የሚጥል በሽታ እንዴት ሊከሰት ይችላል? ህክምናውስ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 31

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @kidisthailemichael826
    @kidisthailemichael826 2 года назад

    Thanks Dr

  • @ShakirmisbahShakirmisbah
    @ShakirmisbahShakirmisbah Год назад +4

    ምንድነው መፍትሄወ ወይም ህክምናው

    • @naima8338
      @naima8338 5 месяцев назад

      የኔም ጥያቄነው

  • @RemateNuri
    @RemateNuri Месяц назад

    ወላህ እህቴ በዝ በሺታ መሰቀየት ከጀመረች 11 አመት ሆነት አሁን ደሞ በሰበት ወዴ እብደት እዬቀየረት ነው😢😢😢

  • @MominaNew
    @MominaNew Год назад +4

    እስክ መድሀኒት ንገረኝ

    • @naima8338
      @naima8338 5 месяцев назад

      የኔም ጥያቄነው በሰው ሀገር ተሰቃየሁ😢

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ወንዲም ይተላለፈልደ የምሰራባት ሴትየ የሚጥልበሺታ አለባት እየፈራሁነዉየምኑረዉ

  • @TemesgenKarbone
    @TemesgenKarbone Год назад

    thanks DR andi tiyake type alewu woyis kalachew medanitochus mindinacheu ?

  • @misraktesfaye275
    @misraktesfaye275 Год назад +4

    በዚ በሽታ እህቴን አጥቻለዉ 😢😢😢😢😢😢😢አሁን ደሞ አንደኛዋ እህቴ ይጥላታል እባካችዉ መፍትሄ😢😢

    • @seblebahiru2098
      @seblebahiru2098 Год назад

      አኪንቤት ትሂድ

    • @naima8338
      @naima8338 9 месяцев назад

      ​@@seblebahiru2098መዳኒትአለው😢😢😢እኔ አሁንነው የጀመረኝ😢😢

    • @naima8338
      @naima8338 5 месяцев назад

      ​@@seblebahiru2098መች ይሰጣሉ መዳኒት😢

  • @zolaman923
    @zolaman923 Год назад +2

    እህቴን በተደጋጋሚ ይጥላታል ትምህርትም ስራም መሰራት አልቻለችም መፍትሄው ምድነው እባክ ዘላቂ መፋትሔዉን ንገሩኝ

    • @feydukedir
      @feydukedir 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/QybMIOvPApE/видео.htmlsi=LQG4cZaUGSNGJGVZ

    • @tsehaygebrekidan9634
      @tsehaygebrekidan9634 9 месяцев назад

      መዳኒቱን ጤና ጣቢያ ኤዶ መውሰድ አስፈላጊ ነው ያለበት ሰው ስለ ማቅ ነው መዳኒቱን መውሰድ ከጀመረች ወድቃ አታቅም ከቻለክ ወይም ከቻልሽ ደውይልኝ

    • @naima8338
      @naima8338 9 месяцев назад

      ​@@tsehaygebrekidan9634በበአላህ ለኔ ንገሪኝ አሁን ነውየጀመረኝ😢😢😢😢ያለሁት ስዴትነው

    • @moamna9019
      @moamna9019 9 месяцев назад

      ​@@tsehaygebrekidan9634እድትልድዉል ቂጥረ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 7 месяцев назад

      ወይኔ በአላህ ቁጥርሽ አስቀምጭልኝ ​@@tsehaygebrekidan9634

  • @chucha6341
    @chucha6341 2 года назад

    በጣም አሪፍ ምክር

    • @sadajamal6352
      @sadajamal6352 Год назад

      እወንድሜ ያመዋል ሥምት ወርሄነው እቤት ከትኛ ማዘሬ ሥላመማት በጭቀት በድአቹ😭😭😭😭😭

  • @SaidOmar-vh7mo
    @SaidOmar-vh7mo 5 месяцев назад

    ልጀን ያማታል ስትወለድ ታፍናነው ምንም አይነት መዳኒት ሳትወስድ በአመት አንድ ግዜ ነበር የሚነሳባት ግን በአንድ በኩል እጅእና እግሯን ነው የሚያቀጠቅጣት ክትትል ጀምራ ፔንቶይን ስትወስድ ግን ህመሙ ተባባሰ በየወሩ በየሳምንቱ ያቀጠቅጣት ነበር አሁን መዳኒቱን ቀስ በቀስ እየተቀነሰ አቆመች ሃሪፍ ላይናት ስታቆም ማንቀጥቀጡም በሰባት ወር ትንሽ እግሯና እጇላይ ጀመር አርጎ ቆሟል ግን ትናገራለች ታወራለች ቆማም ትሄዳለች አራት አመት ከስድስት ወርናት መዳኒቱ ለምን አልተስማማትም እንደት ሊያባብስባት ቻለ ?

  • @HilfiSebho
    @HilfiSebho 2 месяца назад +1

    አረ ምንድነው መፍትሄው እባካሁ

  • @AlemTasew
    @AlemTasew 3 месяца назад

    በየስንት ጊዜ ይነሳል

  • @Absalatetyo-zg7jg
    @Absalatetyo-zg7jg Год назад

    ሰላም የኔ ወንድም መጣል ሳንሆን ለሊት ለይ የተኛበት ይንቀጠቀጣል ሊተወዉ አልቻለም ምን ሊሆን ይችላል

    • @ማህደር-ደ2ሰ
      @ማህደር-ደ2ሰ Год назад +1

      ይቅርታ የኔ እህት የኔም ልጅ እንደዚሁ ነው ምን እንደሆነ ካወቅሽ እስቲ ለኔም ፃፊልኝ

    • @Absalatetyo-zg7jg
      @Absalatetyo-zg7jg Год назад

      ​@@ማህደር-ደ2ሰእኔም አላወኩትም ውዴ ፈጣሪ ይማርልሽ የኔን ወንድም ቀን ቀንም ይጥለው ጀመር አሉኝ እኔ ያለሁት ስደት ነው በቀደም ብረትለይ ጣለው ብለውኝ ፊቱ ሁሉ አባብጦ ነብ ገና 5 አመቱ ነው😢😢

  • @feyaman-jo4yy
    @feyaman-jo4yy 4 месяца назад

    Mefte

  • @Foziya-c7k
    @Foziya-c7k 2 месяца назад

    medenwu mfethiwu 10 amte hongne pinobarbiton 100g bkn 1 kjemreku saydefiketus sirbgne nwu myamgne sekorin gefitn MRI kbedtin normale nwu 2 woljalhu bmtm boprasyonm edywu mne yeshalal geramun knshe 30g sidres amemgn kdegna 100g gbahu yamgagbe hunitas selhulm ngr10q