የሚጥል በሽታ ምንድነው? | Healthy Life

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @ራህሚቲ
    @ራህሚቲ 3 года назад +9

    ከየት ጀምሬ እንደማስረዳህ ባላቅም እምጥል በሺታ ማየት እራሱ ይከብዳል እንኳን ለታማሚወቹ በአላህ መፍትሄ ካለው በቀጣይ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ከሀያ አመት በላይ ነው ወንድሜ ግን ሲናደድ ያመዋል አሁንም በክኒን ነው ያለው ክንኑን ሲወስድ አያመውም ማስታገሻው እሱ ነው እኔ እምፈልገው ግን በምን አይነት መንገድ ቢታከም ይተወዋል እሚለውን መስማት ነው በተረፈ እናመሠግናለን በርታ

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 2 года назад

      የኔም እህት ታማብኛለች ከልጅነቶ ጀምሮ በከኒና ነዉ ያለችሁ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Год назад

      😢ኧረ የኔ እቴ ወድሜ ከልጅነታቸው ነው የጀመራቸው ኪኒኒ ይጠቀማሉ ግን ማስታገሻ ነው ሲናደዱ ያማቸዋል ኧረ በቀጣይ አስረዳን እናመሠግናለን በርታ

    • @moamna9019
      @moamna9019 9 месяцев назад

      እኔም ወድም ሰትአመቱ አለ ይሰቃያል። ያኣኣኣኣላላላህህህ😢

    • @zeynebawasihun2056
      @zeynebawasihun2056 7 месяцев назад

      ኧረ እኔም እህቴ ታማብኛለች

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 2 года назад +2

    አላህ:ይጠብቀን:ወንድሜ:ለዚህ:በሽታ:ተጠቂነው:ጎበዝ:የህክምና:ባለሙያነበር:በዚህ:በሽታ:የተነሳ:ቤተሰብ:ሁሉ:ጭንቀት ላይ ነን:

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @BezebishAbadama
    @BezebishAbadama 3 месяца назад +1

    ዶክተር እባክህ የስልክ አድራሻ ብትስጠን ከይቅርታ ጋር

  • @meserttadege165
    @meserttadege165 2 года назад +3

    በመጀመሪአ ምርመራ ላይ መዳኒት መጀመር አለበት?
    በሽታው የታወቀው በቅርብ ነው እድሜው 10 ነው
    በቀን 2 ጊዜ ነው የመወስደው መዳኒት በትምህርቱስ ላይ ተጽኖ ይኖረዋል

    • @zabiba1232
      @zabiba1232 2 года назад

      እስክ እገሬኝ በናትሽ

  • @kamushukra5301
    @kamushukra5301 Год назад

    ቁጡርህን፣አስቀምጥ

  • @ስብሌወለየዋ
    @ስብሌወለየዋ 2 года назад +2

    መዳኒቲ ካላዉ ይዠ ልምጣ እህቴ ታማብኚ ነዉ ቁጥር ስጠኚ የት እንደሚገኚ

  • @sudibiyasudibiya3784
    @sudibiyasudibiya3784 Год назад

    በአበአላህ የትነው ማግኝ

  • @michuwereket2711
    @michuwereket2711 Год назад

    እናመሰግናለን ። የሚጥል በሽታ ጊዜን በተመለከተ ለምሳሌ ጥዋት 11 ሰአት ላይ ከተከሰተ በሌላ ጊዜ ደግሞ በዚህ ሰአት ይነሳል ምክንያት አለ ወይ ?

  • @ousmanmohammed-eq8zq
    @ousmanmohammed-eq8zq Год назад

    yet nw adrashahe weym selk betsetegnina bagegnih

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c 4 месяца назад

    እባካቹ የዚ ዶክተር ቁጥር ምታቁ ካላቹ
    ተባበሩኝ ያለሁት የሠው አገርነው
    ጨቆኛል ልጄ ገና እድሜው 2 አመቱ ነው
    እያመመው ነው አሉኝ እሥቲ ልጠይቀው

  • @serkalemwasse4164
    @serkalemwasse4164 Год назад

    የት ልናገኝህ እንችላለን

  • @امريان-د2ظ
    @امريان-د2ظ 2 года назад

    እስኪ ቁጥር ሰጡን እኔ ልጂ ከተወለድ ጀምሮ እስካሁን አለቀቀውም አሁን አመት ከ6 ወር ሆነው መቀመጥም መቧደድም አልጀመረም

  • @kamushukra5301
    @kamushukra5301 Год назад

    ኢሺ፣አዙሪተ፣መደኒቱ፣

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 2 года назад +3

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ፡ እኔ እድሜየ 18አመቴ ነው ለ 9 አመት ህክምናየን እየተከታተልኩ ነው ግን አንድም ቀን ወድቄ አላውቅም ብቻ ሲነሳብኝ ብዥ ይልብኛል የምሰራውን አላውቀውም የያስኩት እቃ ከ እጄ ላይ ይወድቃል ደጋግፈው ያስተኙኛል ለ እረጅም ሰአት እተኛለሁ፡ ወይም ከ 15 - 20 ደቂቃ በሗላ ተነስቼ ምንም እንዳልተፈጠረ እሆናለሁ፡፡
    ለመዳን ምን ላድርግ ??? አመሰግናለሁ፡፡

    • @helentube.
      @helentube. 2 года назад

      ልክ እደዚህ እና ማንቀጥቀጥ አፍ አካባቤ ያለበት ልጅ አቃለዉ በእዉነት ግን ፀበል እና መ ምህር ግርማ ጋር ኤድ ይሻልካል በርገጠኛ ነዉ ፈጣሬ አዋቂ ነዉ

    • @helentube.
      @helentube. 2 года назад

      አናግረኝ በዉሰጥ ወይም አናግሪኝ

    • @sudibiyasudibiya3784
      @sudibiyasudibiya3784 Год назад

      ​@helentub እስት አስሬዳኝ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 9 месяцев назад

    ወድሜን በዚህ በሽታ ምክናየት አጣሁ
    እህቴም በዚህ መሽታ ታማሚ ናት ዶክተር የት ነህ ለህቴእኳን ልደርስላት

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ Год назад

    ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ በተወወለደ በ20 ቀኑ ነው የጀመረው ግን ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው የሚመጣው በሸታው ሀኪም ወሰጄው ኪኒኒውን እየተጠቀመ ነው ግን ምነም ለውጥ የለውም አአሁን እማ አደበቱንም ይዞታል አያወራም ሊያወራ ሲል ምራቁ ነው የሚበዛው ምን ባደረግ ይሻለኛል

    • @moamna9019
      @moamna9019 9 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢አይይይአላህይረዳነን የኔምወድምም

  • @asbb3931
    @asbb3931 Год назад

    ዶክተር እህቴ በዝህ በሽታ ተጠቂ ናት ግን መፍትሄ አጣሁ በአላህ መልስልኝ

  • @MukeremMohammed-q9y
    @MukeremMohammed-q9y 7 месяцев назад

    የት እናግኝህ ?

  • @አማልትያስልጄ
    @አማልትያስልጄ 3 года назад +2

    እባክህ ልጄ 13 አመቷ ነው ግን እደዚ አይነት ምልክት እያየው ነው ብቻ ምን እደምል አንድም በደብ በዚ ነገር ላይ እድናወራ እና የምክር አገልግሎት እድትሰጠኝ በምን ላግኝህ ወድሜ

    • @asyaali2634
      @asyaali2634 2 года назад +1

      ጤና ጣብያ መውሰድና ተከታታይ የሆነ መዳኒት ይሰጣቸዋል በፍጥነን መውሰድ ይኖርብሻል

  • @Burka_Tech6330
    @Burka_Tech6330 7 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ የስልክ አድራሻ ብትስጠን ከይቅርታ ጋር? ።ልጅ የብሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ነው ፡፡ ያንተን እርዳታ እፈልጋሁ ለልጄ?

  • @MdAhmed-sc9jg
    @MdAhmed-sc9jg 6 месяцев назад

    ኤል ወገን መዳኒቱን የምታቁ ወንድሜ በስደት ሊምትብኝ ነው

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 года назад

    እረባክህ ወዱም ቁጥርህን አሥቀምጥ በምን እናጊኝህ መደሀኑቱ እደትነዉ እሚገኘዉ

    • @asyaali2634
      @asyaali2634 2 года назад

      ማንኛውም ጤና ጣብያ ውሰድዋቸው እነሱም ይነግሯቸዋል

  • @Foziya-c7k
    @Foziya-c7k 2 месяца назад

    y2 Ljoche enate ngne kjmrgne 12 amt hnognal pinobarbin 100g bkn 1 kjmerku 10 amet honognal hememu ktwogne 3 amt almemgnem MRI tyche denanshe tbyalhu simselgne hememu mijemrgn sirebgne nwu mne madege yeshalgnale Leljochese mne kdem hekmena yasefelgale woy ykininu saydefiktes mdenwu

  • @mohammadnoor2896
    @mohammadnoor2896 2 года назад +1

    አር በአላህ ቁጥርየምታው ስጡኝ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 11 месяцев назад

    ዱክትርየ እስኪ መልስልኝ በምታምነው ይዥሀለሁ የበሽታው ተጥቂን ሲውድቅ ማንሳት ይጋባል ?ጨቁኛል አስቼ ይጋባብኝ እንደሁ ብየ እፍፍፍፍ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 7 месяцев назад

      አይጋባም እህት እኔ ያመኛል አረቦች ናቸው ሚያነሱኝ አይጋባም

    • @Foziya-c7k
      @Foziya-c7k 2 месяца назад

      ayegabame ayezoshe

  • @omureyan4067
    @omureyan4067 2 года назад

    ድክቶር በዬት ላግኝህ እኔ ልጄ ሢወለድ ታፍኖ ኦክስጅን አጥሮት ነበር ከተወለዴ እስከ 5ወር ምንም አይነት ነገር የለም ነበር ከ5ወር በሀላ እያመመብኝ ነው ሢመው እደማሥመለሥ ነው የሚተናነቀው ምን ላድርግ አሁን 9ወሩ ቀን በቀን ያምብኛል በዬት ላግኝህ ድክቶር

    • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
      @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ Год назад +1

      እህህህ የልጅ ህመም የኔም 9ኝ አመቱ በተወለደ በ20 ቀኑ ጀመረው ይሄው ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው የሚመጣው ያልወሰድኩት ፀበል ያልወሰድኩት ሀኪም የለም ግን መፍተሄ አጣሁኝ😢😢😢

  • @maymoonama5944
    @maymoonama5944 2 года назад +1

    የትነህወይምህክምናውየሜገኝበትበታብነግርኝባአላህ

  • @MmFhh-oq1ky
    @MmFhh-oq1ky 6 месяцев назад

    እኔም አባቴን አሞብኛል

  • @animation_quote
    @animation_quote 2 года назад

    አድራሻህን ብታሳውቀን መታከም ፈልጌ ነበር

  • @zabiba1232
    @zabiba1232 2 года назад

    ዶክቴር ልጂ አራት አመቱ ነው ህይ በሽታ አለበት ባታው ነው

  • @mulugetakasaw339
    @mulugetakasaw339 2 года назад

    ብዙ ሰዎች ጠይቃለው ያንተንም ሰምቻለው ማንም የኔን የሚጥል በሽታጋር አይገናኝም

    • @HusnaMuhammad-hp2tq
      @HusnaMuhammad-hp2tq Год назад

      Awo enam eskahun 2 giza bcha nw yagtamgni ahun 24 amta nw...madanit gn wesdalhu mn laderg lkuatr or

    • @jamilaj2505
      @jamilaj2505 Год назад

      ዶክተር እኔ ልጄ አለባት አዴሳባ አምጥጫት የጭቅላት አትራሳውድ አስነስቻታለሁ ግን ምን የለባትም ብሎ በየወሩ መዳኔት ትወስዳለች መዳንቱን ከጀመረች 2 አመት ሁኗታል ግን አሁንም የሆሆነገር እያየቸ ከተናደደቸ ሰትጨናነቅ ያማታል ግን ያቀጠቅቅጣታል እግ አረፋ የለውም ዝብሎ ነው ሚነጥቃት ስተዋት ያስመልሳታል እና ምን ድነው መብትሄው

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 7 месяцев назад

      ​@@jamilaj2505መዳኒቱ ከጀመረች ቀነሰላት ግን እኔም ሰው ሀገር እየጣለኝ ነው

  • @elenibelay928
    @elenibelay928 2 года назад

    እባክዎ አድራሻዎን ተቸግሬ ነው

    • @asyaali2634
      @asyaali2634 2 года назад

      ፓውሎስ ሆስፒታል ቅርብ ከሆናችሆ እዛ ይምጡ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Год назад

      ​@@asyaali2634ፓውሎስ የት ነው እባክኸን እኸቴ ወድሜ ታመውብኛል

  • @thinkpositive7851
    @thinkpositive7851 2 года назад +1

    ሰላም ዶክተር በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው አመሠግናለሁ። እኔ የጀመረኝ በሀያዎቹ እድሜ መጨረሻ አካባቢ ነው ሲደጋግመኝ አማኑኤል phenobarbitone. ታዞልኝ መጠቀም ከጀመርኩ 5 አመት ሆነኝ በዚህ ጊዜአት ጥሎኝ አያውቅም ግን አልፎ አልፎ ምልክት አያለሁ ግን አይጥለኝም። ከአምስ አመት በኋላ ጣለኝ። ምን ማድረግ አለብኝ ዶክተር

    • @tizitaabate5880
      @tizitaabate5880 Год назад

      Eysuse yadinal🙏🙏

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 7 месяцев назад

      ወይኔ ታድለክ እኔ በየሳምንቱ እያሰቃየኝ ነው ሰው ሀገር እስቲ መፍትሄው

    • @MdAhmed-sc9jg
      @MdAhmed-sc9jg 6 месяцев назад

      በናትህ የመዳኒቱን ፎቶ ላክልኝ

    • @Foziya-c7k
      @Foziya-c7k 2 месяца назад

      edyhememu yelyal gn yni Pinobarbiton nwu myebale