እጥፍ እሰጣችኃለሁ || ሊመለከቱት የሚገባ ድንቅ መልዕክት || Watch this message and receive double!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684
    Email: joshubera@gmail.com
    website: cmmlife.org
    Follow us on
    Instagram @christmissiontvethiopia
    Facebook @CmCAddis
    Telegram @ChristMissionTvEthiopia
    Tiktok @christ_mission_tv
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224

Комментарии • 221

  • @almanal5030
    @almanal5030 Год назад +3

    እግዚአብሔርን መምሰል በእውነትም ማትርፍያ ነው ተባርኩ

  • @birukpictures2539
    @birukpictures2539 Год назад +4

    እግዚአብሔር መምሰል በውነትም ማትረፌያ ነው

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Год назад +4

    Every time I turn on CM TV ye Egziabher menfes beten yekotaterewal. Egziabher yhenen ministry abzeto yebarkew! I don’t know what to say sometimes,
    GLORY TO GOD !!!!

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 5 дней назад

    እግዚአብሔርን መምሰል ኑሮየ ይበቃኛል ለሚለው ማትረፍነው!!!ፓስተርዬ ጌታ አብዠቶ ይባርክህ ❤

  • @NigatGurmesa
    @NigatGurmesa Год назад +8

    አሜን አሜን አሜን ተስፋ ቆርጬ ባለሁ ጊዜ የደረሰልኝ ቃል የጌታ ሰው ተባረክልኝ ።

    • @LidiyaLale
      @LidiyaLale Год назад

      inkuwani geta bw qalu metalishi❤❤❤❤❤❤

    • @yodittezaz1419
      @yodittezaz1419 Год назад

      አግዚኣብሔር ን መሰል ንሮየ ይበቃኛል ለሚል ሰው ማትረፊያ ነዉ

  • @astersimon5314
    @astersimon5314 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መልእክት ለኔ ብየ ወስጀዋለሁ። ጌታ በእጥፍ ፀጋ ተባረክ።

  • @menberayeligne1710
    @menberayeligne1710 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በዚህ መልዕክት እያዘጋጀን ነው ብሩክ ነህ ፓስተርዬ የዘመናችን መልክተኛ ነህ።

  • @AzebTesfaye-er5ox
    @AzebTesfaye-er5ox 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔርን መምሰል በእውነትም ማትረፊያ ነው አሜን አሜን...

  • @tensaygorems-k6j
    @tensaygorems-k6j Месяц назад

    እግዚአብሔርን መምሰል በእውነትም ማትረፊያ ነው አሜን ጌታ ይባረክ የጌታ ቃል ዛሬም ህያው ነው paster tebarek

  • @nigatasfaw9812
    @nigatasfaw9812 26 дней назад

    እግዚአብሔርን መምሰል በእውነትም ማትረፌያ ነዉ ኣሜን አሜን

  • @EdenTadiyos-m2l
    @EdenTadiyos-m2l 26 дней назад

    እግዚአብሄርን መምሰል በእውነትም ማትረፊያ ነው 👋
    ኑሮዬ ይበቃኛል እግዚአብሄር ይሻለኛል ። 👋
    ጥሪዬ ይበቃኛል እግዚአብሄር ይሻለኛል ። 👋
    የኔ ዋጋ እራሱ እግዚአብሄር ነው ። 👋
    ሀ ሌ ሉ ያ 🙏🙏🙏

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 Месяц назад

    እግዚአብሔርን መምሰል ኑሬዬ ይበቃኛል እግዚአብሔር ይሻለኛል አሜን !!!

  • @maeregtesfye
    @maeregtesfye Год назад +6

    መንፈሰ ቅዱ ሆይ አንተ ያተከለከው ነገር ይነቀል

  • @simontadesse6760
    @simontadesse6760 Год назад +3

    እግዚአብሔርን መምሰል ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለዉ ማትረፊያ ነው

  • @lulaeb
    @lulaeb 2 месяца назад

    እግዚአብሄርን መምሰል በእዉነትም ማትረፊያ ነዉ!!

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ን አምሰል ማትረፊያ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza Год назад +3

    እግዚአብሔርን መምሰል በእውነት ማትረፊያ ነው❤

  • @EbsaDuba
    @EbsaDuba 7 месяцев назад

    Wow ድንቅ የህይወት ኮምፖስ አግቻለሁ
    ፖስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Az-rv7vf
    @Az-rv7vf 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔርን መምሰል በእውነትም ማትርፍያ ነው ተባርክ❤❤❤❤❤

  • @retaangessa3676
    @retaangessa3676 Год назад

    እግዛብሄርን መምሰል በእውነትም ማትረፍያ ነው። አሜን

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 5 месяцев назад

    እግዛብሔርን መምሰል ማትርፊያ ነው!!!አሜን አሜን አሜን

  • @MekidesMarie-ty2yu
    @MekidesMarie-ty2yu 2 месяца назад

    Egzbhern memsel nuriye yebkagal lemile bewntwm matrfiya new

  • @k.e.mikael7198
    @k.e.mikael7198 2 месяца назад

    Godliness is contentment is a great gain ! ኑረዬ ይበቃኛል ማለት እግዜአብሔርን መምሰል ነው!

  • @TerufatHayilu
    @TerufatHayilu Год назад

    ብዙ ነገር ተገልጦልኛል ተባረክ ነገር ግን የእግዝሐብሄር እጅ እንዲፈጥንልኝ ሁለቱን ልጃቼን ጤናቸው መንፈሳቸው እነዲፈወሱ እግዝሐብሄር መኖሩ እንዲታወቅ ክብርንም አግዝሐብሄር እንዲወስደው ፀልይልኝ ትምህርት የትዳር አጋሬ ወደጌታ ከሄደ ብኋላ ገባኝ አሁንም ተግዳሮት አለብኝ እባክህን

  • @hilinagebeyehu2183
    @hilinagebeyehu2183 Год назад

    እውነት እግዚአብሔር ተናግሮ የሞተው ነገራችን ህይወትን እንደሚሰጥ እንጠራጠራለን ጌታ ሲናገር ለካ የልባችንን ማንም የማይረዳውን የማይገልጠውን ቃል ነው የሚናገረው ታዲያ ከዚህ ክቡር ጌታ ጋር አለመሆን ያሳዝናል ይሄን የመሰለ ድንቅ ቃል ከሚገርም የመንፈስ ቅዱስ መገኝት ጋር ተካፈልን ፓስተርዬ እንወድሀለን ድንቅ አገልጋይ ነህ አንተን ሳይ ጌታ ለህዝቡ እንደራራ እራሱን እንደገለጠልኝ ማሳያ ነህ እንወድሀለን

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Год назад +1

    እግዝአብሄር መምሰል ማትረፍያ ነዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukpictures2539
    @birukpictures2539 Год назад +5

    ይህ መልአክት ለኔ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @maeregtesfye
    @maeregtesfye Год назад +1

    እግዚሀብሄር የዘወትነር ረሀቤ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +1

    ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚል ማትረፍ ነው አሜን

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu8063 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መምሠል አትራፊነት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 5 месяцев назад

    እግዛብሔርን መሥማት እውነትም ማትርፊያ ነው!!!!!......!

  • @meskeremkassa729
    @meskeremkassa729 Год назад

    እግዚአብሔርን መምስል በእውነትምማትረፊያ ነው!

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 4 месяца назад

    ድንቅ የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት ፀሎት ነው ጌታ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshlebene8325
    @dinkineshlebene8325 Год назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ የአባቴ ብሩካን ኘሮግራማችሁን ብዙ ሰው እየወደደው በእስክሪኑም ላይ ይሁን በቴሌቨዥን አድራሻችሁ በበቂ አይገለጽም ብልጭ ተደርጎ ወዲያው ለማንበብ በማይቻል ፍጥነት ይጠፋል ይህ የብዙ ወገኖች ቅሬታ ነው ቢስተካከል።

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen Год назад

    እግዚያብሔርን መምሰል በእውነትሞ ማትረፊያ ነው❤

  • @maeregtesfye
    @maeregtesfye Год назад +1

    ክርሰቶሰ ከታሰርኩበት ያወጣኛል

  • @maeregtesfye
    @maeregtesfye Год назад

    እግዚሀብሬን መ ምሰል ለሁልግዜ ለዘላለመም ማትረፈያ ነው

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 5 месяцев назад

    ክርስቶሰ በቃል ኪዳን አስሮኛል አሜን አሜን

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @saragebremichael2418
    @saragebremichael2418 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @TsionFikre-z5u
    @TsionFikre-z5u Год назад

    እግዚአብሔርን መምሰል በእውነት ማትረፊያ ነው

  • @sihinabay
    @sihinabay Год назад

    እግዚአብሔር ን መምሰል በእውነትም ማትረፊያ ነው። ማትረፊያ የሚሆነው ግን ኑሮዬ ይበቃኛል እግዚአብሔር ይሻለኛል ለሚል ሰው ነው።

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Год назад

    አሜን ❤❤❤❤❤❤።ተባረክልኝ ፓስተር።

  • @Samri-f2c
    @Samri-f2c 26 дней назад

    እግዛአቤርን መምሰል እውነትም ማትረፋያ ነው

  • @Abysiniya-bn6dq
    @Abysiniya-bn6dq Год назад

    እግዚአብሔርን መምሰል በእዉነትም ማትረፊያ ነዉ

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 4 месяца назад

    Amen and Amen ፈውሴን ተቀብያለሁ።

  • @abushiofJesusson
    @abushiofJesusson Год назад +1

    እግዚአብሔረን ማሚሳል በእውነት መትራፍያ ነው 🙏🙏😍😍

  • @borhanbd6885
    @borhanbd6885 6 месяцев назад

    እግዚያብሄር መ ምሰል በውነትም ማትረፊያ ነው

  • @TigestTefera
    @TigestTefera Год назад +1

    nuroye.yibaqanl

  • @YeaseYease
    @YeaseYease 12 дней назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ን መምሰል ኑሮዬ ይበቃኛል ማለት ማትረፉያ ነው አሜን❤❤❤❤❤

  • @senaitsahlu1984
    @senaitsahlu1984 Год назад

    AmenAmenAmen hallelujah
    Geta hoye tebark lezelealem ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hibestemenazenebe4573
    @hibestemenazenebe4573 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ን መምሰል ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ማትረፊያ ነው

  • @tigisttefera-l7d
    @tigisttefera-l7d Год назад

    እግዝሐብሔርን,መምሰል,ማትረፍያ
    ነው

  • @genetberihun7067
    @genetberihun7067 Год назад

    እግዚአብሔርን መምሰል ኑሮ ይበቃኛል ለሚለው ነው

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад

    ❤❤አሜን ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን

  • @lelemgebrehiwot
    @lelemgebrehiwot 4 месяца назад

    እናንተ በተስፋ የምትኖሩ እስሮች ሆይ፥ ወደ ጽኑ አምባ ተመለሱ፤ ሁለት እጥፍ አድርጌ እንድመልስልሽ ዛሬ እነግርሻለሁ።ze. 9:12

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን 🙏🙏🙏
    ወደ እግዚአብሔር ልብን መመለስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiharegworkneh4539
    @yeshiharegworkneh4539 Год назад

    አሜን አሜን እግዜያብሔርን መምሰል አትራፌነት ነዉ አሜን ፖስተር ዶክተር ተስፍሁን ተባረክ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @khalilkhalilkkkk1264
    @khalilkhalilkkkk1264 8 дней назад

    Ewunet geta yesus ke mederbeda anesetoghal geta woy yeker belegh aneten masazene tsetsetoghal

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Год назад

    ❤❤❤አሜን አምን 🙏🙏🙏

  • @terusewmekonen4737
    @terusewmekonen4737 Год назад

    እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ ነው

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ን መምሰል በእውነትም ማትረፊያ ነው ኑሮዬ ይበቃኛል አሜን አሜን አሜን

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 4 месяца назад

    አብ
    በወልድ
    በመንፈስቅዱ ❤❤❤

  • @tsehayayele6073
    @tsehayayele6073 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤amen egzabehern memesel nurye yebekngal lemelw matrefia new🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 Год назад

    አሜንንን 🖐️🖐️🖐️🙏🙏

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Год назад

    እግዚአብሔርን መምሠል በእውነት ማትረፍ ነው አሜን የኔ ጌታ ሥሙ ይባረክ አሜን ዘመንክ ይባረክ ያባቴ ብሩክ አሜን

  • @focusonjesus6697
    @focusonjesus6697 Год назад +2

    እግዚአብሄርን መምሰል ኑሮየ ይበቃኛል ማለት ማትረፊያ ነው❤

  • @maeregtesfye
    @maeregtesfye Год назад

    ጌታሆይ አለማመኔንን እርዳው

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Год назад

    Kirstos bekal kidanu dem asrongal ameen ameen ❤❤❤

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @maeregtesfye
    @maeregtesfye Год назад

    ዛሬ እግዚሀብሔር አጠገቤ ሆኖ አየመከረኝነው ሁሉም ለኔነው

  • @TsegaabDeneke
    @TsegaabDeneke 4 месяца назад

    EGZIABHERIN MEMSEL NUROYE YEBEKAGNAL LEMIL MATREF NEWE AMEN

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይሻለኛል

  • @aynalemasseged168
    @aynalemasseged168 3 месяца назад

    Amen amen 🙏🏻 amen 🙏🏻 Elllllllllllllll amen elllllllllllllll Elllllllllllllll

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayayele6073
    @tsehayayele6073 3 месяца назад

    EGZEBEHERN MEMESEL
    NUROYE YEBEKANGA L 31:18 31:19 EMIEW MATRAFYAW NEW🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Год назад

    Amen Amen elelelelelelel yabate beruke leberket hune dinke meliket nw eyesuse adage tefeseme ale yenenen gudaye tefesemolegal ❤

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Год назад

    አሜን ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ

  • @KhkhKh-ml9is
    @KhkhKh-ml9is Год назад

    የግዝአሔርሰውተባርክ❤

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 4 месяца назад

    አሜን

  • @solomonalemu2492
    @solomonalemu2492 Год назад +1

    2 እጥፍ = የብኩርና በረከት = የእግዚአብሔር ልጅነት መብት፣ አሜን !

  • @Ana-l6w6r
    @Ana-l6w6r 2 месяца назад

    አሜን አሜን ተባርክልኝ

  • @NnijBh
    @NnijBh 7 месяцев назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MtkuGrmay
    @MtkuGrmay 7 месяцев назад

    አሜን፡አሜን።

  • @hilinagebeyehu2183
    @hilinagebeyehu2183 Год назад

    ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @HuluBante-it7ci
    @HuluBante-it7ci 4 месяца назад

    THIS MESSAGE TO ME THANK YOU GREAT TO GOD ❤❤❤
    AMEN AMEN AMEN

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Год назад

    EGZIYABHER MEMSEL NUROYE YBEKANGAL EGZIYABHER YBEKANGAL❤❤❤❤

  • @WoiniKidane
    @WoiniKidane Год назад

    ኑሮዬ ይበቃኛል እግዚአብሔር ይሻለኛል

  • @masimasi1715
    @masimasi1715 Год назад

    ሃሌሉያ አሜን

  • @millii1
    @millii1 Год назад

    አሜን።

  • @maeregtesfye
    @maeregtesfye Год назад

    አሜንንን

  • @habtamutufa4754
    @habtamutufa4754 Месяц назад

    Egziyabher neh matterfe nuroye yebekaggale lemilew yaterfale

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Год назад

    Amen Amen Amen tsegawu betif yabzalih geta❤

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 Год назад

    Amennnnn Amennnn the Lord He Can do that 🙏🙏🙏🙏

  • @wholly_healing_tv
    @wholly_healing_tv Год назад +1

    AMEN ❤❤❤❤❤❤

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Год назад

    አሜን

  • @angelteshome4240
    @angelteshome4240 Месяц назад

    Godliness with contentment is a great gain.