

    • @moshr572pac4
      @moshr572pac4 11 месяцев назад

      Fact

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 4 года назад +2

    ፍቅር ሁሌም አንደኛ ነሽ ። የሚገርም ድምጽ የሚደንቅ የዘፈን ችሎታ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ።

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 года назад +13

    ወይዘሮ ፉቅር አዲስ ድምፅሽ ከዜማው ጋር እጅ ወደላይ ምርኮኛ ነኝ ያሰኛል ❤❤❤❤😍😍😍 በነገራችን ላይ ይህን ዳሌ በሀበሻ ቀሚስ ቢሆን በጣም ውበት ይሰጠው ነበር

    • @buzetube-2116
      @buzetube-2116 2 года назад

      ቀሚስ ትክክል

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 Год назад

      የሚስትህን ዳሌ ተመልከት 😂እዚ ምን አገባህ

    • @rahmasalihadem3471
      @rahmasalihadem3471 7 месяцев назад

      ​@@abduendris2046እኮ😂😂😂😂

  • @rayakobo6132
    @rayakobo6132 4 года назад +62

    ፍቅር የ በጣም እንወድሽለን አትጥፊብን በአድስ ስራ እንጠብቅሽአለን

  • @ejen2638
    @ejen2638 2 года назад +2

    እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን በጣም ነው እምወድሽ

  • @makdejene5179
    @makdejene5179 2 года назад +4

    በጣም ተገረምኩ እጅግ እጅግ የሰው ስሜት የሚኮረኩር ድምፅ አለት። እኔ 24ሰአታት በድምጣት አይሰለቸኝም

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ስምሽ ፍቅር ስራሽ ፍቅር እንዴው ስወድሽ የኔ መረዋ😍❤

  • @Fa-nm6iq
    @Fa-nm6iq 4 года назад +13

    መድረክ ላይ የድምጿ ውበት ይጨምርብኛል ! ፍቅርአዲስ ንግስቷ 🙏❤🙏

  • @shewangizawfirdawek2845
    @shewangizawfirdawek2845 3 года назад +1

    ተማሪ እያለሁ ቴንሽን ሲይዘኝ በዚህ ሙዚቃ ነበር ፈታ የምለው።

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 года назад +17

    የኔ ውድ
    ድምፀ መረዋ
    የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር።💓💓

  • @Kingofbali401
    @Kingofbali401 3 года назад +9

    The beauty of east Africa salam to our brothers and sister in Ethiopia from mogadishu city somalia

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 3 года назад +27

    ብራቮ ፍቅርኣዲስ ንፍዕቲ ዘይ ቅየር ድምጺ 💕💕💕💕❤️❤️🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️

    • @NeguseGebeyehu
      @NeguseGebeyehu Год назад

      Hi kongit i am Ethiopian i fall in your love

    • @NeguseGebeyehu
      @NeguseGebeyehu Год назад

      Hi kongit i am Ethiopian i fall in your love

  • @tigilyiz5947
    @tigilyiz5947 2 года назад +2

    የምትገርም ሙዚቀኛ እኮ ነች የማይደበዝዝ ድምፅ።።ኑሪልን

  • @haregewoinassefa7230
    @haregewoinassefa7230 2 года назад +8

    she is a matchless singer, an extraordinarily gifted one. people may try to imitate her, but the way she gushes out the melodies of her songs, the vibration of her voice, her emotions that are generated from the bottom of her heart, the natural beauty she is endowed with is so special. She will remain one of matchless iconic singers of Ethiopia. Her husband is also an extraordinarily gifted melody and lyrics producer. God bless them...

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 года назад +6

    ምርጫዬ ነሽ ፍቅርዬ ልዩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ውድድድድ

  • @jonhap29
    @jonhap29 4 года назад +32

    ''atirsagn . . . 1998 '' was my favorite song from her. 22 years later, i am still in love with Fiqir Addis

    • @YWtube-bs8yn
      @YWtube-bs8yn 4 года назад +1

      ተው እንጂ ትዝታ አትቀስቅስ እረ በመሸሻ ሞት ክፉ ነህ

    • @werkgetahungetahun3800
      @werkgetahungetahun3800 4 года назад +3

      me too

    • @dawitzewde6654
      @dawitzewde6654 3 года назад

      Me too. It's my to go 🎶; she's a legend.

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 4 года назад +10

    ይህን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ከምስክ በላይ በጣም አዳምጬዋለሁ እሪትሙ ትንሽ እዚ ላይ ተበላሽቷል ድምጷግን እንዳለ ነው ፍቅር ናት እንደስሟ

  • @fraoltasew2914
    @fraoltasew2914 4 года назад +5

    የማይቀየር ድምፅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 4 года назад +14

    ግድ የለሽም ጎንደር በቀሚስ በጣም ያምራል።

    • @haneytube5326
      @haneytube5326 4 года назад +1

      ከካይ ያለው ሙሉ ቢሆን እንዴት እደሚምር

    • @abebe7532
      @abebe7532 4 года назад

      Hirut ,, beta !!
      Gonder be Qemes yamral !!

    • @gcshxvvx6146
      @gcshxvvx6146 4 года назад

      እሶም ጎደሬ ናት ሢቀጥል ዘፈኑም ለግዴር የተዘፈነ ነዉ

  • @የሰልማንእናት
    @የሰልማንእናት 4 года назад +222

    የዚችሴት ድምፅ ጭራሽ መድረክላይ ስትዘፍን ይብሳል መረዋነቱ ድምፅዋ ሲያምር ፐ ፐ!!!

    • @peace3791
      @peace3791 4 года назад +3

      የሌለ ፍቅር የሚያስዝ ዘፈን

    • @haneytube5326
      @haneytube5326 4 года назад +1

      በጣም የኔድባ

    • @rediatyilak9730
      @rediatyilak9730 2 года назад

      በትክክል እናቴዋ።።።።።

  • @yasirabalama2367
    @yasirabalama2367 11 месяцев назад

    My favourite Ethiopian female singer, she has a legendary voice, moreover she possesses the techniques to utilize it.
    Love from Sudanese fan.❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 года назад +4

    እጅግ ደስ ትያለሽ እግዚአብሄር በስጠሽ የተፈጥሮ ድምፅ ዘና ብለናል

  • @salvato7665
    @salvato7665 4 года назад +1

    ፍቅሪ ኣዲስ የኔ ቆንጆ ያንቺዘፍንና በጣም የምወደው የኣበበተካ ዘፍንብቻ ነው ማዳምጠው

  • @applycationnokia2184
    @applycationnokia2184 2 года назад +4

    I don't understand language but i am listening every day this song. I love so much.

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 4 года назад +15

    አንች የሀገሬ ንግስት ክፉ አይንካሽ

  • @trustgod2522
    @trustgod2522 4 года назад +5

    Fiqr I love you and your songs. You are the legend of music.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад +4

    I really like this song ንቅሳት ጌጥ እንጂ መች መለያ ነበር 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 4 года назад +13

    ዋዉ ከላይ የለበሽው 😍🥰🥰💕❤️

  • @tinasale6409
    @tinasale6409 4 года назад +1

    ወይ በቀን አትመጣ አትከሰት በአካል
    ሌት የማያስተኛዉ ትዝታህ ይተካል😍

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 4 года назад +2

    የኔ ልዩ ሁሌ አደኛ ነሽ አዲስ የኛ መመኪያ ነሽ ስወድሽ እውውውይይይ እሕሕሕሕ ቃል ያጥረኛል 💕💞💞💞💞💕💞💞💞💞❣️❣️❣️💋💋❣️❤️❤️❤️😘😘😘❤❤💕💕💞💞💞💞💃💃💃💃💃❤️💃

  • @georgegeorge2897
    @georgegeorge2897 4 года назад +6

    ኡፍፍፍፍ ይህን ሙዚቃ ስወድልሽ ፍቅር

  • @freazerseifu5899
    @freazerseifu5899 4 года назад +2

    ፍቅር አዲስ ሁሌም ጎበዝ ድምፀ መረዋ ነሽ ይገርማል በ2013 እዚህ ጀርመን መጥተሽ ነገሮች ሳይሳኩ በመመለስሽ ሁላችንም አዘንን በወቅቱ በነበረው በሌባ እና ነፍሰ ገዳይ መሪዎቻችን የተነሳ ማለት ነው አንቺማ ሁሌም በውስጣችን ነግሰሽ ትኖሪያለሽ በዚህ አጋጣሚ ለባለቤትሽም ለ አቤ የከበረ አድናቆቴ ይድረሰው ካለሁበት ከባህር ማዶ 😭💚💛❤️

  • @AGUxus
    @AGUxus 4 года назад +4

    አለባበስሽ ሙሉውን አገር በሃል ቢሆን እንዲት ታምሬ ነበር ከዘፈንሽ ጋር

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 4 года назад +10

    This is a real gift 😍👸 we need a new album feker 😊ASAP!

  • @gedamalemu1358
    @gedamalemu1358 4 года назад +30

    የኔ ልእልት ስወድሽ❤❤❤❤

  • @tsehaynehatnaf9246
    @tsehaynehatnaf9246 4 года назад +8

    ግሩም ነው፡፡ ድምጽሽ ልብ ያሸፍታል፡፡ እውነትም ፍቅር

  • @SalamSalam-dv5wt
    @SalamSalam-dv5wt 4 года назад +64

    የኔ ቆነንጆ ሁሌም ፍቅር ሁሉሜ የልቤ ንግሰት ሺአመት ኑሪልኘ ከነመላ ቤተሰብሸ ሁሌ አንደኛ ውድድድድድድድድ እሰቲ እደኔ የሚወዳት በናታችሁ ላይክ አርጉኘ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @eshaiY
    @eshaiY 4 года назад +2

    Waw what a perfect voice and stage management. Yameral feqeraddis

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 День назад

    እኛ ጎንደሬዎች እኮ .....❤

  • @temesgenmersha6336
    @temesgenmersha6336 3 года назад +5

    Amazing voice as always , band appreciated too

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 года назад

    አንዳንድ ዝንብ ሰዉ አይጠፋም
    የጃዝ ተጫዋቹ አለባስ ያስጠላል
    ሴፉን መሠለኝ

  • @minbalemolla9346
    @minbalemolla9346 3 года назад +1

    l would like to appreciate fiker adis neka tebibe ,specially her heartily song ,it is common at stage and her original lyric music .any ways thank you fiker adis

  • @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
    @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 3 года назад +5

    ንግስቷ ፍቅርዬ ቆንጆዎች ናቾው ሥራዎችሺ ሁሉ 👌👌

  • @sofiaphonetqstic142
    @sofiaphonetqstic142 4 года назад +2

    My sweet ur the best always,love u and ur job hulemm andenga God bless you!!

  • @kardon4996
    @kardon4996 Год назад

    Fikre endet endemiwedish eshi !!!!!!!!!!!!❤️❤️❤️
    U r a legend ❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 года назад +2

    ፍቅር አድስ አንደኛ ለእኔ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @BbB-hf3qz
    @BbB-hf3qz 7 месяцев назад

    ደስ የሚል ድምፅሽ ዘፈኒሽ ማረከኝ ማሪዋ

  • @abelethio
    @abelethio 4 года назад +3

    Sad that I can only give you one Like per video!

  • @belaytesema8225
    @belaytesema8225 3 года назад +3

    I am so crazy about your music, Great job!!!

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 4 года назад +6

    ጥሌ የመሰከረላት!
    አስደናቂ ድምፅ!!

  • @mohmmedsied9766
    @mohmmedsied9766 4 года назад +1

    ጨዋታዋ ትግስቶ ሁለመናሽ የሜምረ ምረጥ ባለሞያ

  • @sammyadugna1931
    @sammyadugna1931 3 года назад +3

    She killed it as always amazing job

  • @mgr761
    @mgr761 Год назад

    Chirs ! ፍቅረ አድስ ብቻ ኑሪ : እኑር ምንም ማለት አይችልም በቃ ! አመሰግንሻለሁ : ❤❤❤

  • @alifantaw7647
    @alifantaw7647 3 года назад

    Anch fiker ye honsh artistachn. Sew edmew sechemir eyedekemw ena eyareje yimetal. Yanchis yelele nw..love you.....❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 года назад +5

    ባለቤትሽ. እኮ መስክሯል መረዋ ነው ብሎሻል

  • @dawitkefyalew2618
    @dawitkefyalew2618 2 года назад +2

    አቤት ድምፅ፣ስወድሽ ፍቅር❤

  • @nesanetteshomehunde1552
    @nesanetteshomehunde1552 4 года назад

    አቤት ድምፅ ፍቅርአዱስ ስወድሽ የእኔ ምርጥ!

  • @eyosiasadane2243
    @eyosiasadane2243 4 года назад +3

    ምንም ጊዜ ላይ አንደኛ ነሽ እኮ😍😘😘😘

  • @helnebera7809
    @helnebera7809 4 года назад +5

    ልረሳህ እልና ልተውው እልና ያገርሸብኛል ፍቅር እንደገና 😢😢💔💔

  • @BirkneshDemis
    @BirkneshDemis 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድምሽ ይማራካል ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ኑሪበት ዘላለም

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 года назад +1

    ቅላፄ ከድምፅ መረዋነት ጋር ሲገናኙ የ ፍቅረአዲስ ዘፈን ተብሎ ይወጣል

  • @selamawittesfaye8006
    @selamawittesfaye8006 4 года назад +3

    Outstanding, timeless DIVA!

  • @Semira-q2e
    @Semira-q2e 11 месяцев назад

    ስወደው ሙዚቃእን ማር እድሜጤናሽን ይስሽ በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 4 года назад

    Konjooo zefen!!!! Ende ehite mikir 50 + libis bitlebishi tiru neber.

  • @habeshanurses1625
    @habeshanurses1625 4 года назад +7

    Fall in love this music...

  • @habeshanurses1625
    @habeshanurses1625 4 года назад +4

    Fall in love with this music!!

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад

    መገን ድምፅ ተሠቶሽ የለ በርች የኔ ምርጥ 2:30 😘🥀🌻

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 3 года назад +3

    ፍቅር ፍቅራችን ውዷ እና እንቁዋ የሰፈራችን ፈርጥ አንች ትለያለሽ። በድምጸ መረዋነት ፍቅርን ጠርተን በእስክስታዋ ንግስት እንዬ ታከለ ሁለት የደንቢያ ፈርጦች የቆላድባ ልእልቶች እንወጃችኋለን ሺ አመት ኑሩልን።❤❤❤❤

  • @yefitayetesfaye1195
    @yefitayetesfaye1195 4 года назад +2

    No words for your amazing stage performance just incredible😍😍😍😍

  • @ahmedendris4520
    @ahmedendris4520 4 года назад +2

    እንኳን ዘፍና ለቅሶዋም ያምራል

  • @basbbzhzh3573
    @basbbzhzh3573 4 года назад +2

    ሽ አመት ኑሪ ማሚ ውድድድ ፍቅር ❤❤

  • @johnlobuin4212
    @johnlobuin4212 2 года назад +1

    This is my favorite songs 💖💖💖💖😍.love it dear.

  • @thunderkids7633
    @thunderkids7633 4 года назад +3

    ፍቅር አዲሰ በናትሽ ትዝታ አዲስ ዘፈን አዉጪ የኔ ቆንጆ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 года назад

    ስለነጠላ ሳያዉቁ ኩታ የለም
    አስመሳይ ቢለብስም!!
    (ጋቢ የለም!!)👌👌

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад +1

    ቶብሽ በጣም ያምራል ከታችለቀቅ ቢል እቀማሽ ነበር❤️❤️❤️❤️

  • @metasebiamulugeta8496
    @metasebiamulugeta8496 3 года назад

    You are just amazing, መድረክ ለዬ ድምፅሽ የበለጠ ገዳይ ነዉ❤❤❤

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 3 года назад

    ስወድሽኮ ...... ህይዎት የሆንሽ ልጅ ፍቅር አዲስ ያገር ልጅ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 4 года назад +8

    የኔ ቆንጆ ፍቅር😍👌👌👌

    • @yonasdelsey6846
      @yonasdelsey6846 4 года назад +1

      Fikr adis ede semeshe new demesteshe meleso yadesale.enji ayategeme ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwot8579
    @hiwot8579 4 года назад +3

    ፍቅር በጣም አድናቂሽ ነኝ ወድሻለው ❤️

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 года назад +2

    ፍ።ፍቅር . ቅ.ቅንነት።ር።ሩሩ.።አ አንድነት።ድ.ደህንነት።ስ.ስብእና የተሞላባት ፍቅር አድስ። አማዘንግ እኮናት ብዝክ እገልፃታለሁ የምርጦች ምርጥ

  • @SaSa-li6ix
    @SaSa-li6ix Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዩ ሁሌም አዲስ

  • @Aplustradomus
    @Aplustradomus 4 года назад +2

    I knew this was how you played this rhythm on the drums👊🏾💯...love it

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 года назад

      This the very traditional of beats to this Azmari songs folk songs of Amhara music

  • @abrham6325
    @abrham6325 Год назад

    ድንቅ ተሰጥኦ ፍቅርዬ

  • @kelemwork8510
    @kelemwork8510 2 года назад +1

    nice song i love it . What a great performance !!

  • @wedigebray5316
    @wedigebray5316 3 года назад +1

    I love you from 🇪🇷

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 4 года назад

    Ende amsal metki mulwun kemis betlebsh endit yamer neber suriwum ke chamawu gar amrobshal.dmtesh wawuu 👍👍👍👍tegursh gen ayamrm yarassh new miyamerbsh.

  • @bergenbergenbergenbergen3512
    @bergenbergenbergenbergen3512 2 года назад +2

    If Eurovision was like this I'd definitely watch :)

  • @addisarage4636
    @addisarage4636 3 года назад +2

    She will never get old

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 4 года назад +2

    ፋቅራዲስ ምርጥ! አንደኛ👏👏👏

  • @shibeshiyimam4558
    @shibeshiyimam4558 2 года назад

    You're so amazing. Generally " FIKIR NESH "

  • @gomdarmimi3556
    @gomdarmimi3556 4 года назад +2

    Yana konjo sewoideshe fikerya emmm ❤❤❤❤💋💋💋💋💋

  • @helenlema1943
    @helenlema1943 4 года назад +3

    የባህል ልብሱን የሰሩት ይባርኩ
    የሙዚቃ አጃቢዎች ምስጋና😘

  • @neimamohammed4833
    @neimamohammed4833 3 года назад +4

    Her power and confidence 😍👏👏🇪🇹

  • @befekadudebebe6833
    @befekadudebebe6833 3 года назад

    What a base line (Thanks Dagmawi)

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 года назад +12

    የቲሸርቱ ዲዛይን😍

    • @lamrof
      @lamrof 4 года назад +1

      የጥልቆዋ ንድፍ

  • @azeb8
    @azeb8 3 года назад +1

    I'm speechless She is amazing God is beautiful 😍💖

  • @yeodamalda31
    @yeodamalda31 3 года назад +1

    Love you from Israel ❤️❤️