እኔ ከማንም አታገናኙኝ ስለራሴ እጂ በቃ ስለ ሌላ ሰው አይመለከተኝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 433

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 5 месяцев назад +63

    እኔ በሂወቴ ጠካራ ፈጣሪዋን የምፈራ ላላማዋ ቀጥ ያለች ላሉባልታ ቦታ የሌላት ሴት በጣም ወዳለሁ እህቶቸ ስሩ ጠክሩ የማንም ጥገኛ እዳትሆኑው በተለይ የወድ ልጅ ጠክራችሁ. ስሩ ስራ ያስከብራል ትንሺም ቢሆን የራሳችሁን ስራ ፍጠሩ

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 5 месяцев назад +9

    ማሻ አላህ በጣም የምራል😊ጀግና ጎበዝ ሴት በርቺ❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 5 месяцев назад +29

    በሰው አገር ያላቹ እህት ወድሞቼ የአላህ እዝነት አይለያቹ አይለየን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲🤲አሚን ብደምሩኝ ደሰ ይለኛል❤🥀🇪🇹

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 5 месяцев назад

      አሚንንን እሺ

    • @يختيحت
      @يختيحت 5 месяцев назад

      አሚን ውድ🤲🤲 ያረብ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 5 месяцев назад +16

    የየተንቢ ጀግንነት ጉብዝና እንደኔ ደስ የሚለው ማነው ጠንክሪ የኔ ጀግና😍👍👍

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 5 месяцев назад +2

    ለሙ አቦ ይመችሽ የኔ ውድ እንዳቼ አይነት መካሪ አዛኝ እንደራሷአይታ ሁሉን የምመክር የምትቆጣ ምርጥ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥ ጀግና የኔ ውድ ተባሩኪ

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 5 месяцев назад +14

    በጣም ጀግና ነሽ እና ደሞ ስለማንም ካላገባሽ ላይቪ ላይ ጉብ ብለሽ ስለሰው አታውሪ ስለረስሽ አውሪ በተረፈ በርች

    • @nabiyaberaderibe8215
      @nabiyaberaderibe8215 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤ለምልምዬ ቆጀእድሚይሰጣሸ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +10

    ለሙዬ አዲስአበባ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እኔም አዲስአበባ ስለሆንኩ ሁሌ እንቺጋር መጥቼ ነው የምገዛው❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 5 месяцев назад +2

    የተንቢ በእውነት በረቺ ጀግና ሴት😍😍😍❤❤

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 5 месяцев назад +1

    ለሙዬ የኔ ጀግና የምትሰሪው ስራ ፈጣሪ ይባርክልሽ የኔ መልካም አንቺ ጥሩ መልካም ሰው ነሽ የቸገረንን ስንጠይቅሽ ትመልሻለሽ የኔ ውድ ማዘር መንታ አድርጋ በወለደችሽ እኔ እንጃ እንዴት እንደ ምወደሽ የኔ ግልፀኛ ሴት

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 3 месяца назад +1

    በጣም ከማደንቃቸው ሴቶች ውስጥ አንዷና ውዷ የተንቢ ናት አላህ ሂዳያ ይስጣት ❤❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 5 месяцев назад +36

    የለሚ አድናቂዎች የት ናቹ🥰የኛ ጀግና

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 5 месяцев назад +1

    አችኮ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሉች እርምጥምጦች ሰለሚቀኑባችሁ ባችና በበተሰቦችሽ እኝኝ እሚሉ ጎበዝ ነሽኮ ልዩ ❤❤❤❤❤

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 5 месяцев назад +1

    የኔ ልዩ ❤❤ ስራሽ ይባረክ

  • @ኣባኖብ
    @ኣባኖብ 5 месяцев назад +5

    በርቺ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @KemeryaRashed
    @KemeryaRashed 5 месяцев назад +3

    ለሜዬ ጀግነነሽ አላህይጨምርልሽ ለሜዬጀግነነሽአላህይጨምርልሽማሻ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 5 месяцев назад +1

    ጎበዚ. በሪች. በጣም ጠካራ. ሴት ነሽ ለምለምዬ. በሪች. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 4 месяца назад

    Wowow የኔ ቆንጆ አንች አንደኛ ነሽ ታባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰 ጃግና ሴት ነሽ 🥰🥰🥰

  • @LifeisShort-x8q
    @LifeisShort-x8q 4 месяца назад

    ማሻ አላህ በርቺ የሴት ጀግና ሰርቶ የሚታሰራ አላህ ያግዝሽ👌❤😍

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉ማሻአላህ

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 4 месяца назад

    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አሪፍ ስራ ነው ምንጣፉን ሶፋ ውስጥ ቢተስገቢ ይመረጣል ከሚታጥፍ የኔ አስተያየት ነው ከይቅርታ ጋር ማንንም ማስቀየም አሎድም❤❤🙏

  • @Haymitube8623
    @Haymitube8623 5 месяцев назад +2

    ምሮጨሽ በጣም የምረል በርቺ 👍👍👍👌

  • @thhhyh5996
    @thhhyh5996 5 месяцев назад +2

    ይህን የገዛሽ ልጂ ቤቱን አስቀቢው በጣም ያምራል

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 5 месяцев назад +1

    እኔ የጨርቅ ምርጫዎችሽን ስወድልሽ በርቺልኝ የኔ ጎበዝ

  • @LovelyBeachChairs-oo6ru
    @LovelyBeachChairs-oo6ru 4 месяца назад

    ጀግናነሽ 🎉🎉🎉ሀቀኛ መሆን ለራስ ነው አይምሮሽ ጽድት ይላል ❤🎉በርቺ

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 5 месяцев назад +2

    ምጣፋን ከምታጥፍት እዳይበላሽ ከወዳና አወድህ ከከነቡ ስር አስገቡት በተረፈ ጥሩ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 4 месяца назад

    ለሚዬ የኔ ጀግና እህት ታታሪ ዋው ማሻ አላህ ሲያምር በርቺ አቺ ሳይ እኔም ተስፋ አረጋለሁ ሞላሬ ይጨምራል❤❤❤👌👌👌❤❤

  • @ZahraMuhammed-rk8op
    @ZahraMuhammed-rk8op 5 месяцев назад

    የኔ ቁሙነገረኛ ሴት አስተዋይ ነሽ አደንቅሻለሁ ከስደት መልስ ጠንክረን ስንሰራ እንዲህ ነዉ የምናኮራው ጎበዝ በርቺ እኔም እጠልባለሁ

  • @arditube7340
    @arditube7340 4 месяца назад

    ጀግና በጣም ጎበዝ በርቺ ለማበረታታት እኔም ሀገር ውስጥም ባልኖር መጋረጃ አዝዛለሁ

  • @de4xi
    @de4xi 5 месяцев назад

    እግዚአቢሄር ከዚ በላይ ያሠድግሺ ❤❤ካረብ ሐገር ከሠሩት ጀግና አችነሺ አላማ ያለሺ ❤

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 2 месяца назад

    የኔ ውድ መልካም በረቺልኝ❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 месяцев назад +77

    የተቢ ጃግ ነች ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤🎉😊

  • @sabalegesse2959
    @sabalegesse2959 5 месяцев назад +4

    ጥሩ ስራ ነው የምሰሪው ግን ስለራስሽ ብቻ አውሪ ስለሌላው አያገባሽም አንዳንዴ ብዙ ማውራት ስተትን ይፈጠራል በተረፈ በርቺ አግዚአብሔር የላብሽን ዋጋ ያብዛልሽ ❤

    • @Seadiphone9776
      @Seadiphone9776 5 месяцев назад +1

      ,መች አወራች ስለሌላ ሰው

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 5 месяцев назад +1

    የኔ ውዴ ቆሼ ስትዩ የእዴት ደስ እደምትዪኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ጀግና ነሽ

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 5 месяцев назад +3

    አሪፍ ነው ገን የቤቱን ገርገዳ ቀለም አስቀብታው ቢሆን ጥሩ ነበር ጀገናናት ለቤተሰቦች ማስዴሰቷ

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 5 месяцев назад

      Kalru dabzaza slhona new enji takbtowali

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 5 месяцев назад

      @@MissBaiyus ስሩ የጠቆር መሰለኝ ለዛ ነው ሶሪ

  • @خيريهساني
    @خيريهساني 5 месяцев назад +1

    ለምለም በርቺ እየለፋሽ ስለሆነ አላህ ያግዝሽ

  • @ማኪያ
    @ማኪያ 3 месяца назад

    ማሻ አላህ❤

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k 5 месяцев назад +2

    የኛ ጀግና ነሽ የመዳም ቅመሞች❤

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 5 месяцев назад +1

    ጃግነች❤❤❤❤❤🥰🥰🥰👍👍👍👍😍😘

  • @asuአሱ-gg7tr1dn6q
    @asuአሱ-gg7tr1dn6q 2 месяца назад

    የኔ የሴት ጀግና👍👍❤❤❤❤ የዲ መልካማ 🥰🥰🥰🥰

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid Месяц назад

    ማሻላህ የኔ ውድድ ስንት ይፈጃል ለኔም ስርልኝኝ

  • @ሙሉ.ታምሩ
    @ሙሉ.ታምሩ 4 месяца назад

    የኔ ጠካራ የተቢ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉❤በጣም ያምራል

  • @MartaMarta-r3s
    @MartaMarta-r3s 4 месяца назад

    ዋው በጣም ሀርፍ ነው💓💓👌👌

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 5 месяцев назад

    ቀናሁባት ማሻአሏህ የቤሀሰቧ እደዚ ማስደሰቷ ደስ ሲል

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 5 месяцев назад +4

    እኔም በተሰቦችን ከማስደሰትበላይ ሌላ አያስደስተኝም ግን አቅሞ አልችልእያልኩ የብሩነገር 1000ብቻነዉ ደሞዜ ቋቋ ብችል ጠፍች ሰራች በተሰቡችን ዘና አረጌማኖር ምኞቴነበር 😥ፈጣሪሆይ እረዳኝ ሳላደቅሽ አላልፍም ጎቀዝነሽ ጠካራሴት እወዳለሁ🥰🥀

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 5 месяцев назад +1

    የኔእህት እግዚአብሔር ይግዝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetMeresa-u8y
    @GenetMeresa-u8y 5 месяцев назад

    የተንቢ ላንቺ ትልቅ ክብር ነበረኝ ብርቱ ሰው ነሽ አሁን ግን በጣም አዘንኩብሽ ፍቅር እና ፉፋ በእምነት የማይመሳሰሉ ሰዎችን ለምን የማይሆን ምክር ትሰጫለሽ አንቺ በህይወትሽ ያላረግሽውን በሰው ህይወት ትፈርጃለሽ ይሔን ነገር ከማን ተማርሽ አንቺ ስለዚች ነፍስ ተጠያቂ ነሽ እግዚያብሔር ይቀቅር ይበልሽ።

  • @FhDyu
    @FhDyu 5 месяцев назад +2

    አደኛ ❤

  • @fatmahhussain2473
    @fatmahhussain2473 4 месяца назад

    ጎበዝ ጠክሪ ጀግና ነሽ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርች አህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @HammedFazyia
    @HammedFazyia 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ጤና ዕድሜ ይሰጥሸ

  • @uaeS-f4t
    @uaeS-f4t 4 месяца назад

    ማሻአለህ የታቢ እኔም ፈሊጋለዉ እናነግርሻለዉ❤❤❤❤❤❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 5 месяцев назад +1

    ጎበዝ ነሽ❤

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 5 месяцев назад +1

    ጀግናቺን ዕዳቺ ያሉ ሴቶቺን ያብዛል❤❤ በርቻ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 5 месяцев назад +3

    ለሙዬ የኔ ጀግና ሤት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny 5 месяцев назад

    የኔታታሪ በርቺልኝ አላህ ይጠብቅሽ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 5 месяцев назад

    ግድግዳውን ቀለም ትቀይረው የበለጠ ያምራል❤❤😊

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl 5 месяцев назад +1

    አቺ,ጀግና,የሆንሽ,ልጅ,ስወድሽ

  • @uadd-k8m
    @uadd-k8m 4 месяца назад

    Mashala allah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 4 месяца назад

    ማሻአላህ ያምራል የኔ አሰታዎይ ተለያለሸ ዋው ያምራል

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 5 месяцев назад +1

    ብርች የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 5 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ወንድ የምታስንቂ ጀግና እግዚአብሔር አብዝት ጉልበቱን ሃይሉን ይስጥሽ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminYemam
    @AminYemam 4 месяца назад

    በጣም ጎበዝ❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ጠንክሪ እምነትሽን አጠንክሪ ሁሌም እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሽ🎉🎉🎉

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 5 месяцев назад +1

    በርቺ የእኔ ጀግና ለምለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @899-r9n
    @899-r9n 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ በሠላም የምትኖርበት ያረጋት አችም በርች❤❤❤❤❤

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 5 месяцев назад

    ለሙ በርች የዛሪው ጉልበት ለነገ አይገኝም እኔም በጣም ነበር እቃ ሳነሳ ከውንድ አልተ ናነስም ነበር አሁንግ ካርቶን እራሱ የግድ ነው በተለይ ከወለድኩ ወድህ ባሰ እናም ውለጂ ለሙ

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse 5 месяцев назад

    በርችልን እህታችን የምር ትለያለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 5 месяцев назад +1

    ለምለምዬ.የኔውድ.እባክሽ.ለኔም
    ሱቅ.ክፈችልኝ.በጣም.የሚገርመኝ
    ብርከየት.ነው.የምታመጪው
    እስቲህ.ሹክ.በይኝ.እኔም.ልጠቀም😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂ለማንኛውም.አንቺ.ለኔ.ጀግናዬ
    ነሽ.ውዴ

    • @ሀረ
      @ሀረ 5 месяцев назад

      ዩቱብ😂😂😂

  • @hirut7396
    @hirut7396 5 месяцев назад

    ለሙዬ የሴት እንቁ ነሽ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ውድድድ የኔ ማር ❤❤❤❤

  • @ZainabZainab-l4i
    @ZainabZainab-l4i 6 дней назад

    ማሻ አላህ ውዴ

  • @HadadHadad-gb6ee
    @HadadHadad-gb6ee 5 месяцев назад +1

    Betam gobez lij yesetoch araya yemtehogni sit nesh welahi yesitoch wuha lek belesh aygermegnim enim kanchi new emaseraw jegna sit❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 4 месяца назад

    ደግ ልጅ ነሽ ፈጠር ይባርክሽ.

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu3967 5 месяцев назад

    በርቺልን ለሚ ለአረብ አገር ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ለሚ ጭቅላትሽ ቢዚ ነው ፊዚካሊ ሜንታሊ በዛ ነው አቅም ያነስሻል ስለዚ ባለሽ ግዜ ማሳጅ ማድርግ አለብሽ እራስሽን ጠብቁ አዲሳባ ትንሽ ከባድ ነው እኔም የአዲስ አበባ ስለሆንክ ነው እድናቂሽ🎉

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 5 месяцев назад +1

    ግን ለሳሎን እኔ ለማሰራት ፈልጌ ነበር እርዝመቱ6.5ነው ከረኑም እምፈልገዉ የዝህ አይነት ነው ግን ቅጥል አልፈልግም ስንት ይወስዳል መኳይ3ሰው ትወስጃለሽ

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu4331 5 месяцев назад

    የተንቢዪ ሁሉ ነጋዲ እንደ አንቺ ቅን ቢሆን ልዑል እግዚአብሄር በላይ በላዩ ይጨምርልሽ ከእድሚ ጋር 🙏🥰

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 5 месяцев назад

    ጎቦዝ እህቴ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 5 месяцев назад

    ቤቱ ቀለም ቢቀባ ደግሞ የበለጠ ያምራል።

  • @zamzam9324
    @zamzam9324 5 месяцев назад

    የታብዬ የኔ ጀግነ እንሸ አለህ እኔም አዘለዉ ከሁለት ወር ቡሀለ ልክ በዝ ዲዘይን እሽ የኔ ታታር በርች

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 4 месяца назад

    ጀግና የኔ ምርጥ ❤🎉

  • @LiliShure-v4x
    @LiliShure-v4x 2 месяца назад

    መሸለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-uh8pw
    @Hayat-uh8pw 4 месяца назад

    ወላሂ ሲያምር ማሻአላህ

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 5 месяцев назад +1

    Good job, you are incredible leady you are keep going. What do. For got about pople what every they said aways you do good or not pople said some thing always. Thank you. Have a nice blessed one. God blessed all countries.

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 5 месяцев назад +2

    የኔ ጃግና ባርቺልኝ ጉልባትሺ ይባረክ ❤️❤️ስዎድሽ እኮ ❤❤

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 5 месяцев назад

    ትለያለሽ❤❤❤❤❤

  • @ቡርታፍቅር
    @ቡርታፍቅር 5 месяцев назад +1

    ጎበዝ 👌👌👌

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 4 месяца назад +1

    ማሻአሏህህህ

  • @aminayoussef6580
    @aminayoussef6580 5 месяцев назад

    ማሻአላህ መጅልሡ አሪፍነዉ ግን ለዴሴ ኮቻ ቅርጫፍ ቢኖርሺ እገዛነበር

  • @GiasBd-ub7gl
    @GiasBd-ub7gl 5 месяцев назад

    ጀግነ ነሽ ለሙዬ በጠም ነወ ምወድሽ ወዴ በጠም ደስ ብሎኛል እጅሽ ይበራክ

  • @hadyatadese
    @hadyatadese 5 месяцев назад +1

    ወሎ ታደርሻለሽደ ለምየ ንገሪኝ

  • @حودابنتإسلام
    @حودابنتإسلام 5 месяцев назад

    ጎበዝ የምትሰሪው አረካኝ ወላሂ ማሻ አላህ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 5 месяцев назад +1

    ለሙየኔጀግና በርች. ሰበትልበልና ካችነውየማዘው

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 3 месяца назад

    ጎበዝ😍

  • @Asuutubeአሱቱዩብ
    @Asuutubeአሱቱዩብ 5 месяцев назад +1

    Gobaz nesh wolayi ❤an baye SI diqisifadha jabadhu yene wudu ehit❤

  • @fነኝየኮሜትታዛቢ
    @fነኝየኮሜትታዛቢ 5 месяцев назад

    አይዞንንን የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 5 месяцев назад

    በርቺ ጠንካራ ነሽለማንም ጆሮ አትስጪ

  • @Mona-kn2ulmu
    @Mona-kn2ulmu 4 месяца назад

    Yan mar inem maxal❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 5 месяцев назад +1

    ጎበዝ ጀግና ግን ዕቃ ስትጭኚ ለምን በላስቲክ አትሸፍኚውም? ለዝናብም ለአቧራም ይከላከላል ዕቃውን አራግፈሽ ላስቲክሽን ሰብስበሽ መውሰድ ደጋግመሽ መጠቀም ትችያለሽ::

  • @MdFu8kd
    @MdFu8kd 9 дней назад

    መሸለ❤❤❤❤

  • @ENDRSAWL-w7w
    @ENDRSAWL-w7w 3 месяца назад

    ደስይላል❤

  • @samritube645
    @samritube645 5 месяцев назад

    *በርቺ ስራ የሚሰራ ለወሬ ጊዜ አይኖረውም*