በዶ/ር ቤዛዬ አሟሟት ጉዳይ የወጣው አዲስ መረጃ! Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 130

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 года назад +31

    እውነት ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው ነፍሰ ይማር 😭💔

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 2 года назад +25

    እዲው ሲያድበሰብሱ እና ሲተራመሱ ይኑሩ ፍትህ ሃቅ የሌለበት ሃገር

    • @starcall9965
      @starcall9965 2 года назад

      አረበናታችሁሰልክመልሱ

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 года назад +7

    ወላጆችዋን እግዚአብሔር ያፅና እሷን ነፍሷን በገነት ያኑረው ለተጨማሪ ምርመራ እያሉ ያንከራትታሉ ደማቸውን እግዚአብሔር ይፋረድላቸው ራሳቸውንም ቢያጠፉ ሰበቡ ወንዶቹ ናቸው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +37

    ለሞቱት ይብላኝ እንጂ የገደሉት እማ ነገ በብራቸዉ ጠበቃ ገዝተዉ ይወጣሉ አምላክ ይፍረድባቸዉ 😭😢😢😢💔💔

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 2 года назад

      ወንዶቹ መግደላቸውን እንዴት አወቅሽ ማለት የሴቶች ሃብታም፣ዝነኛና ባለስልጣን ስር ሄደው ስለሚወተፉና የበታችነት ስሜት ስለሞያጠቃቸውንጂ ምንም ወንዶቹ ላይ ጥፋት አላየሁም ያቁንስ ልቀቁዋቸው ደሞ ለማንም ሸርሙጣ ብላችሁ ንፁህ ሰዎችን አታሰቃዩ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 2 года назад +1

      ወንድም ለሴት ልጅ ክብር ስጥ ሴት ልጅ ሐገር እናት እህት ናት ሸርሙጣ ትላለህ እናት እና እህቶች ዬሉህም እነሱም ይግደሏቸዉ ሌላ ሰዉ ደማቸዉን እግዚያብሔር ይፈልግላቸዉ 😭😭☝☝☝

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад

    አሜን ኤሊየ እግዚአብሔር ይርዳን በሁሉም።

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 2 года назад +21

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ ፣ ለቤተሰቦቹዋ መፅናናትን እመኛለሁ እሷንም በአፀደ ገነት ያኑራት ፣ ትልቁ ነገር አለመቀደም ነው ከሆነ በኋላ ሁሉም ነገር የልጆች ጨዋታ ፍትህም መፍትሄም የሌለበት ሀገር እያንዳንዱ ወንጀለኛ በወንጀሉ ልክ ቢቀጣ ሀገራችን ላይ እጅግ ዘግናኝ ወንጀሎች ባልተፈፀሙ ነበር።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +2

      Elisi ewnet new bizu chekagn sewoch higun eyemeru new. Allah yizenilin hig kemengist belay mekeber neberebet fitih tefa min malet endalebign alawkim gin bagere guday wiste betam tamual.

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 2 года назад +2

      @@nejatali7088 ነጆ እኛ አገር ብቻ ነው ህጉ የላላው ፣ ህጉ ቢጠብቅ እና በህጉ መሠረት ብንዳኝ ወንጀል አይበዛም ነበር ለምሳሌ አረብ ሀገራትን ብትወስጂ የገደለ ይገደላል ስለዚ ገዳይ ከገደለ እንደሚገደል ስለሙያውቅ አይገልም ሳይወድ በግዱ ህጉን ያከብራል። ፈጣሪ ለሁሉም የሚያስተውል ልብ ይስጠው።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +1

      @@elsabetcorebtaw9396 ewnet new elsi ehite.

  • @jemalhassen2022
    @jemalhassen2022 2 года назад +7

    የሰው ልጅ ፍትህ ቢነፍጋትም ነገ ፈጣሪ የተሻለውን ፍትህ መስጠቱ አይቀርም የዶ/ር

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +13

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ሁሌ ገዳዎች ተይዘው እናጣራለን ከዛ ይረሳል የሞተ ተጎዳ ቤተሰብ ተጎዳ ገዳይ ዘና ብሎ ይኖራል ነብስ ይማር

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 2 года назад +8

    ያሳዝናል ነብሳቸውን ይማር

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 2 года назад +10

    እነሱ ፍትህ እያሉ ነገሮችን ለማረሳሳት ነዉ እኛ ሀገር ምን ፍትህ አለ ሲጀመር ያልተነካ ግልግል አያዉቅም ወዳጄ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 года назад +1

    ወድያውኑ ወደ ጉዳይህ ነው የምትገባው ነገርን አታንዛዛም ተባረክ ወንድሜ

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 года назад +5

    እዉነቱ ሚያቀዉ እሱ አምላክ ነዉ እዉነት ተደብቃ አትቀርም ነፍስ ይማር

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 года назад +1

    ነፍስ ይማር እውነቱን እግዚያብሔር ያውጣው

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 года назад +1

    እነዚህን የመሰሉ ውብ ሴቶች አጣን . ፍትህ ለህቶቻችን

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 2 года назад +1

    ውነት ለሞቱት ነብሥ ይማር በጣም ያሣዝናል ለቤተሠቦቻቸውም መፅናናትን ይሥጣቸው የነብሥ አምላክ እሡ እግዚአብሔር ነው ፍርዱን ይሥጥ በጣም ይከብዳል😭😭

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ሁለቱም ፍትህ ያስፈልጋቸዋል ምንም ባይነሱ ደማቸው ማን እዳፈሰሰው ይታወቅ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    💚💛❤ፍርድ ባሌለበት ሐገር እባካችሑ ይረፍ ሥጋየው ወገኖቼ የሚዲያ ነጋዴዎች ጌታ ፍርድ ይሥጥ ሠላም ስጡ ወገኖቻችንን ሰለቸን 😭😭😭🥰

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 2 года назад

    ፍትህ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ

  • @ejesera
    @ejesera 2 года назад +1

    ስላም ለሀገሬ

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 года назад +11

    ሀገራችን የሀብታም መኖሪያ እንጅ የድሃ መኖሪያ አልሆነችም ሀብታም ቢያጠፋም በሙስና በጉቦ ፍትህን ይደብቃል ዱኒያ የውሸት አለም ነች ነገ አሏህ ፊት እያንዳንዱ ሰው ሲጠየቅ ግን ምንም አይነት ጠበቃ አይደርስለትም የሰራው መልካም ሲራ ወይም መጥፎ ስራ ቢሆን እንጅ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +7

    የሞተው ተጎዳ ምንም አይነት ፍርድ ላይሰጡ በየ ጊዜው ተጨማሪ የምርመራ ቀናት እየጠየቁ አውቆ ለማረሳሳት ነው

  • @mulumulu1672
    @mulumulu1672 2 года назад

    ፈጣሪእውነቱንያውጣበጣምያማል😭😭

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 года назад +1

    የሞተ ተጎዳ ነፍስ ይማር

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 года назад

    እመብርሀን ሁሉን እውነት መርምራ ታውጣልን እንጂ ሀገራችን ህግ የለም ፍትህ መፍትሄ የለም

  • @ፍቅርየሞጣልጂ-ነ7ሰ
    @ፍቅርየሞጣልጂ-ነ7ሰ 2 года назад +5

    ፍርድ አለበስማይ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 года назад +2

    የፈሩበት ግልፅ ነው ህግ በሌለበት ሀገር ዛሬን ቢናገሩ ነገ ይለቀቃል ለሒወታቸውም ለኑሮዋቸውም በመፍራት ህዝቡ ዝም ማለት አይገባም እያንዳንዱ ነገ በራሱ ቤት ይንኳኳል

  • @haymanot09
    @haymanot09 2 года назад

    ፍቅርኛ ያልታመነ ማን ይታመናል አቤቱ ፈጣሪ አንተው ጠብቀን😭

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 года назад +1

    ምናል ለአንድ ቀን ቀና ብለዉ ህመማቸዉን በነገሩን ነበር ግን አልሆነም 😥😥 እዉነቱን እግዚአብሔር ያውቃል እርሱ ይፋረድላቸዉ

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll 2 года назад +2

    እዉነት ተደብቃ አትቀርም ሀቁዋን ያዉጣላት እደዚህአይነትመረጃነዉእምንፈልገዉ በርቱእዉነትን ስለምታቀርቡ

  • @yemsrachyemi7724
    @yemsrachyemi7724 2 года назад

    ፈጣሬ እውነቱን ያውጣ ያማል በእውነቱ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 2 года назад +4

    እየገደሉ በዋስትና ልዉጣ አይደብርም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +4

    ኢትዮ ምንም ፍትህ የለም ወሬ ብቻ ነው በደላቸውን አላህ ያውጣላቸው እነሱ ምንም አልተጠቀሙም

  • @akeliseya1681
    @akeliseya1681 2 года назад +3

    አንዴ፡ሆቴል፡ትላላቹ፡አንዴ፡መኖርያ፡ቤቱ፡ሄዳ
    ዞሮ፡ዞሮ፡የሰው፡እጅ፡ይኖርበታል፡እንጅ፡ለወንድ፡ብላ፡እርምጃ፡በህይወቱዓ፡አትወስድም!!!
    አትቀደም፡መጀመሪያ፡ይባላል!!

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 2 года назад

      የሁለት ሴቶች ታሪክ እኮ ነው።
      አርቲስቱ ቤት ሄዳ የሞተችው ዶ/ር ቤዛዬ ናት።
      ከሆቴል ፎቅ የሞተችው ደግሞ ሃናን
      (ከጅማ የመጣችው ናት። )

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 года назад +1

    እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው እውነታውን ግን የሚመስለው እቤቱ ስትደርስ እሱ ቤት ውስጥ ከሌላ ሴት ጋር ሆኖ ኖሮ ወደውስጥ እገባለው አትገቢም በዚ መካከል ገፍትሯት ይሖናል እውነተኛውን ምርመራ ለእግዚያብሔር እንተወዉ እውነተኛ ዳኛ እሱ ነው

  • @zinetadem420
    @zinetadem420 2 года назад +2

    አህለን

  • @roserosanna750
    @roserosanna750 2 года назад

    Nebsyemar....Nebsyemar....Nebsyemar....Nebsyemar

  • @solomonassefa1049
    @solomonassefa1049 6 месяцев назад

    መቼ ነው ግን ፍርድ የሚፈርድት ግለሰቦች እውነትን የሚናገሩት

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 2 года назад

    እና ምን አዲስ ነገር የሰማነው አይደል

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 года назад +1

    ምን አዲስ ነገር ነገርከን ይሄ ሁሉ ሲባል የከረመ ነው በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት እውነቱ ሊገኝ??

  • @viber907
    @viber907 2 года назад

    If not found guilty. Why to be in jail???

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 года назад +1

    ቴዱን የመስለ ልጅ ገዳዩካን ተደባብሳ ነው የቀርው እሳን አይመልሳትም

  • @Lavita124
    @Lavita124 2 года назад

    የሞተ ተጎዳ 💔

  • @viber907
    @viber907 2 года назад

    Why to prison??

  • @semirahabi
    @semirahabi 2 года назад

    Uuffi Ethiopia 🇪🇹 sew reks yesu mote minm ferd yelam

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 2 года назад

    እዲህ ያደረጋት የሱዋን ይስጠዉ

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 2 года назад

    በጉቦ ያዳፍኑታል😥እንደገደላትኮ የታወቀ ነው እንዴት ብትውደቅ ጭረት አይኖራትም🤔🤔

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад +2

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን ምህረቱን ያብዛልን😢🙏 እናመሰግናለን ኢትዮዎች ስለምትሰጡን መረጃዎች💕🙏💕 ውዶቼ ምስሌን ተጭነው ኑ ቤቴ ልጋብዛቹ✅

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 года назад +1

    የሞተ ተጉዳ ምን ዋጋለው ታስርው ይፈታሉ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 года назад

    Abraham eko elim yale Duriye new...Duriye demo mechershaw prison lihon yegebal......justice for Dr.Beza

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 2 года назад

    I don’t get this midia so why guys put both pictures one time just tell us about one of them each it’s complicated pleas I don’t like it !

  • @saratube5851
    @saratube5851 2 года назад

    Ere yefih yale

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 2 года назад

    Sew moto yemayarefebet zemen yewere besheta yefewesachihu minim ayesemacjihum

  • @znew9521
    @znew9521 2 года назад +1

    Gin ashara yelem inde?

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 года назад

    Ewnetun Egezaberh yawtaw zembelu
    Mefrede axyate new hakun yemiakiw
    Fetari bechia new

  • @ወርቄነኝየአያቶቼልጅ

    የሞተ ተጎዳ የምር ከባድ ነው

  • @edenwondese1145
    @edenwondese1145 2 года назад

    fetari demachewn yawtalachew

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 2 года назад +1

    Awo...bslet ketewegaci werewroat new.....min teyake yasefelgalll....ede

  • @marymhusen9746
    @marymhusen9746 2 года назад +12

    መሢ የት አለች በስዋ ያምር ነበር ጋዜጠኛነቱ

    • @ማንደፍሮ
      @ማንደፍሮ 2 года назад +31

      ይሄስ ምን ጎደለው በጣም አሪፍ ጋዜጠኛ ነው መሲማ በዚህ ሚዲያ እራሷን አስተዋውቃ የእራሷን ከፈተች ።

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 2 года назад +32

      መሲን ከፈለግሽ ሸጋር ኢንፎ ላይ ታገኛታለሽ አሁን ኤልያሲ ጋዜጠኛ ለመሆን ምን ይጎለዋል የምንጽፈውን ቃል እንወቅ እንጂ ወገን

    • @ማንደፍሮ
      @ማንደፍሮ 2 года назад +7

      @@Alam.alam6334 ስታሽቃብጥ ነው እንጂ ደደብ ስለሆነች ነው አትፍረድባት ።

    • @martakonjo4526
      @martakonjo4526 2 года назад +13

      የምትፅፊዉን እወቂ ኤልያስ ስነስርዐት ያለዉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ አንዱን ለማወደስ አንዱን ማሳነስ አያስፈልግም

    • @wintamaru9186
      @wintamaru9186 2 года назад +10

      አላዋቂ ሳሚ አለ የሀገሬ ሰው...አሱም እንደ እስዋ ወደር የለለው ጋዜጠኛ ነው!! አማረልኝ ተብሎ የታሠበው ሁሉ አይወራም

  • @hiruttsegaye272
    @hiruttsegaye272 2 года назад

    Yemote tegoda nefse yemar

  • @sitamiemamo7363
    @sitamiemamo7363 2 года назад

    ዥልጥ ኮፒ

  • @Makuye
    @Makuye 2 года назад

    bezawit eko mental problem endeneberat rasachew abatua tenagrewal. ina rasuan gela yihonal. beka. ina sitwedk sewnetua laiwegaga ina laygagat new? abesha kifu new. yikirta lituteyikew new yehedechiw yalut rasu addis fetera new. egziabher netsa yawtaw.

  • @Makuye
    @Makuye 2 года назад

    Ethio info, ere teregagu bakachihu. silematawkut neger atawru. sew eko korta Ketil new. ene Dimtsawi Abraham yigelatal biye alasibim. betesebochua kemejemeriaw bitelutim esua wedaw abrew koyitewal. enatiyrew` yemitkebatirew sim lematfat new. lemanignawm rast hig yizotal beka. enatiyewa zim bila siletelachiw bicha eyekoretec eyeketelech mikniat yemitabezaw ene altemechegnim. sew wushetam new. ina enante gin ataragbulat beka hig yizotal.

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 года назад

    kkk you tuberoch enidet genzeb enedemibela aweqachewal

  • @alayta2601
    @alayta2601 2 года назад

    were atanafu min tekem alew

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад

    🌹ሰላም🌺ዉድ የኢሥላም ልጆች 🌹 ኑኑ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ 🌹ተፍሲር ኪታቦችን እንማማር ባጭር ግዜወዉሥጥ ኪታብ እንቅራ እናኽትም 🌹እንለወጥ መለከል ሞት ሣይመጣ🌹ግዜ ችንን በከቱ አናባክን ነገ በአኼራ እንጠየቃለን🌹ነብዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ዐሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ሰዉ ብሎ ማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሰራነዉ አሉ እናም እህቶቸ የቀብር ጥያቄ አለብን

  • @ጦይቢነኝያረህማንባርያ

    የምለው ሙስሊም ናት ክርስቴያን ካፋራ ከሆነ የሞተችው ሁለት ሀገር ኬሳራ ነው በፋት ሙስሊም አሁን ካፋር ሆና መሰለኝ ነገሮችን ሳይ አይ ክስረትሽ አዛዘነኝ ሞት ለሆሌችንም የተደገስ ድግስ ነው ግን ከቀጥተኛው ምንገድ ከስልምና ወቶ መሞት ትልቅ ኪሳራ ነው

    • @SaraSara-ef3pd
      @SaraSara-ef3pd 2 года назад +16

      ሂጂ በሽታ ይከፍርሽ በመጀመርያ አማርኛ አስተካክለሽ ጻፊ አሁን እዚህ ቦታ ላይ ምን ስለ ሃይማኖት አስወራሽ

    • @ለማንብዬበጣምአርፊሙዝቃ
      @ለማንብዬበጣምአርፊሙዝቃ 2 года назад +4

      ክክክክክክክ ምሰክን የጃሃነብ ሴት መሆንሸን አአላወቅሸም

    • @מיסרקמזפן
      @מיסרקמזפן 2 года назад +7

      አረ አናተ ሙስሊሞች ምን ይሻላችሇን አረ አዴት እዳስጠላችሁኝ ማን ነው ሙስሊም ሲሞት ገነት ይገባል ሌላ እምነት ያላቸው ሲሞቱ ሲኦል ነው ሚገባ ያለሽ ማን ነው አነቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ሙቾና ገነት ሲተገቢ አንይሺ

    • @מיסרקמזפן
      @מיסרקמזפן 2 года назад +7

      በነገራችን ላይ እዳቺ አይነቶች ሙላው ሙስሊም አትዎክሉም

    • @malefyasolomon2835
      @malefyasolomon2835 2 года назад +1

      ሀይዋን