Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ታላቁ ሊቅ መምህር እረጅምድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥል
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንቁ መምህራችን
ካለ ህይወትን ያሰማልን መምህር። እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
Yenta kale heywet yasemalen be Endih aynet programoch bememtatwo ejeg des belognal hager yemetetefaw awakiwoch zem silu alawakiwoch sinageru nw sibal esemalehu ena ayetfuben 🙏🙏🙏
ሁሉ መቼም መምህር ነዉ
የድምጽ ጥራት ይጎለዋል!
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንከርታታ ኮከቦችን በዚህ ቻናል ቢለቁልን (መጽሐፉን ማግኘት ለማንችል ሰዎች)
እሽ ሰብስክራይበሩን ቶሎቶሎ ሸር አድርጉትና 3ቱን መጽሐፍቶች እንተነትናቸዋለን
@@Tsehayzelda23 እሽ በሚገባ
መምህሬ ሆይ በጣም እናመሰግናለን ግን ሳስበው ለእኔ ብቻ የምታስተምረኝ የምትመራኝ ይመስለኛል እደው ግራግብት እያለኝነው እግዛብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለው ።
32 ደቂቃ ላዪ ተቆርጦ የወጣውን ንገሩን እንጂ ""የበረከት እና የእርግማን ቀን የሚባሉት ቀናት እነማን ናቸው?"
አንደኛው ጠያቂ ያነሳኸው የሃይማኖትን እውነተኛነትን በማይቀበሉ በተለይ ምሁራን ነን፤ ሳይንስ ቀመስ ነን በሚሉ ሰዎች የሚዘወተር ጥያቄ ነው። መልሱ ቀላል ይመስለኛል። በዓለማችን ላይ ብዙ ቦታዎች፣ ብዙ ውሃዎች አሉ። ታዲያ ለምን ተአምራቱ በሌሎቹ ውሃዎች፣ ቦታዎች ወዘተ ለምን አይፈጸምም? ለምን ሁሉም ከቤተ ክርስቲያን ጋር ይያያዛል? ተመሳሳይ ከሆነ እዚያም እዚህም መፈጸም ነበረበት። ግን ተአምራት፤ እውነተኛ ድኅነት ወዘተ ወዘተ የሚደረገው በቤተ ክርስቲያን ነው። ታዲያ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? ቤተ ክርስቲያን ባለችበት ሁሉ ተአምራት፣ ድኅነት ወዘተ የሚከተላት?ይህ የሚያሳየው ህሊናው ላልተደፈነበት ሰው እግዚአብሔር በዚች ቤተ ክርስቲያን ስለመኖሩ አንደኛው ተጨባጭ ማረጋገጫ ነው።
I have surprise for Maebel if he contact me
ታላቁ ሊቅ መምህር እረጅምድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥል
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንቁ መምህራችን
ካለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።
እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
Yenta kale heywet yasemalen
be Endih aynet programoch bememtatwo ejeg des belognal hager yemetetefaw awakiwoch zem silu alawakiwoch sinageru nw sibal esemalehu ena ayetfuben 🙏🙏🙏
ሁሉ መቼም መምህር ነዉ
የድምጽ ጥራት ይጎለዋል!
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ከርታታ ኮከቦችን በዚህ ቻናል ቢለቁልን (መጽሐፉን ማግኘት ለማንችል ሰዎች)
እሽ ሰብስክራይበሩን ቶሎቶሎ ሸር አድርጉትና 3ቱን መጽሐፍቶች እንተነትናቸዋለን
@@Tsehayzelda23 እሽ በሚገባ
መምህሬ ሆይ በጣም እናመሰግናለን ግን ሳስበው ለእኔ ብቻ የምታስተምረኝ የምትመራኝ ይመስለኛል እደው ግራግብት እያለኝነው እግዛብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለው ።
32 ደቂቃ ላዪ ተቆርጦ የወጣውን ንገሩን እንጂ ""የበረከት እና የእርግማን ቀን የሚባሉት ቀናት እነማን ናቸው?"
አንደኛው ጠያቂ ያነሳኸው የሃይማኖትን እውነተኛነትን በማይቀበሉ በተለይ ምሁራን ነን፤ ሳይንስ ቀመስ ነን በሚሉ ሰዎች የሚዘወተር ጥያቄ ነው። መልሱ ቀላል ይመስለኛል።
በዓለማችን ላይ ብዙ ቦታዎች፣ ብዙ ውሃዎች አሉ። ታዲያ ለምን ተአምራቱ በሌሎቹ ውሃዎች፣ ቦታዎች ወዘተ ለምን አይፈጸምም? ለምን ሁሉም ከቤተ ክርስቲያን ጋር ይያያዛል? ተመሳሳይ ከሆነ እዚያም እዚህም መፈጸም ነበረበት። ግን ተአምራት፤ እውነተኛ ድኅነት ወዘተ ወዘተ የሚደረገው በቤተ ክርስቲያን ነው። ታዲያ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? ቤተ ክርስቲያን ባለችበት ሁሉ ተአምራት፣ ድኅነት ወዘተ የሚከተላት?
ይህ የሚያሳየው ህሊናው ላልተደፈነበት ሰው እግዚአብሔር በዚች ቤተ ክርስቲያን ስለመኖሩ አንደኛው ተጨባጭ ማረጋገጫ ነው።
I have surprise for Maebel if he contact me