Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • ይህ ሐይቅ ከደሴ 25 ኪ/ሜ ከአልብኮ ወረዳ ዋና ከተማ ሳልመኔ 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ሃይቁ በዋናዉ መንገድ ዳር በመሆኑ የበለጠ ለቱሪስት ምቹና የእግር መንገድ የሌለዉ ነዉ፡፡ 50 ሄክታር ስፋትና 10.5 ሜ ጥልቀት እንዳለዉ ይገመታል፡፡ ይህ ሃይቅ በየጎፍ ጥብቅ የመንግስት ደን በቅርብ ርቀት የሚገኝ የመስህብ ሃብት በመሆኑ በዘርፉ ተሰማርቶ የቱሪዝም አገልግሎት ለሚሰጥ ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
    የአልብኮ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ባለሙያ የሆነው አቶ አብደላ ኑሩ በአንድ ወቅት በስፍራው ያጫወተንን ሙሉውን በተከታዩ ሊንክ በእንገር ቲዩብ አዘጋጅተነዋል፡፡

Комментарии • 2

  • @FatimaMohammed-ip8qo
    @FatimaMohammed-ip8qo 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Amina-w5s
    @Amina-w5s 2 месяца назад +1

    እኔ የሀይቅልጅ ነኝ ያመኝ ነበር ማይባር ሲባል ሰማሁ ከዛም ሄድኩ ግን አስመስሎ ተሻለኝ አልሀምዱሊላ ለብዙ ቀናት ሀኪቤት ምናምን አልሄድኩበት የለም ነበር አላህ ስበብ ፈጠረልኝ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤