አዲሱ የመዝሙር አልበም ተለቀቀ New Album Released

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 56

  • @FitsumMohammed-s3d
    @FitsumMohammed-s3d 2 дня назад +1

    ፓስተር ትዜ ስላንተ ጌታ ይባረክ ተባረክ የአባቴ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gd7827
    @gd7827 5 дней назад +2

    መጋቢ ትዜ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር አምላክ አንተን ቤተሰብህን ጤንነትህንና አገልግሎትህን ይባርክ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥህ እኔና ቤተሰቤ ባንተ ብዙ ተባርከናል ተባረክልን ወንድማችን

  • @YohannesKata
    @YohannesKata 5 дней назад +1

    የከበረዉ ኢየሱስ በአንተ ስለምሠራ አመሰግናለሁኝ ።ፍቱ ፣የንግግሩ እርጋታ ራሱ ኢየሱስ ከእርሱ ጋር እንዳለ በግልፅ ያሳያል።ተባረክ pastor ይህ ድምፅ ለኢየሱስ ባይሆን ይቆጫል።

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 4 дня назад +1

    ፓስተር ትዜ እንኳን ጌታ እረዳህ። ክብር ለእርሱ ይሁን።

  • @melkamusonko
    @melkamusonko День назад

    የወንጌል አርበኛ ጳውሎስ ተባረክ

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 4 дня назад

    ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ እካን እረዳክ ጌታ ተባረክ በብዙ

  • @thedumbversionofeinstine6245
    @thedumbversionofeinstine6245 5 дней назад +4

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 5 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ..... አሜን ይገባዋል እ ል ልል.....

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 4 дня назад

    አሜን በመዝሙሮችህ በብዙ እንድታገለግል የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew 3 дня назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ብርክ በልልን ውድ የጌታ ስጦታችን ወንድም ትዜ።

  • @user-Mersha2023
    @user-Mersha2023 4 дня назад

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን።

  • @hirutmuluneh6144
    @hirutmuluneh6144 4 дня назад

    Pastor teze እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 5 дней назад +2

    ሻሎም ፓስተር ትዜ ሻሎም ቅዱሳን በሙሉ❤❤❤

  • @GechYj-u3w
    @GechYj-u3w 2 дня назад

    ጌታ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 4 дня назад

    እግዚአብሔር ስለረዳህ ክብር ለእርሱ ይሁን።
    ለሰዎችም የመዳን መንገድ እንዲሆን ለወገኖችም መባረክ እንዲሆን በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር እንዲመሰገን ይሁን🙏❤

  • @JalaleOljira
    @JalaleOljira 4 дня назад

    Waqayyoo fii Galani hata’u!! Thanks to God !! More than happy to hear this .

  • @birkefikire-gk9nw
    @birkefikire-gk9nw 4 дня назад

    ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር የመስገን 2:41

  • @joeking2028
    @joeking2028 5 дней назад +2

    welcome ❤❤❤
    Amen Amen Amen Elelelelllllllllll
    GOD bless you and your family pastor ❤❤❤

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 4 дня назад

    አሜን አባት ሆይ ሁሉ ለአንተ ምስጋና ክብር ይሁን♥♥♥

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ተክናውን በ ጌታ ጸጋ 🙏🙏🙏🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልል keber ለ እግዚአብሔር yehon🙏🙏🙏🙏

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 4 дня назад

    አሜን❤ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤እልልልልልልእልልልልልል

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 5 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @astergebreab6550
    @astergebreab6550 4 дня назад

    ተባረክልን ወንድማችን ትዜ❤

  • @tesfayebeyene-m1n
    @tesfayebeyene-m1n 4 дня назад

    አሜን በኢየሱስ ስም🙏

  • @DestaDobamo-bt2sq
    @DestaDobamo-bt2sq 2 дня назад

    ተባረክ ወዳጄ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 5 дней назад +1

    Amen Tebarek pasterye Sega yabzalih ❤❤❤

  • @lakewlafebo4581
    @lakewlafebo4581 4 дня назад

    እንኳን ጌታ ረዳህ ❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 дня назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘👏👏👏❤❤❤

  • @wubalemnegash1064
    @wubalemnegash1064 3 дня назад

    tebarek dear brother

  • @meheretesayas4457
    @meheretesayas4457 4 дня назад

    Paster Geta abzto yibarkk

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 4 дня назад

    🎉🎉🎉 All glory be to God ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marthahabte8677
    @marthahabte8677 16 часов назад

    Tzye ahunm egziabher behayl bemoges ygletk lebereket hun🎉🎉🎉❤

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 5 дней назад

    You are blessed.

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 4 дня назад

    እሰይ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 4 дня назад

    እንኩዋን ጌታ እረዳህ

  • @HabtamneshLihona
    @HabtamneshLihona 4 дня назад

    Glory to God!!

  • @ermapj3272
    @ermapj3272 4 дня назад

    Amen yehe mezmur lehulachen bereket endemihone amenalew bezi zemare bezu teweledem yemetal seleseteh zemare geta yebarek telat selemiyafer teweleden reseren selemiseteh geta yebarek enwedehalen beteh zemenh yebarek 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 4 дня назад

    God bless you and your family in the Name of Jesus

  • @SeyoumH
    @SeyoumH 4 дня назад

    PASTOR TIZYE GETA ABZTO YBARKH!

  • @abeba4328
    @abeba4328 День назад

    Pastor tebarek 🙏🙏🙏♥️

  • @AishaAlmadani-q3b
    @AishaAlmadani-q3b 4 дня назад

    selam ena tsega yebzalh❤❤❤❤

  • @Troy-hn1hr
    @Troy-hn1hr 4 дня назад

    አሜንን

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 4 дня назад

    ❤❤❤ tebarek tizie

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew 3 дня назад

    ላለው ይጨመርለታል ይበዛለትማል ተብሎ እንደተፃፈ በጌታ በእየሱስ ስም ያንተ፣ የቤተሠቦችህና የአገልግሎት እረዳቶችህ።በፀጋ፣በጥበብ፣በእውቀት፣በመገለጥ፣በመረዳትናበማስተዋል ይባርካቹህ።

  • @ayelegirmaofficial4394
    @ayelegirmaofficial4394 4 дня назад

    Important narrative !

  • @ALEXLEOSUS
    @ALEXLEOSUS 5 дней назад +1

    tebarek

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew 3 дня назад

    ደግሞ በስጋ ወራታቹህ በምድር እስካላሂቹህ፦በጤንነት፣በኢኮኖሚ፣በትዳራቹህ ጌታ እየሱስ የሠማይ የምድር ሁሉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹህ።

  • @bereketsimon-mv2yr
    @bereketsimon-mv2yr 4 дня назад

    መዝሙረ ዳዊት
    92፥3
    አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።
    144፥9
    አቤቱ፥ አዲስ ቅኔ እቀኛልሃለሁ አሥር አውታር ባለው በገና እዘምርልሃለሁ።

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 4 дня назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lishana.4792
    @lishana.4792 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Troy-hn1hr
    @Troy-hn1hr 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MassaratAhuji
    @MassaratAhuji 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantugashoro
    @fantugashoro День назад

    𝐂𝐨𝐧𝐠𝐫𝐚❤❤❤🎉

  • @GebeyehuGebreegziabher
    @GebeyehuGebreegziabher 5 дней назад

    እንኴን እ