ህይወትን የሚቀይር ነው ብዬ ያመኑኝን አሳዘንኳቸው!ክፍል 2 Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 223

  • @ABDULKASIMSelman
    @ABDULKASIMSelman 10 месяцев назад +54

    አይዞህ ወንድሜ ያልፍል እሺ እባካችሁ ለሆነው ነገር መውቀስ ምንም መፍትሄ የለውም ተባብረን እንርዳው ተቸግራ ላስተማራቸው እናቱ ይኑርላት ተምሮ ይጨርስላት የምንችለውን እንርዳው ሰው መቼ እና እንዴት እንደሚሳሳት አይታወቅም እንደ እራሳችን እንየው

    • @MestiSemahegn
      @MestiSemahegn 10 месяцев назад +4

      የኔም ሀሳብ ነው ስልኩ አይሰራም ኢሞ ላይ ፅፌለት ነበር ለመርዳት በአቅሜ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 10 месяцев назад

      🤮

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад +2

      ገንዘብ ይመጣል እራስህን ጠብቅ እንኳን በጤናህ አልመጡ ለእናትህም ተስፋ ነህና ተረጋግተህ ትምህርትህን ቀጥል ።

    • @Aesthetic_lifestyle_videos
      @Aesthetic_lifestyle_videos 10 месяцев назад

      Account # pls ask them

    • @ABDULKASIMSelman
      @ABDULKASIMSelman 10 месяцев назад +1

      በስልኩ ደውሉለት

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 10 месяцев назад +45

    ህይወት የሚቀየረው በተአምር ሳይሆን በልፋት በጥረት ነው ሁሌም ያለፋንበትን መመኘት የለብንም

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 10 месяцев назад

      ትክክል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 10 месяцев назад

      ዉዴ ምን ሆነሸ ነዉ ሰራ ነውኮ ሌባ ሰለሆኑ እንጂ ኢንተርኔት ያሰፈልጋል ግዜሸን ሰዉተሸ ከነሱ ጋ ሀያራት ሰአት ጭንቅላትሸን አዙረሸ ነዉ ሌባ ባይሆኑ በጣም ያደክማሎ ሞክሬዋለሁ ግን ብር አሰገቡ ሰለሚሉ ያጠራጥራሉ

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 10 месяцев назад +4

    አይዞህ ሁሉንም ገንዘብ መስጠት ባልችልም የአንዱን እከፍላለሁ ይህንን የማደርገዉ ጎበዝ ልጅ ስለሆንክ ነዉ።

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 10 месяцев назад +15

    ይሄንን ልጅ በቃ ባለው የኑሮ ጉዳይ ተሳሳተ ያሳዝናል እንደምንም እዳውን እንክፈልለት ከሱ በላይ በህይወታችን ብዙ ስህተት እናደርጋለን በመድሀኒያለም ለናቱ ይኑር እንክፈልለት አሳዘነኝ ወንድሜ መሰለኝ 😢😢

  • @LeulekalGetachew
    @LeulekalGetachew 10 месяцев назад +52

    በጣም ነው ሚያሳዝነው ከተጋገዝን ትንሽ ብር ነው እንርዳው ይሄን ወጣት እባካችሁ ሰው ከሞተ በዋላ እኛ እያለን ለምን ከምንል ቀድመን እንድረስለት

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 10 месяцев назад +4

      እግዚአብሔር የሚወደው ቅን አስተሳሰብ ነው
      ከተባበርን ቀላል ነው

  • @yaseenmohammed1347
    @yaseenmohammed1347 10 месяцев назад +17

    ሁላቸውም የተለያዩ የሚመስሉ አንድ ጉሩፕ ናቸው ብቻ አላህ የተሻለውን ይተካልህ😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 месяцев назад +23

    መግሰትነው ተጠያቂው ወጣቱ ተምሮ ስራጥ ሲሆን ገዘብ አገኝበታለሁ ብሎ ያሰበውን ነገር ሁሉ ይጠቀማል ወጣቱኮ በጣም ከጣብቂውሰጥ ነው ያለው አይዞህ ወድም ወተህ በሚድያ ሚሳወቅህ እራሱ ጀግናነህ

    • @DelilAhmed-h8v
      @DelilAhmed-h8v 10 месяцев назад +1

      በክት

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 10 месяцев назад

      @@DelilAhmed-h8v እሽ የኛ የመግስት ተከላካይ ከብልፅግና በላይ በክት አለወይ ግማታም ካድሬ የውሎ አብል ተከፋይ ባዳ ምን አባክ አገባህ ማን ጠበቃ አቆመህ ልክስክስ ክርፋታም አሹቅ

  • @jaleelaselam4630
    @jaleelaselam4630 10 месяцев назад +15

    ከአጭበርባሪዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @MestiSemahegn
    @MestiSemahegn 10 месяцев назад +7

    በጣም ያሳዝናል በቻልነው ብንረዳው መፍትሄ ይገኛል አይዞክ ወንድም ሁሉም ያልፋል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 месяцев назад +12

    ወንድማለም እራስህን ጠብቅ ሁሉም ያልፋል ሳይስሩ ገንዘብ ማግኘት የዋህነት ስለሆነ ሁሉም ስው ሊጠነቀቅ ይገባል በአቋራጭ ህይወት አይቀየርም ከቴክኖሎጂው ጋር ብዙ ጉድ መጥቶብናል ወደነበትክበት ወደትምህርትህ ተመለስ አይዞህ ያጋጥማል እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 10 месяцев назад +7

    አንተ ብትጎዳም ለኛ በጣም አስተማሪ ነው አይዞክ 😢😢😢😢

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 10 месяцев назад +2

    አይዞህ የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ብር እኮ ሀላፊ ነው ያገኘህበት መንገድ ነው እንጅ ያንተ ሕይወት ግን ይህን ያክል አይባልም ስለዚህ ለእናትህ ታስፈልጋታለህ ይህን ልጅ ያለበትን ብድር ቢከፈለት እና ወደቀድሞው ቢመለስ ብዙ መልካም እህት ወንድሞች አላችሁ ለህሌናውም እረፍት ነው ዋጋችሁን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ መድረስ የሚችል ልጅ ነው መስየ ለምስጋና እንደሚቀርብ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ አይዞህ ወንድሜ ትህትናው ደግሞ ደስታህን ያሳየን

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 10 месяцев назад +5

    😢😢😢😢 በቃ ተው ተው ኸረ በፈጠረክ ተው እነሱ ቁማር እያጫወቱክ ነው ወንድሜ ይኼንን ሁሉ ጊዜ ለፍተክ ተምረክ አይምሮክን አትሽጥላቸው ገነ ይኼን የበለጠ ብር እንደምታገኝ እና እንደምትክሳቸው በጣም ተስፋ አለኝ አይዞክ ወንድሜ❤

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 10 месяцев назад +13

    እኔስ አልሀምዱሊላህ አላህ ሲረዳኝ እቢ ብያለው የዛሬ 3 አመት ግቢ ብለው ሲገፋፉኝ ነበሩ እኔ በጉልበቴ ሰርቼ ያገኘኡት አላህ በረካ ያርግልኝ ያለጉልበቴ ያለ ላቤ ሚመጣ ነገር መዘዙ ብዙ ነው ብዬ ተውኳቸው እጂ ወላሂ ካድም 3ቴ መተውብኝ ነበር

    • @qader6010
      @qader6010 10 месяцев назад

      ኧረ እንኳንም ተውሻቸው

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 10 месяцев назад +5

    እራስህን ጠብቅ የሚደውሉልህን ሰዎች ሁሉ አትመን እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች እጃቸው እረዥም ነው ግን አለማድነቅ አይቻልም አንተን ድህነት አይኑ ይጥፋ አይዞህ በርታ

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 10 месяцев назад +5

    ያጋጥማል መጭበርበር በየትኛውም ሁኔታ አንተ ነገ ሠርተህ ታገኘዋለህ ስለዚህ ሰው ከአንድ ጊዜ በላይ አይሸወድም አይዞህ በእግዚአብሔር ተፅናና

  • @bedilugossaye477
    @bedilugossaye477 10 месяцев назад +4

    አይዞህ ወንድሜ ገና ልጅ ነህ ደግሞ ጎበዝ ነህ ያለፈው አለፈ የቀጣዩን ህይወትህን አስብ።

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 10 месяцев назад +6

    አሞሌ ጨዉ እያስላሱ እንደከብት ነዉ ሚነዱት ...አይዞህ ለትምህርትህ እንዲ ከተጋህ የምትመኘዉ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ...

  • @matub4261
    @matub4261 10 месяцев назад +2

    አይዞህ የኔ ልጅ እግዚአብሄር ቸር ነው እዳህንም ይከፍላል አትጨነቅ ጤናህን ጠብቅ

  • @FasikaFafa
    @FasikaFafa 10 месяцев назад +12

    ይሄ ልጅ መብላቱን አላመነም ይሄ ቁማር ነው የራሳቸው ሰው ናቸው ጌሙን የሚጫወቱት

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 10 месяцев назад +2

    ብዙዎች እኮ እንደዚ ተታለዋል ሚድያ አሎጡም እንጂ አንተ ግን ለሌላ ማስተማርያ ሆነህ መውጣትህ ጎበዝ ነህ
    ወገን እንርዳውና እዳውን ከፍሎ ቀና ብሎ እንዲሄድ ይሁን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +15

    ኧረ ዘንድሮ መልካም ነገር መስማት ናፈቀን😢

  • @gunatube12
    @gunatube12 10 месяцев назад +3

    በስማም መልኩን እየቀያየረ መጣ ይኸ ማጭበርበር😢 ወይኔ ሀገሬ አይዞህ ወንድም በህይወት አጋጣሚ የሚፈጠሩ ገጠመኝ ናቸው

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 9 месяцев назад

    እኔን ልጀ አይዞክ ሁሉም ነገር ተመልሶ ህይወት ይዘራል የማያልፍ የሚመስለው ያልፋል ለቤተሰቦችህ በተለይ ደግሞ ለናትህ ኑርላት እባካችሁ መርዳት የምትችሉ ሰዎች ስለ እናት ብላችሁ እርዱት መስዬ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን በርታልን

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 10 месяцев назад +6

    ያለ ልፋት ውጤት የለም እህት ወንድሞቸ❤

  • @RehatLove
    @RehatLove 10 месяцев назад +11

    እንግሊዘኛ አለመቻሌን ዛሬ አመሰገንኩት አይ አላህ የተሻለዉን ይተካህ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 10 месяцев назад +2

      እረ፣ሳልፈልግ፣አታስቁኝ፣

    • @D.D501
      @D.D501 10 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 10 месяцев назад

      አይ ተንሸ አወቀን ብለን የቀረዉን እያሰተረጎምን ጉድ ሊያረጉን ነበር መቶ ሪያል እንደከፈልን ጭማሪ ሲሉን እግሪ አወጭን ነዉ ያሌነዉ ደሞኮ አይተኙም ሀያራት ሰአት ኦንላይን ናቸዉ እኔማ እሮቦት ናቸዉ እንዴ እያልኩ ነበር

    • @alemnesh581
      @alemnesh581 10 месяцев назад

      Yhe neger kumar new please tetenkeku

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 10 месяцев назад +1

    _ዳዊት ወደ ትምህርትህ አተኩር በርታ ብሩም ይከፈላልል_
    _አይዞህ መሲዬ ብሩክ ሁኚልን ተጠንቀቁ_

    • @ABDULKASIMSelman
      @ABDULKASIMSelman 10 месяцев назад

      በጣም ነው ያሳዘነኝ በምንችለው እንርዳው ህሊናው ነፃ ሆኖ መማር እንዲችል

  • @gunatube12
    @gunatube12 10 месяцев назад +4

    ሚዲያ ላይ ብትሰራ አቅም አለህ ታሪክህን ስታጋራ አቀራረብህ ደስ ይላል

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 10 месяцев назад +4

    Whatever it is, I can see your brilliant mind in this case, so please brother you can do start from scratch......
    God’s will help you!

  • @MohammedAli-kl5oc
    @MohammedAli-kl5oc 10 месяцев назад +3

    አይዞህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ አንድ ወንድሜም በተመሳሳይ መንገድ 10,000 የሳኡድ ሪያል ነው የተበላው እንዳውም ተጨማሪ 7,000 የሳኡድ ሪያል ሲጠይቁት ነው ነገሮች ከአቅሙ በላይ ሲሆኑ የተቋረጠው በጣም ብዙ ሰዎች በዚህ መንገድ ብዙ ተበልተዋል

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 10 месяцев назад +1

      የኔ ገልቱ አምሳ ሺህ ዶላር ተበላ

  • @takelezewdu
    @takelezewdu 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሃህ ይሄም ያልፋል እባካችሁ ለምንሰጠው አስተያየት ብንጠነቀቅ መልካም ነው አሁን በአሳብ ከወንድማችን ጎን ብንሆን ይሻላል የትኛውም ሰው አውቆ አይጭበረበርም ደሞ ማንኛችንም ብንሆን ልንሸወድ እንችላለል አሁን ደሞ እንደዚ አይነት ማጭበርበር ከቁጥር በላይ ናቸው እና አንፍረድበት እባከችሁን

  • @ayantuhabib8013
    @ayantuhabib8013 10 месяцев назад +5

    በጣም አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @hilinaayalew8199
    @hilinaayalew8199 10 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል አትጨነቅ ዋናው ይቅር ለእግዚአብሔር ማለትህ ነው

  • @zedo-b9l
    @zedo-b9l 10 месяцев назад +4

    ዴቭ ፈጣሪ ይርዳክ ያልፋል ጠንከር በል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 месяцев назад +9

    😢😢አይዛህወንድሜ ይቅር ለእግዚአብሔርአንተ ጠካራነህ😢ተማሩ ከአንዱ እህቶ ወንድሞቼ ተው😢😢😢እስኪ መቼ እራሳችሁ ታስጨንቃላችሁ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ።እንደዚ የሚያደረጉት666👺👺ናቸው በሀሰት የሚመጣ ገዘብ ለማንም አይጠቅም❌👺

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ወንድም ሁሉም ያልፋል ራስህን ጠብቅ ትምህርትህን ተከታተል

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 10 месяцев назад +2

    አይዞክ ቤት ይፍጀው እኛ ጋርም ደርስዋል ብዙ ሳንበላ አቆረጥንጨ 🙏🙏🙏

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 10 месяцев назад +10

    የቤቶች አክሰዬን ብለው የመጡ ከዚህ አይተናነሰም ህዝቤ ጥንቃቄ ማድረግ ነው

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 10 месяцев назад +2

      በጣም ደግሞ እጅግ ትርፍ አለው ብለው የተጋነነ ቁጥር ያስቀምጣሉ ይህ አሁን በዋሳፕ የተላከልኝ ጹሑፍ አይቼ ይህን ያህል ትርፍ ሚሰጡት አክስዮን ለገዙ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አንጻር ሲታይ ብር ሚያዘንቡ ወይም ሚያመርቱ ይመስላሉ😮 ኮርስ የወሰዱ ይመስላል በማጭበርበር

  • @dinamitiku1522
    @dinamitiku1522 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፉል እግዚአብሄር ላንተ ትልቅና የተሻለች ነገ አለው

  • @masgos1693
    @masgos1693 10 месяцев назад +2

    ይሄ ነገር በጣም በዝቷል እኔም ገጥሞኝ ነበር የመጀመርያውን ክፍያዎች እንደውም በ ቴሌ ብር ነው ያስገቡልኝ ቀጣይ ብር አስገባ ሲሉኝ ሰው ሳማክር ማጭበረበር እንደሆነ ስሰማ አቁአረጥኩት

  • @sosinaweldika5471
    @sosinaweldika5471 10 месяцев назад

    አይዞህ እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳህ ምን ይባላል በፍፁም ማሰብ እንዳይችል አድርገውት ነው እንጂ ግልፅ ማጭበርበር እንደሆ ያስታውቃል አይዞሽ ምስኪን ወንድሜ😢😢😢

  • @hahayu-j5d
    @hahayu-j5d 10 месяцев назад +1

    everything Will Pass. Don't Worry Bro ብዙ ሰወች ተበልተዋል

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 10 месяцев назад

    አይዞህ የኔ ወንድም ትምህርትህን ጠንክረህ ተከታተል ሁሉም ያልፋል ራስህን ጠብቅ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 10 месяцев назад

    ባቋራጪ ለመክበር ተብሎ ሣናሥተውል እየገባን መጨረሻው ለቅሦነው። ጥሩ ትምህት ነው

  • @eyuyegeta443
    @eyuyegeta443 10 месяцев назад

    ብዙ ወጣትን ግን አትርፈሀል ተባረክ

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 10 месяцев назад +9

    This is network scamming method Its long time 11years ago አውቀዋለሁ እኔ ሲነግሩኝ Complicated ስለሆነብኝ ያልገባኝን ነገር እሰራለሁ ብየ አልገባም ደግሞ online የማላውቃቸውን ሰዎች ቀርቶ አጠገቤ ያለንም ሰው በቀላም አላምንም። ተጠራጣሪ መሆኔ ከብዙ አጭበርባሪዎች ጠብቆኛል።

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 10 месяцев назад +3

    ህይወት እሚቀየረው ለፍተህ ስታመጠነውወንድማችን

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 10 месяцев назад +1

    ፖስት የሚያደርጉት እኮ እርስ በርሳቸው የራሳቸው ሰራተኛ አባል ይመስሉኛል ለማጭበርበር እንዲመቻቸው ነው አስተማሪ ነገር ነው ለሌሎች ወጣት እግዚአብሔር ይባርክህ በሚድያ መናገርህ አሁን ግን ወገኖች እባካችው ያለንን ያቅማችንን እንርዳው ከ 100 ብር ጀምሮ

  • @samiaman442
    @samiaman442 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ዋናው ጤና ነው ገንዘቡን ሰርተህ ታገኘዋለህ። it's not end of life bro

  • @tstamharic
    @tstamharic 10 месяцев назад +1

    ህይወት የሚቀየረው በተአምር ሳይሆን በልፋት በጥረት ነው

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 10 месяцев назад +1

    Good to share bro
    Ayzone everything will pass. Be strong don't worry ur self okay

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 10 месяцев назад +5

    በአቋራጭ መንገድም ሆነ ክብረት ለአደጋ ይዳርጋል ።እንደት ግን ዝም ብሎ ፎቶና ፅሁፍ እየተላላከ በር ያገኛል ተብሎ ይታሰባል? ለማንኛውም አይዞህ ወገናችን የተሻለ አላህ ይተካህ ገንዘብ መምጣቱን ሳይሆን እንደትና ከየት መጣ ብለን ማገናዘብ ይልመድብን።

  • @Edenthekid97
    @Edenthekid97 9 месяцев назад

    አንት እግዚአብሔር እረድቶህ ወጠሃል ከዚህ መጥፎ ቁማር 3 ዓመት ሙሉ ጊዜው ገንዘቡ ያጣ ሰው አውቃልሁ ሰው በአደ ሀገር እየኖረ ሰርቶ እንደ መቀየር ገና በትሬዲግ ሀብታምእሆናለሁ ብሎ ገዘቡን ጨረሰ ቢነገርም አይሰማም አይዞህ ወንድሜ የማያልፍነገር የለም ያልፍል በርታ !

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 10 месяцев назад

    እፈር ትምርት ጎበዝ ስለሆኩ አትበል

  • @TigistBiset
    @TigistBiset 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ሁሉም ለበጎነው

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 10 месяцев назад

    ሰው እንዴት ያለፋበትን ለማግኘት ያስባል አተርፍ ባይ አጉዳይ ከመሆን ከእንዲህ አይነት አደገኛ ሰዎች መራቅ ነው መፍትሄው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ለሌላው መማርያ ይሆናል ለቤተሰቡ እውነቱን ቢናገር ኖሮ ከተጨማሪ ወጪና መጭበርበር ይድን ነበር ለራሱም ተታሎ ሌሎችንም አሳሳተ

  • @kuniskenya299
    @kuniskenya299 10 месяцев назад

    Enem gabiche nbra kaz wexawuh betam wushatamoch nchw..bizu gowadagnochem gebu iska ahunim wusxi nw yaluht

  • @ae7936
    @ae7936 8 месяцев назад

    መሲ እንዴት ነሽ እባክሽ ይሄ ልጅ እንዴት ሆነ እንደው ከተቻለ ለምን እዳውን አንከፍልለትም ሌላ ሰው ጽፉልሽ ነበር ይህን ሀሳብ ግን መልስ ይመጣል ብዬ እጠብቅ ነበር ምንም የለም ከተቻለ መስዬ መንገድ ብታስተካክይልን እና ብናግዘው ይሄን ወጣት ያሳዝናል ኑሮው የሚቀየር መስሎት ነው እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ የገባው እባክሽ

    • @LeulekalGetachew
      @LeulekalGetachew 8 месяцев назад

      እኔም የዚህ ልጅ ነገር እንዴት ሆነ ብዬ ጠይቄ ነበር ግን መልስ አላገኘውም ስልኩ ስለተቀመጠ ቀጥታ እራሱን ለማግኘት መሞከር የሚሻል ይመስለኛል የምንችለውን እንርዳው

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 10 месяцев назад

    አይዞክ ወንድሜ ተረጋጋ ምናይነት አረመኔ ናቸው ከተማሪ ይህን ያህል ብር መዝረፍ ምን ይሉታል

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 10 месяцев назад +1

    Hewot besira new ye.ekeyerew betamir weyim motivational speakers aykeyirewim.

  • @nardoslema5024
    @nardoslema5024 10 месяцев назад +1

    አይዛኝ ለበጎ ነው❤

  • @Aselalem
    @Aselalem 10 месяцев назад +6

    ወንድም ከእንግዲህ እንዳትሞክር እየተበላክ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ሌሎቹ በሙሉ አንድ አይነት ግሩፕ ናቸዉ

    • @firdosahmed9167
      @firdosahmed9167 10 месяцев назад

      Iam agree with you, crepto money new betam kebad new

  • @halimah5532
    @halimah5532 10 месяцев назад

    በጣም ክባድነው አላህ ይገዘህ ያረብ ዘመኑ በጣም ከፋቱል የማጨብረበሪ መንገድ በጣምቡዘቶል ትጠንቅቆ

  • @SaadaMulu-zg6sp
    @SaadaMulu-zg6sp 10 месяцев назад

    ጀግና እኩንም ሌሎችን ለማስተማር ወጣህ የመዳሜንልጅ ኢኒበርስቲ 5 አመት ተማሪ ናት እድሁተበድራ እመልስልሻለሁ እያለይ ወስደውባታል ሌቦችናቸው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 10 месяцев назад +2

    በመጀመሪያ ከእርዳታ ድርጅት ወደ ብር ግዥና ወጭ መዞሩ ዘራፍ መሆናቸውን ያሳውቃል

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 10 месяцев назад +4

    ያልዘራነውን ለማጨድ ማሰብ መጨረሻው ኪሳራ ነው እኔ የሆነ ጊዜ ግማሽ ሚልዬን የኢሜሬት ድርሃም ሎተሪ ደርሶሻል አካውንትሽን ላኪልን አሉኝ አካውንት የለኝም ስላቸው ቤት ውስጥ ነው የምትሰሪው አሉኝ አወ ስላቸው ስልኩን ጆሮየ ላይ ነው የዘጉብኝ በየ ሀገሩ አጭበርባሪ በዝቱኣል።

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 10 месяцев назад +1

    በውጪ ሀገር የምትኖሩ የአንድ ቀን የስታርባክስ የቡና ዋጋም ቢሆን እንርዳው ከዚህ ጭንቅ እንገላግለው

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 10 месяцев назад

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 10 месяцев назад +4

    Pyramid skim lijita awetach yalikat esa yenesu group nat.

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 10 месяцев назад +2

    ወይኔ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከጭንቅ ያውጣህ ገንዘብ ይገፈላል በችግር ለምታስተምርህ እናትህ ታስፈልጋታለህ።

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 10 месяцев назад

    Egziabher amlak yrdah ayzoh

  • @bethelayele3458
    @bethelayele3458 10 месяцев назад

    Ene lemnewgn enbi beye new enji eyechekechekugn nebere

  • @hayu684
    @hayu684 10 месяцев назад

    Ayzoh tenkaramhon new❤❤❤❤yalfw alfaul

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 10 месяцев назад +1

    Please be careful and be smart!!!!!

  • @tsigereday6490
    @tsigereday6490 10 месяцев назад

    Gobez ezi memitatih tiru nw tesifa edatikort bibeza bititaser nw seriteh tikefilalehi keza erasihin bitatefa gin mutehi tikeralehi wodime tesifa edatikort hulum yalifali minim edatasib

  • @rabiadawood8963
    @rabiadawood8963 10 месяцев назад

    አይዞህ ወንድሜ አፈር ይብሉ

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 10 месяцев назад

    ሳይሰራ ለመበልፀግ መሯሯጥ ትርፉ ኪሳራ ነው የሆነው ሆነ አይዞን ።

  • @elshutube7966
    @elshutube7966 5 месяцев назад

    Ayezosh papa😌

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 10 месяцев назад +4

    ውሸታቸውን እኮ ነው እርስ በርሳቸው ነው እስክሪን ሹት እያደረጉ ዊዝድሮ አደረጉ እያሉ የሚያሳዮህ ፍፁም እራስህን እንዳታጠፋ ሁሉም ነገር ያልፋል አንተም ደርሰህ ሌላ ሰው እንዲተርፍ ማድረግህ ጥሩ ነው

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 10 месяцев назад +2

    ብር የሚጠይቅ ነገር በአጠቃላይ ስሙን እየቀያየረ እየመጣ ነው። አንተ እራስህን አጋለጥክ እንጅ ሸፋፍነው እየተቃጠሉ ያሉ ብዙ ናቸው። ብእር ቃላይ በአካል ህጋዊ ያልሆነ ነገር እበካችሁን አትሞክሩ።

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 9 месяцев назад

    አይ የስት ሰው ህይወት ነው ያመስቃቀሎት ወገን መጠቀቅ አለባችሁ ከሰይጣን ጋር ንግድ እኮነው ወይም ቁማር ነው😢

  • @nuraasnura2723
    @nuraasnura2723 9 месяцев назад

    ስትነግረን እራሱ በጣም ያስፈራል

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 10 месяцев назад

    የዩኒቬርስቲ ዕውቀትህ እንደዚህ ዓይነት ተራ ማጭበርበር ለመለየት ካልረዳህ .....

  • @hfj4001
    @hfj4001 10 месяцев назад +3

    እነረዳው አካውት አስቀምጭ

    • @ABDULKASIMSelman
      @ABDULKASIMSelman 10 месяцев назад

      አው እንርዳው በስልኩ እየደወልን

  • @dankarodas1947
    @dankarodas1947 10 месяцев назад

    what was the name of the company??

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 10 месяцев назад

    Almost same thing happened to as here in Australia it’s seams real lot of people loss a lot of money ቤታቸውን እስከማጣት የደረሱ አሉ I can feel his pain

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 10 месяцев назад

      1- "Seems" or "seams"?
      2- happened to "as" or happened to "us"?
      ውዷ ያገሬ ልጅ please attened ur english class properly.
      If you don't have enough time for it use ur own mother tongue.

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 10 месяцев назад +4

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ሳይሰራ ብር አይገኝም

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e 9 месяцев назад

    Tifat atfitekal yalserakewin keyet litameta new bilih huni

  • @አማልትያስልጄ
    @አማልትያስልጄ 10 месяцев назад

    ስልክ ነው ጠላትህ

  • @Rahmeh-j5v
    @Rahmeh-j5v 10 месяцев назад

    Ayizo wendime Bertta

  • @yeneMB
    @yeneMB 10 месяцев назад

    Yechalkequni argehale..ayzoni

  • @RehatLove
    @RehatLove 10 месяцев назад

    ምን አስነክተዉ አፍዝዉህ ነዉ በአላህ400ምናምን ሽ መበላት ያረብ አንተ ገንዘባችንን ከሌባ ጠብቅልን የአላህ

  • @hanahaile7468
    @hanahaile7468 10 месяцев назад

    እኔም ደርሶብኛል በእነሱ 😢😢 ስራ እንቀጥራለን ብለዉ ብዙ ብር በልተዋል

  • @orionsisay9411
    @orionsisay9411 10 месяцев назад +3

    ወንድሜ ተቀምጠህ ብር መስራት ይቻላል? ብር ቁጭ ብሎ የሚመጣ ቢሆን ይህ ሁሉ ህዝብ ያገኝ ነበር:: ሰርታችሁ በወዛችሁ ብሉ ተብሏል

  • @rawdahussen8857
    @rawdahussen8857 9 месяцев назад

    Abshir hullum yalfal iskiyalf yalefalinna 😢

  • @asetashoma8755
    @asetashoma8755 10 месяцев назад

    Wayne ante betam teshewedk hunet gn lenga memera yihol tetenkeku ehitoche

  • @letitbe2468
    @letitbe2468 10 месяцев назад

    Sewu benehed yeshalal yemilut bezih mekeneyat newa tadia🤔🤔🤔 kumar new yehe

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 10 месяцев назад +3

    እረ መሲ አጠቃላይ ሌብነት ነው

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 10 месяцев назад

    Fetena Lebego new timhirt wused wendma