Enger Tube /እንገር ቲዩብ
Enger Tube /እንገር ቲዩብ
  • Видео 69
  • Просмотров 41 491
ሰው ሲያቅድ
ሰው ሲያቅድ
በዚህ ዓመት . . .
“የምታፈርሱት ነገር ላይ ከምታተኩሩ ይልቅ የምትገነቡት ነገር ላይ፣ የምትነቅሉት ነገር ላይ ከምታተኩሩ ይልቅ የምትተክሉት ላይ፣ የምትሸሹት ነገር ላይ ከምታተኩሩ ይልቅ የምትከተሉት ነገር ላይ፣ የምትቃወሙት ሰው ላይ የምታተኩሩ ይልቅ የምትደግፉት ሰው ላይ ብታተኩሩ ይሻላል፡፡” ይላል ዶ/ር እዮብ ማሞ በምክረ ሃሳቡ፡፡
አዲስ ዓመትና ዕቅዳችንን መልከት እንለው ዘንድ “መልስ አዳኝና ሌሎች” ከሚለው የአንተነህ ይግዛው መጽሀፍ የተወሰደውን “ሰው ሲያቅድ” የተሰኘ አዝናኝና አስተማሪ ትረካ እነሆ ብለናል፡፡
#tereka #ethiopia #newyear #anteneh
Просмотров: 73

Видео

#tereka የቢሻው ኩላሊት yebishaw kulalit
Просмотров 79Месяц назад
“የቢሻው ኩላሊት” አንድ ኩላሊቱን ለአሰሪው ሸጦ የተካደው ቢሻው ታሪክ “ፍትህና ፋታ” በተሰኘው የኪዳኔ መካሻ መፅሀፍ ተሰንዷል። እንዲህ ተርከነዋል። ሙሉውን ትረካ በእንገር ቲዩብ ያድምጡ!!
ኢትዮ ሚዲያ አዋርድ Ethio media award
Просмотров 1032 месяца назад
ኢትዮ ሚዲያ አዋርድ Ethio media award
ከአመታት በፊት ጉዞ ወደ ደላንታ
Просмотров 1892 месяца назад
ከአመታት በፊት ጉዞ ወደ ደላንታ
ሳብ… ሳብ…! ከአመታት በፊት ወደ ደላንታ
Просмотров 1972 месяца назад
ሳብ… ሳብ…! ከአመታት በፊት ወደ ደላንታ
Ethiopia #የማለዳ ድባብ ...በድልብ! #hagere #wollo
Просмотров 792 месяца назад
ይህ የምትመለከቱት የሰሜን ወሎ የድልብን ዳገት ወጥተን አናቱ ላይ የሚታየው ድንቅ የተፈጥሮ ትዕይንት ነው፡፡
Ethiopia #tereka ሙሃባችን ይመለስ! የኮምቦልቻው መሐመድ አሊ /አውራጃው/ አጃኢብ ያለው ምርቃን!!
Просмотров 2452 месяца назад
ሙሃባችን ይመለስ! የኮምቦልቻው መሐመድ አሊ /አውራጃው/ አጃኢብ ያለው ምርቃን!!
Ethiopia #tereka መርሳት አንዱ ጥበብ ሌላው ጀሀነብ
Просмотров 1992 месяца назад
መርሳት አንዱ ጥበብ ሌላው ጀሀነብ “መለያየት ሞት ነው” ከሚለው የአለማየሁ ገላጋይ መጽሀፍ የተወሰደ ተራኪ፡- አንድነት ናሁሰናይ
Ethiopia #gambella የበረሃዋ ገነት ጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን /The desert paradise Gembella Region Magang Zone
Просмотров 572 месяца назад
ከማጃንግ ዞን የቱሪዝም መዳረሻዎች በጥቂቱ
#dessie #amhara የደሴ ከተማ ቅኝት በምስል Dessie City views
Просмотров 5382 месяца назад
የደሴ ከተማ ቅኝት በምስል የደሴ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን እንዳዘጋጀው
#tereka አፋልጉኝ? Afalgugne
Просмотров 963 месяца назад
አፋልጉኝ? ደራሲ ታደሰ ፀጋ ተራኪ አንድነት ናሁሰናይ
#tereka አንገት ማስገቢያ ሮሮ Anget masgebiya Roro
Просмотров 1253 месяца назад
አንገት ማስገቢያ ሮሮ መሀልዬ መሀልይ ዘኮንዶሚኒየም ከተሰኜው የደረጀ አያሌው መጽሀፍ የተወሰደውን ምርጥ ትረካ እነሆ ብለናል፡፡
#Azan #muazin ከ40 ዓመታት በላይ አዛን በማድረግ ላይ ያሉትን ሙአዚን ሸህ መሐመድ ከማል / Muezzin Shaykh Mohammed Kemal
Просмотров 1263 месяца назад
ከዚህ በፊት በሰራነውና ከ40 ዓመታት በላይ አዛን በማድረግ ላይ ያሉትን የደሴው ሙአዚን ሸህ መሐመድ ከማል የተመለከተ ፕሮግራም በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ በእሳቸው ቁርአን የቀራችሁ፣ የተማራችሁ ሁሉ ለሰጣችሁን ሀሳብ እናመሰግናለን፡፡ ፕሮግራሙ በቪዲዮ የተደገፈ ቢሆን ባላችሁት መሰረት ሙሉ ፕሮግራሙን በእንገር ቲዩብ አስቀምጠናል፡፡ እግረ-መንገዳችሁን እንገር ቲዩብን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እናመሰግናለን!!
Ethiopia #treka #muslim #arafah #haji #እስልምና #ዒድ - የሃጅ ሥነ-ስርዓት /Ye Haji senesreat
Просмотров 834 месяца назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፡- እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በአንድ ወቅት የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሸህ ሙህዲን መሐመድ ዑመር ጋር ቆይታ በማድረግ የተዘጋጀውን የሃጅ ሥነ-ስርዓትን የተመለከተ ፕሮግራም ጀባ ብለናል:: ዒድ-ሙባረክ! እግረመንገድዎን እንገር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩ:: እናመሰግናለን!
Ethiopia #tereka #lake #wollo #salmena ማይባር ሐይቅ /Lake Maybar
Просмотров 1714 месяца назад
Ethiopia #tereka #lake #wollo #salmena ማይባር ሐይቅ /Lake Maybar
#tereka ነጃሳው Nejasaw
Просмотров 1124 месяца назад
#tereka ነጃሳው Nejasaw
#tereka Enger tube እንገር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ የምናዘጋጃቸውን ፕሮግራሞች ይከታተሉ!
Просмотров 564 месяца назад
#tereka Enger tube እንገር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ የምናዘጋጃቸውን ፕሮግራሞች ይከታተሉ!
#tereka - Enger Tube
Просмотров 504 месяца назад
#tereka - Enger Tube
Ethiopia #tereka #delantal #wollomusic #wollo - ደላንታ የባህል ቡድን Delanta Bahil Buden
Просмотров 1394 месяца назад
Ethiopia #tereka #delantal #wollomusic #wollo - ደላንታ የባህል ቡድን Delanta Bahil Buden
Ethiopia #tereka #afar ሴቶቹ የአፋር ባህላዊ ቤት ግንባታ መሐንዲሶች የ#አፋር ባህላዊ ቤት አሰራር
Просмотров 3454 месяца назад
Ethiopia #tereka #afar ሴቶቹ የአፋር ባህላዊ ቤት ግንባታ መሐንዲሶች የ#አፋር ባህላዊ ቤት አሰራር
Ethiopia #tereka #donkey - አህያና ጥናት /Ahyana tinat
Просмотров 1014 месяца назад
Ethiopia #tereka #donkey - አህያና ጥናት /Ahyana tinat
Ethiopia #borena #Sayint #Werehimeno #amhara #ቦረና #ሳይንት #ወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ #nationalpark Park
Просмотров 1,2 тыс.5 месяцев назад
Ethiopia #borena #Sayint #Werehimeno #amhara #ቦረና #ሳይንት #ወረሂመ ብሔራዊ ፓርክ #nationalpark Park
Ethiopia #tereka #lalibela ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ዋሻ ቤተክርስቲያን St. Neakuto Leab rock hewn Church
Просмотров 4245 месяцев назад
Ethiopia #tereka #lalibela ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ዋሻ ቤተክርስቲያን St. Neakuto Leab rock hewn Church
#tereka እንገር ቲዩብ - Enger tube
Просмотров 695 месяцев назад
#tereka እንገር ቲዩብ - Enger tube
Ethiopia #dessie #tereka #የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች -ክፍል-2 / Ye Dessie yekedmo tizitawoch part-2
Просмотров 6 тыс.5 месяцев назад
Ethiopia #dessie #tereka #የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች -ክፍል-2 / Ye Dessie yekedmo tizitawoch part-2
#tereka እንገር ቲዩብ Enger tube
Просмотров 2735 месяцев назад
#tereka እንገር ቲዩብ Enger tube
#tereka #ጴጥሮስ የጴጥሮስን ዶሮ ፍለጋ /Ye Petrosn doro felega
Просмотров 2555 месяцев назад
#tereka #ጴጥሮስ የጴጥሮስን ዶሮ ፍለጋ /Ye Petrosn doro felega
#tereka #የይሁዳ ድልድይ Ye Yihuda Dildiy
Просмотров 2615 месяцев назад
#tereka #የይሁዳ ድልድይ Ye Yihuda Dildiy
#tereka ሆሳዕና በአርያም!! ወርቃማዋ ሰንበት
Просмотров 1,9 тыс.5 месяцев назад
#tereka ሆሳዕና በአርያም!! ወርቃማዋ ሰንበት
ጣፋጭ አዝናኝ ወጐች በቅርብ ቀን
Просмотров 4076 месяцев назад
ጣፋጭ አዝናኝ ወጐች በቅርብ ቀን

Комментарии

  • @Haileselassie-gm4gn
    @Haileselassie-gm4gn 21 час назад

    አባ መፍቅሬሰብ ነፍስዎትን ይማር

  • @tamirattsige3158
    @tamirattsige3158 19 дней назад

    Wow,interestig. It took me back to all good memories. Thanks.

  • @asterasfaw2126
    @asterasfaw2126 Месяц назад

    ወደትዝታ አስገባህን ስፈራችንን ስላስታወስከን እናመሰግናለን

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Месяц назад

    እነዚ በእዉነት የፀጋ አማልክት ናቸዉ።

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Месяц назад

    ግሩም ድንቅ

  • @SADAH-gl7yi
    @SADAH-gl7yi Месяц назад

    የደቆሮውርማውስጡፎረፎርጦትአይቸውማታይመስለኛልወርአይሀገሬናፈቀኝ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 2 месяца назад

    በርቱ ሃገሬ ደላንታ💚💛❤👑👑😍😍

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад

    ለበይክ አላሁመ ለበይክ ለበይክ ላሸሪከለክ ለበይክ ለበይክ ያአላህ😭😭😭

  • @BedruSani
    @BedruSani 2 месяца назад

    Ye fikir hager

  • @ahmedseid4906
    @ahmedseid4906 2 месяца назад

    ደሴ ከሁም የማስታውስው ጥምቀት የከተራ ለት ማታ ፒያሳ ፖሊስ መምሪያው አካባቢ የነበረው ደስታ

  • @AdemKawo
    @AdemKawo 2 месяца назад

    ???

  • @AdemKawo
    @AdemKawo 2 месяца назад

    አሁን የብሔረሰብ ጥበትና የአንድ ሃይማኖት በላይነትን የጀመረው ማነው?

  • @Amina-w5s
    @Amina-w5s 2 месяца назад

    እኔ የሀይቅልጅ ነኝ ያመኝ ነበር ማይባር ሲባል ሰማሁ ከዛም ሄድኩ ግን አስመስሎ ተሻለኝ አልሀምዱሊላ ለብዙ ቀናት ሀኪቤት ምናምን አልሄድኩበት የለም ነበር አላህ ስበብ ፈጠረልኝ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤

  • @Elumara2016
    @Elumara2016 2 месяца назад

    ጥሩ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን

  • @WolloDessieTube-ku9zp
    @WolloDessieTube-ku9zp 3 месяца назад

    እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ እምዬ ደሴ

  • @aliyesuf4375
    @aliyesuf4375 3 месяца назад

    ለንብ ማነብ ይመች ይሆን

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 месяца назад

    በጣም ቆንጆ ድምፅ🙏🙏👍👍💪💪

  • @HassenKebede-yd9gn
    @HassenKebede-yd9gn 3 месяца назад

    Adinet ewedahalehu

  • @hayatahmed4661
    @hayatahmed4661 3 месяца назад

    የኔ እናት ሸሀችንዋ የርስዎ ሀቅ አለብን አላህ እድሜ ይስጠዎት

  • @HassenKebede-yd9gn
    @HassenKebede-yd9gn 3 месяца назад

    Ke Fana balderebah Yikeber Alemu ketiye adinakih negn

    • @andinetnahusenay151
      @andinetnahusenay151 3 месяца назад

      የእርስዎ ሀሳብ አስያየት ለተሻሉ ስራዎች ያነሳሱናል፣ እናመሰግናለን!!

  • @husseintaha8977
    @husseintaha8977 3 месяца назад

    የትናንትዋን እንጂ የቀድሞዋን ደሴን መሠረትዋን አላወቃችሁትም. በዕድሜቸው ከሠማንያ በላይ የሆኑትን የደሴ ልጆችን ጠይቅ እንጨት እንጨት የሚል ነው ዝግጅትህ ከዉቅያኖስ ባሻገር የምኖር ድሬም ማጌም የተሠራው ደሴ ነው.

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 4 месяца назад

    ሸዋ በር መስጊድ ሲነሳ ደጃች ዮሴፍ ቡና ቤት ለምን ተረሳሳሳ🤔

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 4 месяца назад

    ተባረክ አባቴ👍👍👍❤

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 4 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ጋዜጤኛ👍👍💪💪👍👍

    • @andinetnahusenay151
      @andinetnahusenay151 4 месяца назад

      ስለ አስተያየትዎ በእጅጉ እናመሰግናለን። ክፍል አንድንም እንዲከታተሉ እየጋበዝን ሀሳብ አስተያየትዎ ጉልበት እየሆነን ለቀጣይ ስራ እንደምንዘጋጅ በደስታ እንገልፃለን።

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 4 месяца назад

    ወያኔ ፀረ የአማራ ቅርስ የሆነና በተለይ ደሴን ለማጥፈት ሌት ተቀን ሰርቷል👹👿👿👿😝😝😛

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 4 месяца назад

    አይ ደሴ ተወልጄ ያደጉት የተማርኩት የተዳርኩበት ትዝታየ ሱቃችን ፒያሳ የጉራጌ ልጅ ትዝታየን ቀሰቀሰከው

    • @andinetnahusenay151
      @andinetnahusenay151 4 месяца назад

      ስለተከታተሉንና ሀሳብ ስለሰጡን እናመሰግናለን። ክፍል አንድንም በእንገር ቲዩብ play list ውስጥ ገብተው ይከታተሉ። እንገር... ሁሉም በሀገር!!

  • @ChaltuWarji
    @ChaltuWarji 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ mashallaah

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 4 месяца назад

    ንጉስ ሚካኤል ት/ቤ ሜጠሮ አረብ ገንዳ ፒያሳ ይልማ ቡናቤት ኧረ ስንቱ ደሴ የፍቅር አገር ቃላት የለኝም አይ ትዝታ

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 4 месяца назад

    አይ ትዝታ ደሴዋ እንደ ሙዚቃ ደጋግሜ የሰማሁት ነገርሰ አይ እሰኪ ደሴ የት ሰፈር ናቹሁ እኔ በርበሬ ገንዳ ከሸርፍ ተራ መዉረጃ

    • @andinetnahusenay151
      @andinetnahusenay151 4 месяца назад

      በጣም እናመሰግናለን። ሸር በማድረግ፣ ሌሎችም ትዝታቸውን እንዲያጋሩ ስለጋበዙ ምስጋናችን ከልብ ነው! በሌሎችም ጣፋጭ ስራዎች እንገናኛለን። ክፍል 1ንም እንዲያደምጡት በአክብሮት እንጋብዛለን።

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 4 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ፔጅ ባለቤት ጥሩ ነበር ግን በቪዲዮ ቢሆን ደስ ይለን ነበር ስደት ላለነው ናፍቆት ስላለብን 🎉

    • @andinetnahusenay151
      @andinetnahusenay151 4 месяца назад

      ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን። ቀጣይ ስራዎችን በቪዲዮ መረጃዎች የታገዙ እንዲሆኑ ጥረት እናደርጋለን።

  • @FatimaMohammed-ip8qo
    @FatimaMohammed-ip8qo 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 4 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈🙏

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 4 месяца назад

    🙏💚💛❤️☪️✝️💚💛❤️🌍🙏

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    ደሴወች ❤❤❤❤❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    ካቱሊክ ትምህትቤቴ❤

  • @emudirar-f2v
    @emudirar-f2v 4 месяца назад

    እንዲህም እያየን ቢሆን ናፍቆታችንን ስላስታገሳችሁልን እናመሰግናለን ከደሴ ወጥቼ መኖሬን ሳስበው ይበልጥ ተስፋ እቆርጣለሁ የእውነት በህይወት ደሴ ተመልሼ እኖር ይሆን ብዬ አስባለሁ

  • @EndrisHassen-wf3rv
    @EndrisHassen-wf3rv 4 месяца назад

    አቤት ትዝታ ይመቻችሁ አቦ የሀገሬ ልጄች ዋው አቤት ደስስስስ ሲል ትረካው ታሪኩ ሁሉንም ነገር በሚገባ ገልጻችሁልናል ። እናመሰግናለን ፣ እንዲያው ለተጨማሪ የስሬ ውሃን የውሉቆን ወረድ ብለህ ደስ ድልድይን ከዚያም የቦርከና ድልድይን ከድልድዩ ዘለው እ የገቡ ከጎርፍ የሚታደጉንን ጀግኖች ዋናተኞችን ከዚያም በቦርከና ውንዝ ከስላሴ በር በታች የያለውን መዋኛችንን ለምን እረሳሃው ወዳጀ ?

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 4 месяца назад

    ደሴዎች ፍቅር እንጂ ዘረኝነት እያውቀውም ይሄው ወያኔ ያመጣብን ጣጣ ይሄው ተከፋፍለን ደሴ የኦሮምያ ናት አሉን ተወልደን ያደግንበት ስፈር ውጥንቅጡጠፋ ይሁን ብለን ዝም አል ግን ይሄም ፍትሀዊ ይሁን ብንልም ስሚ የለም መንግድ መስፉፉት ሲገባው ይሽጣል ነዋሪ መውጮ የሚያጣበት አገር ሆኖ ይዘመኑ ብአዴን ይጫወትባት ይዞል

  • @MohammedMohammed-dm3ie
    @MohammedMohammed-dm3ie 4 месяца назад

    ጸሃፊው አንሷር አህመድ ይህንን ሁሉ ትውስታ እንዴት ማምጣት እንደቻለ ነው እጅግ በጣም የገረመኝ ሙሉ የደርግ ዘመንን፣ በከፊል የንጉሱን፣ በጥቂቱ የኢህአዴግ ዘመን የደሴ ትዝታዎችን በሚገርም አገላለፅ ነው ያጋራን። ታሪክ ነው የተሰነደው ማለት ይቻላል። አዘጋጆች፣ ተራኪ፣ እንግዶች ሁሉም በጣም ደስ የሚል ነው። ይህ ፕሮግራም ከዚህ በላይ መስፋት እና ረጅም ተከታታይ ፕሮግራም መሆን እንደሚችል ግልፅ ነው ምክንያቱም እጂግ በጣም ብዙ ያልተነኩ የደሴ ታሪኮች ስላሉ። በተጨማሪም ደሴ ሰብሳቢ አጥተው የተበተኑ ልጆቿ መልሰው ይሰባሰቡ ዘንድ መሰል ፕሮግራሞች ፋይዳቸው ከፍ ያለ ነውና እባካችሁ አሁንም ይቀጥል በርቱ እኛም ከያለንበት እናግዛለን

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    አባአስ ኬክ ቤት ❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    ሸዋበር❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    መላኩ ደሳለኝ 😊

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    የደሴ ልጅ ስትሁን ትለያለህ❤❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    ሸዋበር ❤❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    ደሴውች የት ናችሁ 😢😢😢❤❤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    ትምርት ቤቴ ናፍቀኝ ካቱሊክ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 4 месяца назад

    የደሴ ልጅ ስትሁን ትለያለህ 🥰🥰🥰

  • @brooknegusei8570
    @brooknegusei8570 4 месяца назад

    born and grew up in (Salayesh seffer) Dessie, I appreciate making it possible for me to remember my childhood. Thank you!