ከንጋት እስከ ንጋት Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 58

  • @FaithHopeLoveAndPeace
    @FaithHopeLoveAndPeace Месяц назад +15

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
    ያምራል ሀገሬ
    ሰው በሰውነቱ እና በዜግነቱ የሚከርባት ሀገር ያርግልን

  • @hershaworku
    @hershaworku Месяц назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይባርክ!! ሀገራችን ኢትዮጵያ በፈጣን ዕድገት ላይ ያሌች ሀገር ናት!በቅርቡ ሀገራችን በሁሉም ዘርፍ ስትበልጽግ እናያለን!!

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 Месяц назад +5

    አገሩን ኢትዮጵያን በስራና በልማት የማሳደግ ህልም ያለው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እንቅልፍ አቶ የሚሰራ መሪ በሁሉም መስክ ጀምሮ የሚጨርስ ብሩህ አእምሮ ያለው መሪ ጠ/ር አብይ አህመድ ዘመንህ የባረከ ይሁን ክንድህ ይጠንክር እግዚአብሔር ይከተልህ ገና ኢትዮጵያን ከፍተኛ ደረጃ ታደርሳታለህ እድሜ ይስጥህ በርታ ጀግናዬ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Месяц назад +2

    ዋው ታይቶ የማይጠገብ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @tegilema6437
    @tegilema6437 Месяц назад +1

    my loved country

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Месяц назад +4

    Wow very owsome and fabulous places to visit. Words cannot describe this places beauty. Long life for all Ethiopians.

  • @DesalegnTedla-xi3kx
    @DesalegnTedla-xi3kx Месяц назад +3

    wow!!! ወንጪ አገሬ ፈጣሪ እንኳን
    ለዚህ አበቃሽ !!!

  • @MoataGudeta
    @MoataGudeta Месяц назад +2

    Peace for Ethiopia

  • @Fiker-r4c
    @Fiker-r4c Месяц назад

    Wow wow ❤❤❤❤❤

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 Месяц назад +2

    አገራችን መርጥ አገር ነበራች ሰላም አጣችጂ አላህ ሰላምን ያውርድልን

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu Месяц назад +3

    እሥኪ በዚህ አጋጣሚ ሠውን ጠዋት እና ማታ ጥርሣቸውን ማጽዳት የዘውትር ልምዳቸው እንዲያደርጉት ለመቶ ሠዎች አሥተላልፍልኝ እነሡንም ለመቶ ሠው እንዲያሥተላልፉ ንገራችው
    Let's make it our daily practice
    እሥኪ ከራሣችን እንጀምር

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 Месяц назад +3

    Waw ❤️❤️❤️

  • @reyanteha
    @reyanteha Месяц назад +1

    ትክክል

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama Месяц назад +1

    አድሁንአገራችንንብንገነባትባጭርጊዜእንለወጥነበር

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Месяц назад

    Thank you very much for this wonderful film . It is paradise on earth. I hope and wish it will be used soon by a lot of people and tourists. ❤🎉

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 Месяц назад +3

    እገራችን ዉብ ለመሆኖ ጥርጥር የለውም። የሰጠን ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ።
    መግስት ለቱሪስት እዲመች እድርጎ በመስራቱም እናመሰግናለን።
    ጥያቄ ????
    በርስ በርስ ጦርነት ገነት የሆነችውን እገር ወደሲኦል 😂😂ለመቀየር የዘር ፓለቲካ የሰው ዘርን እየመረጠ ከገደለ!!!!!
    ከፈረሱ ጋሪው የተባለው አባባል ነው፤ እየሆነ ያለው😂
    እውነት መግስት ካለ መጀመሪያ ሰላም፤ ማምጣት ግድ ነው።

  • @raheldary1343
    @raheldary1343 Месяц назад

    I miss my home country Ethiopia 🇪🇹

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Месяц назад +13

    መስጊድ፥ስሩበት፥በጣምምርጥ፥አካባቢነዉ

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv Месяц назад +1

      ለምን

    • @mesfineshetu4424
      @mesfineshetu4424 Месяц назад +4

      😂😂😂😂😂 ለማነው መስጊዱ አካባቢው ላይ ሙስሊም የለም በቃ በኦርቶዶክስ ጥላቻ ስለታወራቹ ሙስሊም በሌለበት ሁሉ መስጊድ ይሰራ

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv Месяц назад

      @@mesfineshetu4424 ወንድም እንዲህ አይነት ጥላቻ እዛው በቤትህ ያዘው ወደ ውጪ አታውጣ

    • @kala9090
      @kala9090 Месяц назад +6

      ​@@mesfineshetu4424I don't understand why you relate building a musjid and hate to Orthodox ??
      He wishes good things to his religion, everybody wishes best for their respective religion !! It doesn't mean that he hates other religions !!

    • @selam-lehegera
      @selam-lehegera Месяц назад

      ከጥላቻ ምን አገነኘው ሰላት ማለት ለሙስሊም እስትንፋስ ነው ለዛ ነው​@@mesfineshetu4424

  • @miskiabawari8162
    @miskiabawari8162 Месяц назад

    Masllha 🇪🇹

  • @vitamia6366
    @vitamia6366 Месяц назад +1

    Car rental, fishing trips, mountain climbing, boat racing, cycling, to name a few. Simply having a gorgeous landscape will not entice visitors to visit. especially in a country that has long been portrayed negatively by the mainstream media. Ethiopians must strive hard to change the image of their country from a war-torn, poverty-stricken, and unclean country to a lovely and safe place to relax and enjoy a holiday. It is a fantastic start, but there is still a lot of work to be done before it becomes a successful holiday resort.

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 Месяц назад

    ምን ያረጋል የሰው ሕይወት በየቦታው እንደቅጠል እየረገፈ ሠላም ሳይኖር እፃናት እናቶች አባቶች ያለአግባብ በወንበዴዎች እየተገደሉ ንብረታቸው እየተቃጠሉ ሰዎች በየቦታ እየታገቱ ባለበት ወቅት ባለስልጣኖ በስንት አጀብ ኤደው የጎበኙት ስፍራ ሠላም ያለ ችግር የሌለ ለመስመሰል የሚዲያ ጋጋታ ማብዛት እውነተኛ ሠላምን አያመጣም እዲያዐውም ከህዝቡ ጋር ሆድና ጀርባ እያረጋችሁ ነው ከህዝብ የምትደብቁት ምንም ነገር እንደሌለ ግን እወቁ ና እውነተኛ ሠላም ለማምጣት ጣሩ በሠላም ወጥቶ መግባት ቅንጦት በሆነበት አገር ላይ ሪዞርቶች ሆቴሎች ለማነው? ለባለ ሥልጣን ወይስ ለአረቦቹ? መጀመሪያ ሠላም የህዝብ ደህንን አስቀድሙ ህዝብ እየተማረረ ነው

  • @Smira-v1w
    @Smira-v1w Месяц назад +1

    ማሻአላህ

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik Месяц назад

    ejeg betam yamral!!!!!

  • @ABENEZER-lb4rj
    @ABENEZER-lb4rj Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ለእኛ አዳልቷል። እኛ ግን???

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv Месяц назад

      በእውነት እኔም ሁሌም የምለው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ አዳልቷል ምድር ገነት ሰቶናል ግን የተሰጠንን ያላወቅን እውሮች ሆነናል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ግን ለምንድን ነው ወሎን የማያለሙልን

  • @Only-true-
    @Only-true- Месяц назад

    ኦሮሞዎች ለምንድነው ወደ ሌላ ክልሎች የማይሰደዱት ? ብለው ብዙ ጊዜ ለሚጠይቁ ሰዎች መልስ ነው። አይቶ ሰምቶ መረዳትን የመሰለ የለም።

  • @abdissagammada5694
    @abdissagammada5694 Месяц назад

    በጣም ማራኪ የተፈጥሮ ውበት ከማኅበራዊ ጋራ የተጣመሩበት ሥፍራ ነው:: ምንም ትኩረት ሳያገኝ ተረስቶ የኖረውን ማራኪ ቦታና ማኅበረ ሰብን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዐይቶ በአስተዋይ አእምሮው አስቦ ይኽን ፕሮጀክት ወጥኖ ተግባራዊ በማድረጉ ሊመሰገን ይገባል:: የቤተ ክህነቱ ወሬ ልክ እንደ እምነቶች ኹሉ የፈጠራ ተረት ብቻ እንጂ ምንም እውነት የለበትም::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @selamselam805
    @selamselam805 Месяц назад

    wow

  • @tigi886
    @tigi886 Месяц назад

    🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @getuchina149
    @getuchina149 Месяц назад

    Is the way to wonchi safe for travel? We are many who wants to come and visit and contribute economically to the developmenet of the area. But, is it safe to travel the area? bless ethiopia.

  • @vitamia6366
    @vitamia6366 Месяц назад

    Why is the resort constantly empty? It requires extensive advertising in the international market, as well as the training of local employees in world-class customer care. In such a competitive market with many well-established holiday resorts, Ethiopians need to offer something exceptional to attract tourists from all over the world.

  • @selamselam805
    @selamselam805 Месяц назад

    er ageren yestbki bestma yamirali le ge geberew yetsera bet aserar wow new❤

  • @vitamia6366
    @vitamia6366 Месяц назад

    most of all is it safe to travel there?

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 Месяц назад

    ወንጭ የት ነው ማሻአላህ ያምራል

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r Месяц назад

    Betam yamerli gente yemslili

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r Месяц назад

    Wene agere fetare hasemero serashi gin lijocheshe anchen lasetune en kelile atuu

  • @kukulu99
    @kukulu99 Месяц назад

    wow ውብ ነው እናመሰግናለን

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll Месяц назад

    Enjoyed it.

  • @vitamia6366
    @vitamia6366 Месяц назад

    Most of us living in Europe and the United States are accustomed to the most beautiful holiday places such as Lake Lucerne in Switzerland, Ticino, Capri, Amalfi Coast in Italy, the French Riviera.... therefore a holiday in Ethiopia should offer a similar experience to tempt us.

  • @vitamia6366
    @vitamia6366 Месяц назад

    The potential to transform it into something so exquisite is immense. Residents could beautify their surroundings by planting a lot of flowers and hanging flower baskets inside their homes.