🔴ጥቋቁር ፀሐዮች Tikuakur Tsehayoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 11

  • @Gerawerk21
    @Gerawerk21 2 месяца назад

    ጥሩ ዝግጅት ነው ። ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን❤

  • @fasilbegas8550
    @fasilbegas8550 4 месяца назад

    ዋው ይበል ግሩም ውእቱ

  • @geniadebabay
    @geniadebabay 4 месяца назад

    ቀጣዩን ክፍል እባካችሁ እንዴት ደስ የሚል የሊቃውንት ጉባዔ መሰላችሁ።

  • @habtamuabere1574
    @habtamuabere1574 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @misganawchalachew2513
    @misganawchalachew2513 4 месяца назад

    beryulene

  • @EuelManahilot
    @EuelManahilot 3 месяца назад

    በቅኔያት ዘርፍ የኔታ ማዕበል ከንደገና አቅርቡልን እባካቹ

  • @kefyalewmekonnen5394
    @kefyalewmekonnen5394 4 месяца назад

    በርቱልን ጥሩ ጅማሮ ነው

  • @eyobmolla4404
    @eyobmolla4404 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @AshenafiAbate-m3l
    @AshenafiAbate-m3l 3 месяца назад

    መ/ር ማእበል ፈጠነ፣ሰልካቸውን አድራሻቸውን ብናገኝ ከታላቅ ትህትናጋር

    • @Tsehayzelda23
      @Tsehayzelda23  2 месяца назад

      የእሳቸውን ፈቃድ ጠይቀን እንሰጣችኋለን

  • @turk-v3o
    @turk-v3o 4 месяца назад

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አለቃ አያሌው ታምሩ አውግዘዋል ወይ ? ካወገዙስ ዉግዘቱስ ትክክል ነው ወይ ? ምን ማስረጃስ አለን ?
    ከ ቻሉ ሊቀ ሊቃዉንት ማዕበል ፈጠነ በእዚህ ጉዳይ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል ምክነያቱም እሳቸው በተሻለ ስለ እሳቸው እውቀት እንደሚኖራቸው ስለማዉቅ ነው።