የብስክሌት ዋጋ በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 12

  • @abdi6588
    @abdi6588 Месяц назад

    እናመሰግናለን EBC. እንደዚህ ለህብሰተሰቡ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ዕቃዎችን የገበያ ሁኔታ፣ አመራረጥ፣ አጠቃቀም የሚያሰረዱ ዝግጅቶች በማቅረባችሁ እናመሰግናለን። ስለ ኤሌትሪክ መኪና፣ የልብስ ማጠቢያና ማድረቂያ፣ ፍርጅ፣ ማይክሮዌቭ...ጨምሩበት። በእርግጥ ይሄ ግቡን በቀን ሶስት ግዜ ያረገ ህዝብ የምታቀርቡትን ማየት ቅንጦት ነው ሊል ይችላል። አትፍረዱበት የቅንጦት ነገር ማየት ቅንጦትን ወደ ማገኘት እነ
    ንደሚወስድ አለማወቁ ነው። ሸሆቹም ቄሶቹም ይህን አያስተምሩትም። አናንተ በርቱልን።

  • @MuluMoges-v2e
    @MuluMoges-v2e Месяц назад +1

    እኔ ልግዛህ ክፍለ ሀገር ከላክልኝ

  • @JosiewoldaJosi
    @JosiewoldaJosi Месяц назад +1

    ስልክህ ላክልነን

  • @dont3222
    @dont3222 Месяц назад +1

    How about professional bikes? We need to know good quality bike like Trek, Specialized, Gaint, Santa Cruise, etc…

  • @ahmedhusenahmed
    @ahmedhusenahmed Месяц назад

    ስልክ አስቀምጥ

  • @YehualashetBirhanu-r3g
    @YehualashetBirhanu-r3g Месяц назад

    አድራሻችሁ የት ነው...?

  • @DawitMan-c7m
    @DawitMan-c7m Месяц назад

    የመጀመሪያው የሳይክል መሸጫ የት አካባቢ ነው ?

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum Месяц назад

    Ante tenesh atefirm bicycle 7000 tilaleki inde woyine Ethiopia nuro😂

  • @DawitMan-c7m
    @DawitMan-c7m Месяц назад

    Yet akababi nw yalew