በሰቆጣ ቁስለኛን ከጠላት ደብቆ ያስታመመ አርሶ አደር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 53

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 2 года назад +17

    ታዲያ ለዚህ ምስኪን አማራ ጦር ይሰበቃል?????አይዞህ አማራ ወገኔ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ።

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 2 года назад +10

    ይህ ነው የአማራ ህዝብ ተረዳዱ አማራ ለአማራ አላህ ይጠብቃችሁ ክንዳችሁ ይጠርንክ ደማችሁ ይጠበቅ ያረብ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +7

    ኢሄነው ሠው ዘመንህ ይባረክ

  • @nuru566
    @nuru566 2 года назад +7

    ይሄ መልካምነት አደለም ለሱ ሲል አደል እንዴ የሚጋደለው ለራሱ ነው የሰራው ለወታደር ደጀን መሆን የውዴታ ግዴታ ነው

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 2 года назад +10

    ይህ ነው ሰው ማለት!! አንተም ጀግና ነህ!

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 2 года назад +4

    ጀግና የአማራ ኩሩ ሰላሙንሁሉ ለጀግኗቻቺን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 года назад +4

    እች ነበረች ኢትዮጵያ መተዛዘን መደጋገፍ ነበር ባሐላችን ፈጣሪ ሰላምን መልስልን🙏🙏🙏

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 2 года назад +6

    በርቱ የአርሶ አደሩን ሚስጥር በማዝረክረክ ጠላት በመፍጠር አንድ ነገር ቢሆን የማትደርሱለት ሁላ በርቱ ለማስገደል እሱ መልካም አድርጓል እናንተ አዘጋጆች ግን ምን ማቅአብ እንዳለባቹ የማታውቁ ደነዞች ናቹ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад +1

      ትክክል

    • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
      @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 года назад

      ትክክክል

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 года назад

      ትክክ ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቀዋል

    • @MoMo-id2ib
      @MoMo-id2ib 2 года назад

      Tkkll

    • @baligamingethiopia
      @baligamingethiopia 2 года назад

      ማነው የሚገለው ህውሀት እኮ ከግለሰብጋ የሚጫወት የመንደር ቦዘኔ አደለም ምናልባት መልሰው ከተቆጣጠሩት በሚል ከሆነ መልሰው አይቆጣጠሩትም

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 года назад +6

    ደጉ የሃገሬ ሰው ከራሱ ህይወት ለሰው ህይወት ይጨነቃል ❤❤❤❤❤

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 2 года назад +11

    ታድገሀዋል አላህ ጀዛውን ይክፈልህ

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 2 года назад +1

      Egizabhre yakeberh wedeme alme gegenoch enashenefalin 💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 года назад +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @goLove-hb9te
    @goLove-hb9te 7 месяцев назад +1

    ሁሌም ቢሆን ጂግኖች ናችሁ እግዜአብሄር ደባርክህ

  • @desalegnayele7099
    @desalegnayele7099 2 года назад +2

    ጀግና እ/ር ይስጥህ

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад +1

    ጀግና ነህ መዝመት ብቻ አይደለም ጀግንነት

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 года назад +3

    የሰው መላክ ❤️

  • @shebreabate6060
    @shebreabate6060 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 2 года назад +1

    God bless you jegna

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 2 года назад +1

    አይ. ሀገሬ. ስንት. ሠው. አለሽ. አልሀምዱሊላ. አለኩሊ. ሀል

  • @emumubarek195
    @emumubarek195 2 года назад +1

    ይህ ነበር ባህል ወጋችን አላህ እናኝህን ክፍሰዋች ያጥፍልን

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 года назад +4

    የአማራ ገበሬ ሳይማር የተማረ ሙህር ነው

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 года назад +1

    ኦኦኦ ደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ቃልህመፅናኛነው
    @ቃልህመፅናኛነው 2 года назад

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @yeshiyeshi958
    @yeshiyeshi958 2 года назад +1

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 2 года назад +2

    እሱንም አላህ ያሺረው

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom 2 года назад +1

    ጀግና!

  • @اميحيى-ث2ب
    @اميحيى-ث2ب 2 года назад

    ፍትህ አቢቾ ለሳውድ ለሚገኙት ኢትዮጵያ ፍትህህህህህ በእስረኞች

  • @dddlove1242
    @dddlove1242 2 года назад

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚🙏💚💛♥️

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 7 месяцев назад

    መታደልህ። የስማይ ቤትህን ነው። የስራህ

  • @dilnesa
    @dilnesa 2 года назад +1

    “Ante Sew”! Enough said!!!!

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 года назад

    ይህነዉ ደጉየሀገሪስዉባለማህተቡ እግዚአብሔርይስጥህ

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад +1

    ሰው መሆን ይሄ ነው

  • @ሰአዲየጋሽሰይድልጅ
    @ሰአዲየጋሽሰይድልጅ 2 года назад

    🙏

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 2 года назад +1

    አቤት ዘንድሮ ስንት ደጉ ሳምራዊ አየን ተመስገን

  • @teketeldalelo5592
    @teketeldalelo5592 2 года назад

    አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ጋር በአንድ ጉዳይ መደራደር ያለበት ይመስለኛል ይኸዉም ወያኔ የቻይና የሩሲያ ቱርክ ህንድ እና የወያኔ አባቶች አሜሪከ እና እንግሊዝ እንድሁም ሌላዉ የኢትዮጵያ ተወካይ ታዘብዎች በሉበት ከትግራይ ክልል ከሁሉም አካባቢዎች የሓይማኖት እና የማሕበረሰብ ተወካዮች ተመርጠዉ የወያኔ ሠራዊት በወረራ በቆየባቸዉ የአማራ እና አፋር ክልሎች የፈጸማቸዉን ግፍ እና በደል በአካል ተገኝተዉ በመጎብኘት እንድሁ በትግራይ ክልል መከላከያ ፈጸመዉ የተባለዉን ለትግራይ ህዝብ እና ለዓለም እንድያሳዉቁ እና የትግራይ ህዝብ አቋሙን በግልጽ እንድያሳዉቅ ማድረግ አስፈለጊ ይመስለኛል። እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ የጀመረዉን ሳይጣን በምንም ዓይነት አያበላሸዉም።

    • @baligamingethiopia
      @baligamingethiopia 2 года назад +2

      ከትግራይጋ አንደራደርም አላልንም ድርድርም አይፈልግም ውይይት እንጂ ግን ከወያኔጋ አንደራደርም

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад

    Rabiin waahuundaahuu lamalamaan umeehadhawaa mi.awaa beekaa walaalaa dhalaa dhiira dhabaa qabataa halkaniifiiguya akkatii umeebeynee iittiifayadamuudhaa

  • @tube2611
    @tube2611 2 года назад

    ደጉ የዋህ የአማራ ህዝብ

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
    @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 года назад +2

    ምንምንአማያወቁጥንገበሬ በምስልእያወጣችሁ አታሳዩኡፍፍፍፍፍፍ

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 Год назад

    "Ye tguhan enat, emama yemnlat..."

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 года назад +2

    ይድረስ ለአማራ ህዝብ 👇
    ruclips.net/video/h42TFCJfgKs/видео.html
    ruclips.net/video/h42TFCJfgKs/видео.html

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 года назад

    አደሜ አድስ አባ ዉስኪ እየተራጨ መሳኪን ድሀ በየጥሻዉ ይወድቃል

  • @YebekalYebe-x1t
    @YebekalYebe-x1t 2 месяца назад

    Is there ethiopianisem?

  • @SolomenKatyeblBalchew-sz9ki
    @SolomenKatyeblBalchew-sz9ki 8 месяцев назад

    ነገሩ ተጋላቢጦሽ ሆነባችሁ

  • @teketeldalelo5592
    @teketeldalelo5592 2 года назад

    አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ጋር በአንድ ጉዳይ መደራደር ያለበት ይመስለኛል ይኸዉም ወያኔ የቻይና የሩሲያ ቱርክ ህንድ እና የወያኔ አባቶች አሜሪከ እና እንግሊዝ እንድሁም ሌላዉ የኢትዮጵያ ተወካይ ታዘብዎች በሉበት ከትግራይ ክልል ከሁሉም አካባቢዎች የሓይማኖት እና የማሕበረሰብ ተወካዮች ተመርጠዉ የወያኔ ሠራዊት በወረራ በቆየባቸዉ የአማራ እና አፋር ክልሎች የፈጸማቸዉን ግፍ እና በደል በአካል ተገኝተዉ በመጎብኘት እንድሁ በትግራይ ክልል መከላከያ ፈጸመዉ የተባለዉን ለትግራይ ህዝብ እና ለዓለም እንድያሳዉቁ እና የትግራይ ህዝብ አቋሙን በግልጽ እንድያሳዉቅ ማድረግ አስፈለጊ ይመስለኛል። እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ የጀመረዉን ሳይጣን በምንም ዓይነት አያበላሸዉም።